ELA TECH💡
187K subscribers
1.01K photos
26 videos
410 files
908 links
👋 ሰላም ሰላም እንኳን ወደ ELA TECH በሰላም መጡ

ለማንኛዉም ጥያቄ , አስተያየት እንዲሁም ሀሳብ
በዚ ያገኙናል
👇
@ELA_TECHBOT

በ Youtube ጠቃሚ ቪዲዮችን ለማግኘት የ YOUTUBE ቻናላችንን ይጎብኙ
👇
https://youtube.com/@ELA_TECH

ይሄን አንድ ጊዜ በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 👇
Download Telegram
LockMyPix Safe Photo Vault_5.2.6.6_Pro.apk
19.3 MB
እስካሁን የትም አይታችሁት ማታቁት Private Image💢, Video, Docment📘, Music👍 ምን አለፋችሁ ሁሉንም ከስልካችሁ hide👍 የሚያደርግ አፕ ልጋብዛቹ

⚪️እውነት ለመናገር ያለውን feature ዘርዝሮ መጨረስ ይከብዳል። ግን ካሉት ውስጥ ጥቂቱን ልንገራችሁ 💯

➡️ሃይለኛ ኢንክሪፕሽን ስለሚጠቀም ከተደበቀ የትም አይገኝም

➡️በ fingerprint እና በተለያዩ ዘዴ መክፈት ይቻላል

➡️ሰው ሲመጣባችሁ ስልኩን ወደታች በማድረግ ወይም በመነቅለቅ መዝጋት ይቻላል

➡️ለመክፈት ሲጎረጉሩ ማን እንደሆነ ፎቶ📹 አንስቶ ያስቀምጣል

➡️የአፑን ስም እና icon መቀየር ይቻላል

➡️ከሁሉም አሪፍ እና ምርጥ ያስባለው ነገር ቢኖር እንበልና አንድ ሰው በግድ ክፈቱ ቢላችሁ ሌላ ፓስወርድ መጀመሪያ ያስገባችሁትን ስትሞሉለት ሌላ አዲስ ፔጅ ይከፍታል

©Ethio app store
══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮♦️.
@ELA_TECH                         
🎯♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀♦️.
@ELA_TECHBOT      
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ለ ቴሌግራም ቻናል ባለቤቶች መልካም ዜና

➡️የ Telegram ቻናል ባለቤቶች ክፍያ መቀበል ሊጀምሩ ነው Telegram ለሊቱን አዲስ Feature Monetization ክፍት አርገዋል የቻናል performance እየታየ ነው ክፍያው 👍

➡️Statics ነክታችሁ Monetization ያልመጣላችሁ Telegram Update አርጉ።

💎💎💎💎💎💎

══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮♦️.
@ELA_TECH                         
🎯♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀♦️.
@ELA_TECHBOT      
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ቴሌግራም የቢዝነስ ሶሻል ሚዲያነት እየተቀየረ እንደሆነ ይታወቃል።

- ቴሌግራም በዚህ አመት ካስተዋወቃቸው ፊቸሮች መካከል አንዱ Telegram business ነው ።

- እነዚህ ፊቸርች ምን ምን እንደሆኑና ለምትጀምሩትን ቢዝነስ ምን ጠቀሜታ እንዳለው አንድ በአንድ ለማየት እንሞክር።

☑️Location
- ቢዝነሳችሁን የምትሰሩበትን አካባቢ ሰዎች በቀላሉ እንዲውቁትና Google map ተጠቅመው እንዲመጡ ፕሮፋይላችሁ ላይ  መሙላት ትችላላችሁ።

☑️Opening hour
- ቢዝነሳችሁን የምትከፍቱበትና የምትዘጉበትን ሰአት ሰዎች በቀላሉ እንዲያውቁት ፕሮፋይላችሁ ላይ  መሙላት ትችላላችሁ።

☑️Quick Replies
- ብዙ ሰዎች Contact የሚያድርጓችሁ ከሆነና ለሁሉም ተመሳሳይ አይነት መልዕክት የምትልኩ ከሆነ ሁሉንም አንድ በአንድ መፃፍ ሳይጠበቅባችሁ በshortcut መላክ ትችላላችሁ።

☑️Greeting message
- ሰዎች Contact ሲያደርጓችሁ የመጀመርያውን ቻት እናንተ መመለስ ሳይጠበቅባችሁ automatically በራሱ መልስ እንዲስጥ የምታደርጉበት ነው። ይህን ፊቸር ለመጠቀም የምትፈልጉትን ፅሁፍ አስቀድማችሁ መሙላት አለባችሁ።

☑️Away message
- ለተወሰነ ጊዜ online የማትገቡና ለሰዎች መልስ መስጠት የማትችሉ ከሆነ ሰዎች contact ሲያደርጓችሁ መልሲ እንዲሰጥላችሁ የፈለጋችሁትን መልዕክት መሙላት ትችላላችሁ።

☑️Links to chat
- አዳዲስ ሰዎች ቴሌግራም ላይ contact እንዲያደርጓችሁ ፈልጋችሁ ነገር ግን ዩሰርኔማችሁን ወይም ስልክ ቁጥራችሁን መስጠት ካልፈለጋችሁ ምንም ችግር የለም ይህን ፊቸር መጠቀም ትችላላችሁ።  የተለያዩ ሊንኮችን በመፍጠርና ሊንኩን ለሰዎች share በማድረግ ዩሰርኔማችሁንና ስልክ ቁጥራችሁን መስጠት ሳይጠበቅባችሁ inbox እንዲያደርጉላችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።

☑️Custom Intro
- ሰዎች ለመጀመርያ ጊዜ ሊፅፉላችሁ ቻቱን ሲከፍቱት የሚመጣውን ፅሁፍና sticker እንደተመቻችሁ edit ማድረግ ትችላላችሁ።

☑️ChatBots
- ቦት ካላችሁ አካውንታችሁ ላይ በማካተት ለሰዎች automatically መልስ እንዲሰጥ ማድረግ ትችላላችሁ።

©Big habesha
══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮♦️.
@ELA_TECH                         
🎯♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀♦️.
@ELA_TECHBOT      
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔠🔠🔠  🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠

🧠እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል❗️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ልትምክራቸው የሚገቡ ምርጥ Chrome extensions:

➡️1. Dark reader: chrome Night mode.
➡️2. Browsec: Provides access to VPN servers.
➡️3. Ambition: chatGPT for your browser.
➡️4. Google translate: Language translator
➡️5. chatGPT for Google: chatgpt extension for Google.
➡️6. Similar sites: display similar sites.
➡️7. WebP / avif: image converter
➡️8. scipace copilot: research paper analyzing ai
➡️9. Codeium: AI code auto complete
➡️10. TubeBuddy: YouTube channel analysis tool
➡️11. Temp mail: temporary email

©Big habesha
══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮♦️.
@ELA_TECH                         
🎯♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀♦️.
@ELA_TECHBOT      
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ውጤት የሆነው ቮይስ ኢንጂን ።

➡️ ሶራን ጨምሮ የተለያዩ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ውጤቶችን ለዓለም በማስተዋወቅ የሚታወቀው ኦፕን ኤ.አይ አሁንም አዲስ ቴክኖሎጂን ይዞ ብቅ ብሏል፡፡

➡️ ቮይስ ኢንጂን የተሰኘው ይህ ሞዴል ከተናጋሪዎች የ15 ሴኮንድ የድምጽ ናሙና እና ጽሁፍን በመጠቀም አዲስ ድምጽ መፍጠር የሚያስችል ነው፡፡ የሚፈጠረዉ ድምጽ የሰው ልጆችን ተፈጥሯዊ የንግግር ለዛ፣ ድምጸት እንዲሁም የንግግር መዋቅር የጠበቀ እንደሆነ ባለሙያዎቹ ይናገራሉ፡፡

➡️ ቴክኖሎጂው በተለያዩ ችግሮች ምክንያት ከጊዜ በኋላ  የመናገር እክል ለገጠማቸዉ  ሰዎች ከቀደመ ድምጻቸው ናሙናን በመውሰድ ሰዎቹ ሚፈልጉትን ነገር በቀላሉ መናገር እንዲችሉ ያግዛል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ አንድን ይዘት በቀላሉ ወደ ብዙ ቋንቋዎች ለመተርጎም ዕድል ይፈጥራል፡፡

➡️ በሙከራ ደረጃ ውጤታማ የሆነው ቴክኖሎጂው ከግላዊ መብቶችና የቴክኖሎጂው አጠቃቀም ጋር የተያያዙ መመሪያዎች እስካሁን ይፋ አልተደረጉለትም።

➡️ የሰዉ ድምጽን አመሳስሎ መስራት (ቮይስ ክሎኒንግ) በአውሮፓውያኑ 90ዎቹ መጨረሻ መጀመሩ ይነገራል፡፡ በየጊዜዉ ማሻሻያዎች ሲደረጉበት የቆየዉ ቴክኖሎጂዉ የሰዉ ሰራሽ አስተዉሎት በስፋት ጥቅም ላይ መዋልን ተከትሎ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በመነቃቃት ላይ ይገኛል፡፡
©EAII
══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮♦️.
@ELA_TECH                         
🎯♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀♦️.
@ELA_TECHBOT      
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🎁Guys ፍጠኑ ለ3 ቀን ብቻ የሚቆይ እድል🏃‍♀🏃‍♀

✔️ ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ !

😀 አንድ ሰው ሲጋብዙ 3 ብር ይሰራሉ ።

➡️ መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/hulepay_official_bot?start=r0202578693

ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።🥳ከላይ ያለውን ሊንክ በመንካት start ማድረግ በመቀጠል የሚመጡትን channel Join ማድረግ ከዛ በImage የሚላክላችሁን ኮድ ፅፎ ማስገባት  ብቻ❤️


⭐️100% real ነው!!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እጅግ አስገራሚ የFacebook እውነታዎች:-

➡️ Mark Zuckerbergን በ ፌስቡክ ብሎክ ማድረግ አይቻልም።

➡️ በየቀኑ 600,000 የፌስቡክ አካውቶች ላይ የሰበራ
(hack ) ሙከራዎች ይደረጋሉ።

➡️Mark Zuckerberg እንደ ፌስቡክ ዋና ሃላፊነቱ በአመት የሚቀበለው ደሞዝ 1$ ነው።

➡️የ like የሚለው ምልክት የመጀመርያ መጠርያው awesome ነበር።

➡️ዘመናዊ ስልክ ተጠቃሚዎች ፌስቡክን በቀን 14 ጊዜ ይጎበኙታል።

➡️ጥቂት የማይባሉ ግለሰቦች በፌስቡክ ጏደኞቻቸውን
unfriend በማድረጋቸው ምክንያት ተገለዋል።

➡️አሜሪካዊ ፌስቡክ ተጠቃሚ በአማካይ በቀን 40
ደቂቃ ፌስቡክ ላይ ያጠፋል።
በተደረገው ጥናት መሰረት ከፌስቡክ ተጠቃሚዎች
1:3 ( ከሶስቱ አንዱ) ፌስቡክን ከተጠቀሙ ቡሃላ

➡️በህይወታቸው እርካታን አይሰማቸውም።
ፌስቡክ ከመጀመርያው ቀን ጀምየሚጠቀመው
ሰማያዊ ቀለም ነው።

➡️ይህም የሆነው ባለቤቱ (Mark
Zuckerberg ) የቀይና አረንጏዴ ቀለም የማየት ችግር
(red-green color blindness) ስላለበት ነው።

➡️ፌስቡክ ውስጥ 30,000,000 የሞቱ ሰዎች
አካውንት አለ።

➡️Facebook,Twitter እና The New York
Times ከ2009 ጀምሮ በቻይና ብሎክ ተደርገዋል።

➡️8.7% የፌስቡክ አካውንቶች የውሸት (fake )
ናቸው።
➡️በየደቃቂው 1.8 ሚሊየን like ይደረጋሉ።

➡️MySpace ፌስቡክን በ2005 ለመግዛት ጠይቆ በ Mark Zuckerberg 75 ሚሊየን ዶላር በማቅረቡ
ውድ ነው በሚል ሳይሸጥ ቀርቷል።

➡️ፌስቡክ ከሞቱ ቡሃላ አካውንቶትን ማን እንደሚጠቀምበት (እንደ ወራሽ) ማድረግ
የሚያስችል አገልግሎት አለው።

➡️Whats App ከመሰረቱት ውስጥ አንዱ የሆነው

➡️Brian Action በ2009 ፌስቡክ ስራ ጠይቆ አላገኘም
ነበር። ከ5 ዓመት ቡሃላ ፌስቡክ WhatsAppን በ19 ቢሊዮን ዶላር ገዝቶታል

══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮♦️.
@ELA_TECH                         
🎯♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀♦️.
@ELA_TECHBOT      
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Who is known as the " father of computer " ?
Anonymous Quiz
38%
Henry edward roberts
16%
Tim berners - lee
38%
Charles babbage
8%
Blaise pascal
Which one of the following is not an image format ?
Anonymous Quiz
12%
PNG
28%
GIF
51%
WAV
9%
JPEG
Which one of the following isn't a browser
Anonymous Quiz
11%
Google chrome
71%
File explorer
7%
Internet explorer
11%
Mozilla firefox
The process of finding and resolving computer program is called ?
Anonymous Quiz
41%
Debugging
11%
Hacking
7%
Cracking
41%
Programming
binance ምንድነው ?

➡️binance በክሪፕቶከረንሲ ላይ የሚሰራ በእለታዊ የንግድ ልውውጥ በክርፒቶ ከረንሲ የምንዛሬ ልውውጥን የሚሰራ አለምአቀፍ ኩባንያ ነው ። binance 2017 በቻይና ውስጥ የንግድ ሶፍትዌርን በፈጠረው ቻንግፔንግ ዣኦ ነው የተመሰረተው ። ሆኖም የቻይና መንግስት ክሪፕቶከረንሲ ኩባንያዎች ላይ ገደብ በመጣሉ ወደ ጃፓን ሊዘዋወር ችሏል በአሁን ሰአት binance በ ዩናይትድ ስቴት ይገኛል ።


የ binance ጠቀሜታ ምንድነው ?

➡️binance የተለያዩ ነጋዴዎችን (trader) ምንዛሬዎችን እንዲሰሩ እንዲሸጡ እና እንዲለዋወጡ የሚያስችል ቀዳሚ የ 𝕔𝕣𝕪𝕡𝕥𝕠𝕔𝕦𝕣𝕣𝕖𝕟𝕔𝕪 ኩባንያ ነው ። እንዲሁም በ 𝕔𝕣𝕪𝕡𝕥𝕠𝕔𝕦𝕣𝕣𝕖𝕟𝕔𝕪 ላይ የሚገኙ የተለያዩ ኮይኖችን exchange ለማድረግ ይረዳል ለምሳሌነት ያክል በአለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተደራሽነትን ያተረፈው ቢትኮይን መጥቀስ ይቻላል ። በ binance ላይ የሚገኝ የ usdt ( የዶላር) balance ልክ እንደ ቢትኮይን እንዳሉ የ 𝕔𝕣𝕪𝕡𝕥𝕠𝕔𝕦𝕣𝕣𝕖𝕟𝕔𝕪 ኮይኖች እንድንቀይር ይረዳናል ። በብዛት በኢትዮጵያ የዶላር ግብይትን ለማድረግ እንጠቀምበታለን


Binance ኢትዮጵያ ሆነን እንዴት እንጠቀማለን ?

➡️binance በአለም አቀፍ ደረጃ እገዳ ከጣሉ አንድ አንድ ሀገሮች ውጪ በሁሉም ሀገር መጠቀም ይቻላል የሚያስፈልገን (email or phone number ) እንዲሁም national id or passport ነው በኢትዮጵያ ለምንገኝ የታደሰ ፓስፖርት ብንጠቀም የተሻለ ነው ። ከላይ እንደጠቀስኩት ኢትዮጵያ ላይ በብዛት ለዶላር ግብይት ነው የምንጠቀመው ለማንኛውም የውጪ payment ዶላር በ binance ላይ ከሚገኘው P2P platform በመግዛት መጠቀም ይቻላል በ P2P platform ገዢዎችም ሆነ ሻጮች ኢትዮጵያዊ በመሆናቸው የምንጠቀመው የክፍያ መንገድ የሀገር ውስጥ ባንኮችን በመሆኑ የፈለግነውን ክፍያ ለመፈፀም ቀላል ይሆንልናል ።
©433_Crypto
══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮♦️.
@ELA_TECH                         
🎯♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀♦️.
@ELA_TECHBOT      
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ለተማሪዎች የሚጥቅሙ የAI ቱሎች

➡️Academic Help
https://academichelp.net/ = Assists students and writers in creating high-quality essays

➡️Wisdolia
https://www.wisdolia.com/ = Generate flashcards and multiple choice questions in seconds.

➡️Grammarly
https://www.grammarly.com/
Real-time grammar, tone, and plagiarism checker

➡️Smodin
https://smodin.io/
Elevate writing, research, and homework with AI, multilingual
➡️POE
https://poe.com/
Enhance user interactions with adaptable, intelligent

══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮♦️.
@ELA_TECH                         
🎯♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀♦️.
@ELA_TECHBOT      
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Who invented the "QWERTY" keyboard layout ?
Anonymous Quiz
20%
Samuel W.soule
35%
Christopher latham sholes
26%
Henry mile
18%
Charles babbage
Which of the below is not hardware ?
Anonymous Quiz
11%
Printer
38%
Assembler
38%
RAM
12%
Magnetic tape
What was the first internet search engine ?
Anonymous Quiz
36%
Yahoo
32%
Google
21%
Archie
11%
Lycos
P2P ምንድነው ?

➡️P2P ማለት peer to peer ሲሆን ይህም ሲብራራ binance ላይ የሚገኙ የክሪፕቶከረንሲ ንግድ ተጠቃሚዎች ያላቸውን መሸጥ እንዲሁም የሌላቸውን የሚገዙበት መንገድ ነው ። P2P ያለማንም ሶስተኛ ወገን ሻጭ እና ገዢ እርስ በእርሳቸው ተገናኝተው የሚገበያዩበት platform ነው ።

P2P ምን ጠቀሜታዎች አሉት ?

➡️P2P ወይም ደሞ peer to peer ለሰዎች የፈለጉትን የክሪፕቶ ከረንሲ ልውውጥ ለመፈፀም ይረዳል እንዲሁም እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ሀገራት የዶላር አቅርቦትን ለማግኘት ቀላሉ መንገድ ነው ''የዋጋው መወደድ እንዳለ ሆኖ'' ይህ እንዳለ ሆኖ ከP2P ገዝተን በምናገኘው ዶላር የተለያዩ online payment መፈፀም እንችላለን እንምሳሌነት ከ Amazon እቃዎችን order ለማድረግ የተለያዩ የኮሌጅ fee ለክፈል መጠቀም እንችላለን ።

P2P እንዴት መጠቀም እንችላለን

➡️P2P ለመጠቀም በመጀመሪያ verify የሆነ የ binance አካውንት ሊኖራችሁ ይገባል verify ለማድረግ የራሳችን የሆነ national id ወይም passport መጠቀም እንችላለን ። በተጨማሪም መዘንጋት የሌለባችሁ ነገር verify የምታደርጉበት national id ወይም passport ግዴታ የራሳችሁ ሊሆን ይገባል ምክንያቱም በ P2P ዶላር ለመግዛትም ሆነ ለመሸጥ የምትጠቀሙት የክፍያ መንገድ verify በተደረገበት የፓስፖርት ባለቤት ስም ነው ስለዚህ ለመግዛትም ሆነ ለመሸጥ የምትጠቀሙበት የባንክ አካውንት ስም እና verify የሚደረግበት የፖስፖርት ባለቤት ስም ተመሳሳይ መሆን አለበት ።
ካልሆነ በ binance ህግ መሰረት 3rd party ወይም ሶስተኛ ወገን ተጠቃሚ ትሆናላችሁ ያ ደሞ risk አለው ።

P2P risk አለው ወይ ?

➡️P2P ትክክለኛ ሻጭ እና ገዢዎች እንዳሉት ሁሉ scammer (ሌቦችም ይገኙበታል) ስለዚህ የምንገዛው ወይም የምንሸጥለትን ሰው ለይተን ማወቅ አለብን እንዴት ማወቅ እንችላለን ? binance የራሱ የሆነ የ feedback platform አለው ይህ ማለት አንድ ሰው ለሚሰራው ስራ ከተጠቃሚዎቹ የሚያገኘው ምላሽ አለ ያ ምላሽ public የሆነ ሲሆን ጥሩም ሆነ መጥፎ የተሰጠው feedback በፊት ለፊት ገፁ ላይ ይታያል ያንን በመመልከት እንዲሁም ያከናወናቸው ንግድ ብዛት ፣ ከፈፀማቸው ሽያጭ ወይም ግዢ ስንቱን በትክክለኛ መንገድ እንደጨረሰ ፣ እንዲሁም በፐርሰንት ምን ያክል የተአማኒነት ደረጃ እንዳለው በማየት እራሳችንን ከሌቦች መጠበቅ እንችላለን ።
©433_Crypto
══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮♦️.
@ELA_TECH                         
🎯♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀♦️.
@ELA_TECHBOT      
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
What is the size of the ipv6 address ?
Anonymous Quiz
18%
16 bits
26%
32 bits
32%
64 bits
25%
128 bits