ELA TECH💡
162K subscribers
996 photos
26 videos
410 files
891 links
👋 ሰላም ሰላም እንኳን ወደ ELA TECH በሰላም መጡ

ለማንኛዉም ጥያቄ , አስተያየት እንዲሁም ሀሳብ
በዚ ያገኙናል
👇
@ELA_TECHBOT

በ Youtube ጠቃሚ ቪዲዮችን ለማግኘት የ YOUTUBE ቻናላችንን ይጎብኙ
👇
https://youtube.com/@ELA_TECH

ይሄን አንድ ጊዜ በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 👇
Download Telegram
የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ዛሬ ይፋ ይደረጋሉ።

➡️ለዲቪ (Diversity Visa) 2025 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov/ESC/ ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ውጤቱን ወይም ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ።

➡️NB. የማረጋገጫ ቁጥር ማመልከቻው ሲሞላ የተሰጠ ነው። ይህ ቁጥር የጠፋበት Forgot Confirmation Number በማለት አስፈለጊ መረጃ በመሙላት በኢሜል አዲስ ቁጥር ማግኘት ይቻላል።

➡️ውጤቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽት 1 ሰዓት ጀምሮ ይፋ ይሆናል።

➡️የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር " የዲቪ (DV) ሎተሪ አሸንፋችኋል ፣ ከአሜሪካ ኤምባሲ ነው ምንደውለው / ይህን ኢሜል / ቴክስት የምንልከው " በማለት የሚያጭበረብሩ አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች እንዲጠነቀቁ አሳስቧል።

➡️አንድ አመልካች ዲቪ 2025 ደርሶት እንደሆነ እና እንዳልሆነ ማወቅ የሚችልበት ብቸኛው መንገድ ከላይ የተጠቀሰው ድረገጽ መሆኑን አስገንዝቧል።

➡️አሜሪካ በየዓመቱ ከአፍሪካ (ኢትዮጵያ ጨምሮ) ፣ እስያ ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አሜሪካ፣ ደቡብ አሜሪካ እና አውስትራሊያ 55 ሺህ ሰዎችን በዲቪ (DV) ሎተሪ ወደ ሀገሯ ታስገባለች።
©Tikvah Ethiopia

📱 Tiktok  | 📱 Youtube  | 📱 Facebook  | 📱 instagram

══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮♦️.
@ELA_TECH                         
🎯♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀♦️.
@ELA_TECHBOT      
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Delete የተደረገ message እንዴት ማንበብ እንችላለን?

➡️🌐Telegram፣ 🌐WhatsAppና 🌐Facebook Messenger ላይ ሰዎች ሚሴጅ ፅፈውላችሁ እናንተ ሳታዮት delete ቢያደርጉት እንዴት ማንበብ እንደምትችሉ ላሳያችሁ።

➡️ስልካችሁ Samsung ከሆነ

- የስልካችሁ Settings ላይ ትገቡና Notifications የሚለውን ምረጡ።
- Advanced settings የሚል አማራጭ ውስጥ Notification history የሚለውን on አድርጉት።

➡️በዚህ መሰረት ካስተካከላችሁት በኋላ ማንም ሰዉ message ፅፎላችሁ ካጠፋው እዚህ notification history ውስጥ ገብታችሁ ታገኙታላችሁ።
©Big habesha

📱 Tiktok  | 📱 Youtube  | 📱 Facebook  | 📱 instagram

══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮♦️.
@ELA_TECH                         
🎯♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀♦️.
@ELA_TECHBOT      
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
✔️ብዙዎች ኖትኮይንን ቀድመው ባለመጀመራቸው ኋላ ላይ መቆጨታቸውን ተመልክተናል ።

✔️ይህ የኖትኮይን እድል ያመለጣቹ በሙሉ tapswapን በመጠቀም እድላችሁን መሞከር ትችላላቹ

✔️tapswap አስተማማኝ የሆነ ኤርድሮፕ ሲሆን ነገ ላይ ኮይን መሰብሰብ ሊጠናቀቅ ሲል የችኮላ ከመጀመር ዛሬ ላይ በቀላሉ አስጀምራቹ ብዙ ሚልየን ኮይኖችን መሰብሰብ ትችላላቹ ።

✔️የምታገኙት ነገር ይጨምራል እንጂ ምንም የምታጡት ነገር የለም ፤ ይሃው የቦቱ ሊንክ አስጀምራቹ መጠቀም ትችላላቹ 👇👇👇

➡️ https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_487784393
➡️ https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_487784393
➡️ https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_487784393

✔️በተጨማሪም ለምታውቁት ሰው ሼር በማድረግ የምታገኙትን ኮይን ማሳደግ ትችላላቹ 🤗
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⭐️ private coin ያልጀመረቹ ጀምሩ በቅርቡ ነዉ list የሚሆነዉ እንደነ Notcoin እና Tapswap ነዉ 🔥

✔️https://t.me/mnemonic_game_bot/start?startapp=ref_487784393
✔️https://t.me/mnemonic_game_bot/start?startapp=ref_487784393

🕞🕟🕠🕡🕢🕣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ELA TECH💡
⭐️ private coin ያልጀመረቹ ጀምሩ በቅርቡ ነዉ list የሚሆነዉ እንደነ Notcoin እና Tapswap ነዉ 🔥 ✔️https://t.me/mnemonic_game_bot/start?startapp=ref_487784393 ✔️https://t.me/mnemonic_game_bot/start?startapp=ref_487784393 🕞🕟🕠🕡🕢🕣
📌Private coin ያልጀመራቹ ጀምሩ ሊጠናቀቅ 13 ቀን ብቻ ነዉ የቀረዉ በደንብ ከተሰራ አሪፍ ገንዘብ ይገኝበታል ተብሎ ይታሰባል እና በደንብ ይሰራ

✔️https://t.me/mnemonic_game_bot/start?startapp=ref_487784393
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
nvidia ከቀደሙት በ30 እጥፍ የላቀ አቅም ያለውን አዲስ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ‘ሱፐርቺፕ’ ይፋ አድርጓል፡፡

➡️ኩባንያው ባሳለፍነው ሳምንት በካሊፎርኒያ በተደረገ የቴክኖሎጂ አበልጻጊዎች ጉባኤ ላይ የጄኔሬቲቭ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ውጤቶችን ለመፍጠር ወሳኝ የሆኑትን ቺፖች አስተዋውቋል፡፡

➡️ አዲስ የተዋወቀው ማይክሮ ቺፕ አማዞን፣ ጉግል፣ ማይክሮሶፍት እና ኦፕን ኤ.አይን በመሳሰሉ የኩባንያው ደንበኞች አገልግሎት ላይ እንደሚውል የቢ.ቢ.ሲ መረጃ ያመለክታል፡፡ በዚህም በክላውድ አገልግሎቶች እና የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሥርዓቶችን በማበልፀግ ሂደት ወሳኝ ግብዓት እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡

➡️ ኩባንያው ከማይክሮ ቺፑ በተጨማሪ ሰው መሰል ሮቦቶችን (ሂዩማኖይድ) ለማበልፀግ የሚያስችል ፕሮጀክት Gurt የተሰኘ ሥርዓት አስተዋውቋል፡፡

➡️ በዚህ ሥርዓት የሚሰለጥኑ ሮቦቶች የሰዎችን እንቅስቃሴ እና ንግግር በቀላሉ ለመረዳት እንደሚያስችላቸው ተገልጿል፡፡ ሮቦቶቹ ከዓለም ጋር እንዴት መስተጋብር መፍጠር እንደሚችሉ ከተሞክሮ እና ድግግሞች እንደሚማሩ ተዘግቧል፡፡
©Big habesha

📱 Tiktok  | 📱 Youtube  | 📱 Facebook  | 📱 instagram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Diamond  group's  09 29 36 48 91 አድራሻችን  22አዲስ ሕይወት ሆስፒታል  ፊት ለፊት (ወደ ክልል ከተምች እንልካለን )
ብዙዎች በቲኒሹ 100+ ዶላር ያስገኛል እያሉ እየገለፁት የሚገኘው ፕራይቬት ኤር ድሮፕ 11 ቀን ብቻ ቀረው !!

ብዙ ገንዘብ ለማግኘት ፕራይቬት ኤርድሮፕ አሁኑኑ ጀምሩ በተቻለ መጠን ብዙም ለመሰብሰብ ሞክሩ 👇👇👇

https://t.me/mnemonic_game_bot/start?startapp=ref_487784393
ሁሉም ቴሌግራም ላይ ገንዘብ መስሪያ መንገዶች ናቸው! Notcoin በአሁን ሰዐት አልቋል! ብዙ ሰው በትንሹ እስከ 20 ሺ ብር ሰርቷል!

🚀 አሁንም ድረስ እንደ Notcoin አይነት ሌላ ገንዘብ መስሪያ መንገድ አለ!Tap swap ይባላሉ!

ከታች ባለው ሊንክ መሳተፍ ትችላላችሁ!

⚡️ TapSwap 👇
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_487784393
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ጠቃሚና ኢንተርኔት ላይ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች

Audacity: Audio recording and editing software
https://www.audacityteam.org/download/windows/
Blender: Best animation maker software
https://www.blender.org/download/
BleachBit:  free and open-source disk space cleaner, privacy manager, and computer system optimizer.
https://www.bleachbit.org/download
Brave browser: Best secure browser other security features are also included.
https://brave.com/download/
CPU-Z: freeware system profiling and monitoring application that detects the CPU, RAM, motherboard chip-set.
https://www.cpuid.com/softwares/cpu-z.html
picasa: Googles free photo viewer software
https://filehippo.com/download_picasa/
FotoSketcher: photo editing software
https://fotosketcher.com/download-fotosketcher/
Davinchi Resolve: Free video editing software
https://www.blackmagicdesign.com/products/davinciresolve/studio
Everything: searching any files and folders on windows
https://www.voidtools.com/downloads/
OBS Studio (Open Broadcaster Software)
Free and open-source software for video recording and live streaming.
https://obsproject.com/download
HandBrake
A tool for converting video from nearly any format to a selection of modern, widely supported codecs.
https://handbrake.fr/downloads.php
KeePass
A free, open-source password manager that helps you to manage your passwords in a secure way.
https://keepass.info/download.html
Glary Utility: system optimization software to improve PC performance and fix crashes, errors, and other issues.
https://www.glarysoft.com/glary-utilities/download/
Notepad++
A free source code editor and Notepad replacement that supports several languages.
https://notepad-plus-plus.org/downloads/
©Big habesha

📱 Tiktok  | 📱 Youtube  | 📱 Facebook  | 📱 instagram

══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮♦️.
@ELA_TECH                         
🎯♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀♦️.
@ELA_TECHBOT      
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Hamster combat ያልጀመረቹ ጀምሩ በቅርቡ ነዉ list የሚሆነዉ እንደነ Notcoin እና Tapswap ነዉ 🔥

✔️https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId487784393
✔️https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId487784393

🕞🕟🕠🕡🕢🕣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
✔️ዱባይ አንድ ሚሊዮን የA.i ባለሞያዎችን በፕሮምት ምሕንድስና ዘርፍ ልታሰለጥን መሆኗ ተነገረ❗️

➡️የስልጠና መርሓ ግብሩ በሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት ውስጥ አንድ ሚሊዮን ሰዎችን በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የፕሮምት ምሕንድስና መስክ ለማሰልጠን እና ወደ ስራ ለማስገባት ያለመ ነው፡፡ ስልጠናው የወደፊቷን ዱባይ ለመገንባት በተቋቋመው ዱባይ ፊውቸር ፋውንዴሽን (Dubai Future Foundation) አማካኝነት የሚሰናዳ ነው፡፡

➡️የዚህ እንቅስቃሴ ዋና ዓላማ ዓለማቀፍ የቴክኖሎጂ ለውጥን የሚደግፉ ባለሞያዎችን እና ክህሎቶችን በማዳበር ዱባይን በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የፈጠራ መስክ ግንባር ቀደም ማድረግ ነው፡፡

➡️የፕሮምት ምሕንድስና (prompt engineering) ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከፍተኛ ትኩረት እያገኘ መጥቷል፡፡ ፐሮምት (prompt) የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ መተግበሪያዎችን ለማዘዝ የምናስገባውን የጽሁፍ መግለጫ የሚያመለክት ነው፡፡

➡️ይህን መሠረት አድርጎ የተጀመረው የፕሮምት ምሕንድስና የትምህርት ዘርፍ በጄኔሬቲቭ  ሞዴል ሊተረጎም የሚችል ጽሁፍን ከማዋቀር በተጨማሪ ለA.i ሞዴሎች የይዘት ፈጠራ ሀሳብን ይሰጣል፡፡

©Artificial intelligence institute
📱 Tiktok  | 📱 Youtube  | 📱 Facebook  | 📱 instagram

══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮♦️.
@ELA_TECH                         
🎯♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀♦️.
@ELA_TECHBOT      
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Hamster Combat የዛሬውን 5 ሚልየን ኮይን ማግኘት ትችላላቹ 🥳

ቦቱን ከፍታቹ ግቡ > ከዛ Mine (መቆፈሪያ ምልክቷ) > ከዛ እነዚህን ሶስቱን ግዙ

ስማቸው

1. Lambo for a hamster ceo
2. Web3 Academy Launch
3. Partnership Program

══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮♦️.
@ELA_TECH                         
🎯♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀♦️.
@ELA_TECHBOT