ELA TECH💡
173K subscribers
1K photos
26 videos
410 files
898 links
👋 ሰላም ሰላም እንኳን ወደ ELA TECH በሰላም መጡ

ለማንኛዉም ጥያቄ , አስተያየት እንዲሁም ሀሳብ
በዚ ያገኙናል
👇
@ELA_TECHBOT

በ Youtube ጠቃሚ ቪዲዮችን ለማግኘት የ YOUTUBE ቻናላችንን ይጎብኙ
👇
https://youtube.com/@ELA_TECH

ይሄን አንድ ጊዜ በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 👇
Download Telegram
What is the size of the ipv6 address ?
Anonymous Quiz
18%
16 bits
26%
32 bits
32%
64 bits
25%
128 bits
Which manufacturing company produced the first camera phone ?
Anonymous Quiz
18%
Apple
23%
Samsung
44%
Motorola
15%
Sharp
Technophobia is fear of ?
Anonymous Quiz
9%
Time
9%
Telescope
74%
Technology
8%
Telepathy
Robot comes from 'robota' meaning 'forced labour' in which language ?
Anonymous Quiz
32%
Polish
31%
Czech
19%
Austrian
18%
American
🟢ባይትዳንስ ' ቲክቶክ ' ን ለአሜሪካ ከመሸጥ አሜሪካ ውስጥ ቢዘጋው እንደሚመርጥ ሮይተርስ ለኩባንያው ቅርብ የሆኑ ምንጮችን ዋቢ አድርጎ ዘገበ።

🟢ኩባንያው በ' ቲክቶክ ' ጉዳይ እስከመጨረሻው ያሉትን የህግ አማራጮችን ተጠቅሞ እንዳይታገድ ማድረግ ካልቻለ ፤ ለለአሜሪካ ከመሸጥ ይልቅ እስከመጨረሻው መዝጋት ይመርጣል ተብሏል።

🟢አሁን ' ቲክቶክ ' የሚሰራበት አልጎሪዝም ለኩባንያው እንደ ዋናው ነገር እንደሚቆጠርና በዚህ አልጎሪዝም መተገበሪያውን የመሸጥ እድሉ እጅግ ሲበዛ አነስተኛ እንደሆነ የኩባንያው ምንጮች ገልጸዋል።

🟢በዚህም ፤ ለአሜሪካ ገዢ ከመሸጥ አሜሪካ ውስጥ እስከወዲያኛው ድረስ መዝጋትን እንደሚመርጥ ተጠቁሟል።

🟢አሜሪካ ' ቲክቶክ ' እንዲሸጥ ከ9 ወር እስከ 1 ዓመት ገደብ አስቀምጣለች ካልሆነ ግን እስከ ወዲያኛው እንዲታገድ ሕግ አጽድቃለች።

🟢በርካታ ጉዳዩን የሚከታተሉ የዘርፉ ሰዎች አሁን ባለው የአሜሪካ አቋም 170 ሚሊዮን ተጠቃሚዎች ያሉት ' ቲክቶክ ' እስከ ወዲያኛው ድረስ የመወገዱ ነገር እውን መሆኑ አይቀርም ብለዋል።

📱 Tiktok  📱 Youtube  📱 Facebook  📱 instagram

══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮♦️.
@ELA_TECH                         
🎯♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀♦️.
@ELA_TECHBOT      
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በሚሊዮን የሚቆጠሩ አሜሪካውያን በቻይና የመረጃ መንታፊዎች  (hackers ) ወጥመድ መያዛቸው ተነገረ

➡️በሚሊዮን የሚቆጠሩ አሜሪካውያን የኢንተርኔት ‘አካውንቶች’ የቻይና ዜግነት ባላቸው መረጃ መንታፊዎች በዘረጉት እና እጅግ አደገኛ በሆነ ወጥመድ መያዛቸውን የአሜሪካ ባለስልጣናት፣ የፍትህ ቢሮ እና ኤፍ ቢ አይ ገልጸዋል።

➡️በዚህ መጠነ ሰፊ የመረጃ ምንተፋ ወይም ‘ሳይበር አታክ’ ዘመቻ ላይ እንደተሳተፉ የተጠረጠሩ 7 ቻይናውያን ክስ ተመስርቶባቸዋል።

➡️ተከሳሾቹ 14 ዓመታት አስቆጥሯል በተባለው የዚህ የመረጃ ምንተፋ ስራ ግንኙነት እንዳላቸው ተጠርጥሯል።

➡️የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት ሰባቱን ተጠርጣሪዎች ለሚጠቁም እስከ 10 ሚሊዮን ዶላር እንደሚሸልም አስታውቋል።
©Big habesha

📱 Tiktok  📱 Youtube  📱 Facebook  📱 instagram

══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮♦️.
@ELA_TECH                         
🎯♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀♦️.
@ELA_TECHBOT      
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Airdrop ምንድነው ?

➡️airdrop በክሪፕቶ ከረንሲ አለም የተለያዩ አዲስ ቶክኖች ወይም ኮይኖች ወደ ክሪፕቶ ከረንሲ ለመቀላቀል የራሳቸውን ፕሮጀክት ሲያዘጋጁ list ከመደረጋቸው ወይም ገበያውን ከመቀላቀላቸው በፊት ለተጠቃሚዎች በነፃ የሚሰጡበት መንገድ airdrop ይባላል ። airdrop ከዚህ ባለፈ ሌላኛው አላማው ተጠቃሚዎችን ማብዛት እንዲሁም ነባር የክሪፕቶከረንሲ ነባር ተጠቃሚዎችን ለመሸለም አዲስ ተጠቃሚዎችን ለማምጣት ይጠቀሙበታል ።

airdrop ምን ጥቅም አለው ?

➡️airdrop 90% የሚሆኑት free project ናቸው ይህም የተለያዩ ነፃ ቶክኖችን ለማግኘት ፣ በክሪፕቶከረንሲ ላይ ያለንን እውቀት ለማዳበር ወዘተ ጥቅሞች አሉት ። airdrop ያለምንም ወጪ የተለያዩ taskዎችን በመስራት የተዘጋጀውን የ coin airdrop መጠቀም እንችላለን airdrop የመሳካት እድሉ 50/50 በመሆኑ ወጪ የማይጠይቁ የ airdrop projectዎችን መሞከር አይከፋም ።

airdrop ለመጠቀም ምን ያስፈልጋል ?

➡️airdrop ለመጠቀም የተለያዩ የ airdrop project Join ማድረግ ያስፈልጋል በተጨማሪም በ airdrop ላይ የተወሰነ እውቀት ሊኖረን ይገባል  ስለተዘጋጀው የ airdrop የተለያዩ የሶሻል ሚዲያ ገፆችን በማየት መረጃዎችን መሰብሰብ አስፈላጊ ነገር ነው

airdrop እውነት ነው ወይስ ውሸት ?

➡️የትኛውም airdrop 100% አይባልም ይህ ማለት የመሳካት እድሉ 50/50 ነው ግን የተዘጋጀው airdrop ያዘጋጀው ድርጅት የመሳካት እድሉ ላይ ልዩነት ያመጣል እንደምሳሌነት በቴሌግራም የተዘጋጀውን notcoin መመልከት እንችላለን ይህ project list በተደረገው TON ቶክን የሚታገዝ እንዲሁም ከቴሌግራም ጋር ተያያዥነት ያለው የ airdrop project ነው ይህም የመሳካት እድሉን ከፍ ያደርገዋል።
©4-3-3 Crypto

📱 Tiktok 📱 Youtube 📱 Facebook 📱 instagram

══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮♦️.
@ELA_TECH                         
🎯♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀♦️.
@ELA_TECHBOT      
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
The smallest unit of data in computer is ?
Anonymous Quiz
55%
Bit
12%
Nibble
14%
Kb
20%
Bytes
The server on the internet is also known as ?
Anonymous Quiz
29%
Hub
44%
Host
23%
Gateway
4%
Repeater
መደበኛ ያልሆነ የልብ ምት መጠቆም የሚችል የሰውሰራሽ አስተውሎት ሞዴል  ይፋ ሆነ፡፡

➡️ተመራማሪዎች የልብ ምት መዛባት (cardiac arrhythmia) በመባል የሚታወቀውን መደበኛ ያልሆነ የልብ ምትን አስቀድሞ መጠቆም የሚያስችል የሰውሰራሽ አስተውሎት ሞዴል ይፋ ማድረጋቸውን ኤም.ኤስ.ኤን ድረገፅ ዘግቧል፡፡

➡️የሉክሰምበርግ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎችን ጨምሮ ከተለያዩ የምርምር ተቋማት በተውጣጣ ቡድን የበለፀገው ሞዴል ከመደበኛ የልብ ምት ወደ መደበኛ ያልሆነ የሚደረገውን ሽግግር በ80 በመቶ የትክክለኛነት መጠን መተንበይ መቻሉ ተመላክቷል፡፡

➡️ሞዴሉ በቻይና ዉሃን ከተማ ከሚገኘው ቶንግጂ ሆስፒታል በ24 ሰዓት ውስጥ የተወሰዱ 350 የታማሚ ናሙናዎችን በግብዓትነት በመጠቀም በዲፕ ለርኒንግ የማሽን ማስተማር ሂደት የበለፀገ ነው፡፡

➡️ቴክኖሎጂውን ሰዎች ከሚጠቀሟቸው የተለያዩ ተለባሽ ስማርት መሳሪያዎች ጋር በማቀናጀት ለታካሚዎች ስለልብ ምታቸው ሁኔታ ወቅታዊ መረጃዎችን መስጠት እንደሚችል ተጠቁሟል፡፡ መደበኛ ያልሆኑ ሁኔታዎች ሲኖሩም በአማካይ በየ30 ደቂቃ ማስጠንቀቂያ በመስጠት የቅድመ መከላከል ርምጃዎችን እንዲወስዱ ያስችላቸዋል፡፡

➡️ሞዴሉ ሰዎች የልባቸውን ደህንነት በየሰዓቱ ክትትል እንዲያደርጉና  ቅድመ ማስጠንቀቂያዎችን ተጠቅመው ጤናቸውን እንዲጠብቁ በማስቻል ረገድ ጉልህ ሚና ይኖረዋ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
©EAII

📱 Tiktok  📱 Youtube  📱 Facebook  📱 instagram
══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮♦️.
@ELA_TECH                         
🎯♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀♦️.
@ELA_TECHBOT      
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Who created the c++ programming language ?
Anonymous Quiz
21%
Bjarne stroustrup
45%
James gosling
20%
Denis bergamp
14%
Bill joy
What is an error in a computer program is called ?
Anonymous Quiz
10%
Mistake
19%
Spam
39%
Bug
32%
Error
Which was the first commercial produced microprocessor ?
Anonymous Quiz
16%
Four - phase AL 1
31%
Mos technology 6502
39%
Intel 4004
14%
Amd Am2900
ዲፕ ለርኒንግ

➡️ዲፕ ለርኒንግ የማሽን ለርኒንግ ንዑስ ክፍል ነው፡፡ ይህ ማሽኖችን የማስተማር ሂደት በተለምዶ የሰውን አስተውሎት የሚጠይቁ ውስብስብ ስራዎች በማሽኖች በቀላሉ እንዲከወኑ ዕድል ፈጥሯል፡፡ ዲፕ ለርኒንግ በሰው ልጅ አዕምሮ አምሳያ የተቀረጹ ሰው ሰራሽ የነርቭ አውታረ መረብ (artificial neural network) የስልተቀመር መዋቅሮችን ይጠቀማል፡፡

➡️ይህ ቴክኖሎጂ ማሽኖች የሚሰጣቸዉን ዳታ በመጠቀም ብቻ ያለሰዎች ጣልቃ ገብነት የተለያዩ ተግባራትን መከወን የሚችሉበትን አቅም መፍጠር የቻለ ነው፡፡ ለዚህ አቅም ዕውን መሆን በርካታ መጠን ያለውን ዳታ የሰው ሰራሽ የነርቭ አውታረ መረቦች የመማር የላቀ ችሎታቸው ተጠቃሽ መሆኑን የአማዞን ዌብ ሰርቪስ ድረ-ገጽ ያስነብባል።

➡️ዲፕ ለርኒንግ በተለያዩ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ መስኮች አስደናቂ ስኬቶችን አስመዝግቧል- ኮምፒውተር ቪዥን፣ የተፈጥሮ ቋንቋ ቅንብር፣ የንግግር ማወቂያ እና ሌሎች ተጠቃሽ ናቸዉ። ከእነዚህ ተጠቃሽ ተግባራዊ ምሳሌዎች መካከል ሲሪ፣ አሌክሳ እና ኮርታናን የመሳሰሉ ምናባዊ ረዳቶች ይገኙበታል፡፡ እነዚህ አገልግሎቶች ከሰዎች ጋር በሚያደርጉት መስተጋብር ጥቅም ላይ የሚውለውን ቋንቋ ለመረዳት ዲፕ ለርኒንግን ይጠቀማሉ፡፡
©EAII

📱 Tiktok  📱 Youtube  📱 Facebook  📱 instagram
══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮♦️.
@ELA_TECH                         
🎯♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀♦️.
@ELA_TECHBOT      
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የዓለማችን ትልቁ 3ዲ ማተሚያ

➡️ፋክትሪ ኦፍ ዘ ፊዩቸር (Factory of the Future) የተሰኘ የዓለማችን ግዙፍ 3ዲ ማተሚያ በአሜሪካው ሜይን ዩኒቨርሲቲ ይፋ ሆኗል፡፡ መሣሪያው በ2019 በዚሁ ዩኒቨርሲቲ ከተሰራዉና ማስተር ፕሪንት (MasterPrint) ከተሰኘዉ 3ዲ ማተሚያ በአራት እጥፍ የሚልቅ ነዉ፡፡

➡️ማተሚያው 29 ሜትር ርዝመት፣ 10 ሜትር ስፋት እና 5 ሜትር ቁመት ያላቸውን ቁሳቁሶች ማተም የሚችል ነው። በተጨማሪም በሰዓት 227 ኪሎ ግራም የማተም አቅም አለው።

➡️በትላልቅ የግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ የሚሳተፈዉ ይህ መሣሪያ እንደ ድልድይ ግንባታ ፣ የንፋስ ኃይል ማመንጫ እና መርከብን የመሳሰሉ ግዙፍ ቁሶችን በማምረት ሂደት ለአካባቢ ተስማሚ የሆነ የማምረቻ አማራጭ ይዞ መምጣቱን ከዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጽ የተገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡
©EAII

📱 Tiktok  📱 Youtube  📱 Facebook  📱 instagram
══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮♦️.
@ELA_TECH                         
🎯♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀♦️.
@ELA_TECHBOT      
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤️ሰላም ቤተሰብ ከታች ጋር Mute😭 ያደረጋችሁ Unmute በማድረግ መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ማድረግ ትችላላችሁ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM