የተቋሙ አመራር ዘመን ተሻጋሪና ለቀጣዩ ትውልድ አሻራ የሚሆኑ ሥራዎችን ማከናወን አለበት
.....///....
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አመራሮች በዓላማ ጥራት ዘመን ተሻጋሪና ለቀጣዩ ትውልድ አሻራ የሚሆኑ ሥራዎችን መስራት እንዳለባቸው የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ፕሬዝዳንት ተናገሩ።
ፕሬዝዳንቱ አቶ ዛዲግ አብርሃ እንደተናገሩት አመራሮቹ ለጊዜያዊ ስኬት ሳይሆን መሠረታዊ የተቋሙን እሴቶች ጠብቀው ለትውልድ የሚሻገሩና ዘመኑን የሚዋጁ ሥራዎችን ትኩረት ሰጥተው ማከናወን አለባቸው።
ደካማ የሥራ አፈጻጸም ባህልን በማስወገድ በዘርፉ የመጪውን ዘመን ስጋቶች በመቀነስ እና መልካም ዕድሎችን በመጠቀም ለሀገር የሚጠቅም አሻራ ለማኖር የአመራሩ ሚና ከፍተኛ ነው ብለዋል።
ከዓላማና ከአሻራ የተፋታ የሥራ አፈጻጸምን ብቻ መሰረት ያደረገ የሥራ ባህል መሰላቸትን፣ የሥነ ምግባርና የተቋማዊ እሴት መሸርሸር እንዲሁም የፈጠራ ችግርን እንዲኖር ያደርጋል ያሉት አቶ ዛዲግ ይህም በሥራ አመራሩ መካከል ፉክክርን በማስፈን ትብብርን እንደሚያጠፋ ገልጸዋል።
እንደኤንሮንና ቮልስ ዋገን ያሉ ኩባንያዎች እንዲሁም ሌማን ብራዘር የተሰኘ አሜሪካዊ ባንክ ጊዜያዊ ስኬት ላይ በማተኮር እና አፈጻጸማቸው ከዓላማ እና ከአሻራ የተፋታ በመሆኑ ለውድቀት መዳረጋቸውን ለአብነት አንስተዋል።
እንደአመራር ዘላቂ ስኬትና መሠረታዊ ለውጥ ለማስመዝገብ በተቋሙ ያለውን የማትጊያ ሥርዓት፣ የሠው ኃይል ምደባ፣ የሥራ ግምገማና በጀት ከዓላማ፣ ከተቋማዊ እሴትና ከርዕይ አንጻር መቃኘትና የመማማር ሥርዓትን ማጎልበት እንደሚገባ አብራርተዋል።
የተቋሙ መጠንከር የሀገር ብቻ ሳይሆን ለቀጣናው መነሳትና ማንሰራራት በመሆኑ አመራሮች ለጊዜያዊ ስኬት ሳይሆን ዘላቂ አሻራን ለማኖር ትልልቅ ሥራዎችን በተነሳሽነት ስሜት ማከናወን አለባቸው ብለዋል።
ተቋሙ አባይን በመሳሰሉ ወንዞቻችን ተጠቅመን የሕብረተሰባችንን የኃይል ፍላጎት ለማሟላት እንዳንችል አድርጎ የቆየውን የኢትዮጵያን የዘመናት ሰንኮፍና ፍርደ ገምድል ውሳኔ በማስወገድ የበራች ኢትዮጵያን የመፍጠር ሀገራዊ ኃላፊነት በብቃት የመወጣት ዓላማ ላይ አተኩሮ መስራት እንዳለበት ገልጸዋል።
በኃይል ዘርፉ የሚመዘገበው ለውጥ የአጠቃላይ ብልጽግና መሠረት ነው ያሉት አቶ ዛዲግ ለትውልድ በረጅም ጊዜ በዓላማ አቅዶ በመስራት ውጤት የማምጣት ተምሳሌት በሆነው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ የተገኘውን ውጤት በማባዛት የበራች ኢትዮጵያን መፍጠር እንደሚገባ አብራርተዋል።
አመራሩ የአሻራ ግምገማ በማድረግ፣ መጭውን ጊዜ አልሞ በትብብር ለተቋማዊ እሴት እና ለረጅም ጊዜ ውጤት ያለመታከት መስራት እንዳለበት አሳስበዋል።
💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!”
📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric
📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication
📌ትዊተር↠https://twitter.com/EEPethiopia
📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power
📌ዩትዩብቻናል↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia
📌ቲክቶክአካውንት↠https://tiktok.com/@ethio_power
📌ድረ- ገፃችንንም ይጎብኙ https://www.eep.com.et
ነሐሴ 14 ቀን 2017 ዓ.ም

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
❤6👎1
በተቋሙ የሚከናወኑ ሥራዎች አርበኝነትን የሚጠይቁ ናቸው
.....///.....
በኃይል ልማት ዘርፉ ላይ መሠረታዊ ለውጥ በማምጣት ሁሉን አቀፍ ዕድገት ለማረጋገጥ በአርበኝነት ስሜት መስራት እንደሚገባ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ፕሬዝዳንት አቶ ዛዲግ አብርሃ ተናገሩ።
ሦስተኛ ቀኑን በያዘው ሥልጠና ላይ ፕሬዚዳንቱ በአርበኝነት ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አመራሮች ገለፃ አድርገዋል።
አርበኝነት በሀገር ፍቅር ስሜትና በአሻጋሪ ሀሳቦች ዙሪያ በመሰለፍ ዜጎች ችግርና መከራን ተጋፍጠው ለሀገር ልማት እና ዕድገት እንዲሁም ነጻነት የሚከፍሉት መስዋዕተነት ነው ብለዋል።
እንደ ሀገር በፍጥነት ለማደግና ሁለንተናዊ ለውጥ ለማምጣት የኃይል ልማት ዘርፉ ማደግ ወሳኝ መሆኑን የጠቀሱት አቶ ዛዲግ ለዚህም በዘርፉ መስዋዕትነት ለመክፈልና ሀገርን ለማገልገል ቁርጠኛ የሆኑ አርበኛ ሠራተኞችን ማፍራት እንደሚገባ አብራርተዋል።
ተቋሙ ህዳሴ እና ኮይሻን ጨምሮ የሚያከናውናቸው ትላልቅ ሀገራዊ ፕሮጀክቶች በአርበኝነት ስሜት የተቃኙ ዓላማዎች እንዲኖሩት አመራሩ ሚናውን መወጣት እንዳለበት ገልፀዋል።
አርበኝነት ተስፋንና ታሪክን የሚያገናኝ ዘርፈ ብዙ መልክ ያለው መሆኑን የጠቆሙት ፕሬዚዳንቱ በባህሪው ገንቢም አጥፊም ሊሆን እንደሚችል አብራርተዋል።
አርበኝነት አጥፊ ሲሆን ሙስና በማስፋፋት፣ የጋራ ርዕይን በማጥፋት፣ ትብብርና አንድነትን በመሸርሸር ዕድገትና ተስፋ እንዳይኖር እንደሚያደርግ አብራርተዋል።
የተቋሙ አመራር የአርበኝነትን መልካም ጎን ለይቶ ተቋማዊ ባህል በማድረግ በኃይል ልማት ዘርፉ መሠረታዊ ለውጥ ለማምጣትና መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ መሆን እንደሰለበት አሳስበዋል።
አመራሩ ሠራተኛውን በማስተባበር ማህበረሰብንና ሀገርን በመሠረታዊነት ለመለወጥ መትጋት፣ ትውልድ ተሻጋሪ የሆኑ ተግባራትን አቅዶ መስራት፣ ችግሮችን ከመገፋፋት ወጥቶ በትብብርና በጊዜ የለኝም ስሜት ማከናወን እንዳለበት አሳስበዋል።

❤14👍1👎1
የህዳሴ ግድብ የብሔራዊ ጥቅሞች ንጉስ ነው
ዛዲግ አብርሃ
.....///......
የህዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ብሔራዊ ጥቅማችንን በማስጠበቅ በጋራ ተጠቃሚነት ላይ የመልማት ሀገራዊ ፍላጎታችን ዐቢይ ማሳያ መሆኑ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ፕሬዝዳንት አቶ ዛዲግ አብርሃ ገለጹ።
ሀገራት የውጭ ግንኙነት ፖሊሲዎቻቸው የሚቀዱት ከብሔራዊ ጥቅማቸው በመሆኑ ለዚህ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥተው እንደሚሰሩ ተናግረዋል።
ለታዳጊ ሀገራት የኃይል አቅርቦት የብሔራዊ ጥቅም ጉዳይ ነው ያሉት ፕሬዝዳንቱ ኢትዮጵያ በአባይ ውሃ ላይ ፍትሐዊ አጠቃቀምን ማረጋገጥ እና ወደብ ማግኘት ቀዳሚ ብሔራዊ ጥቅሟቿ መካከል ዋነኞቹ ናቸው ብለዋል።
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በሁሉም ኢትዮጵያውያን ዘንድ ቅቡልነት ያገኘ ፕሮጀክት በመሆኑ ለስኬት መብቃቱን ተናግረዋል።
የኃይል ማመንጫ ግድቡ ተገንብቶ መጠናቀቅ የተፈጥሮ ሀብታችንን እንዳንጠቀም ተደቅኖ የቆየውን ፈተና በማስወገድ ብሔራዊ ጥቅማችንን ለማስጠበቅ ስትራቴጅካዊ ድል የተገኘበት መሆኑን ገልጸዋል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የህዳሴ ኃይል ማመንጫ ግድብ ሌሎች ፍላጎቶቻችንን ለማሳካት የሚያስችል የብሔራዊ ጥቅሞች ንጉስ መሆኑን በመረዳት ወደ ኦፕሬሽን ከገባ በኋላም ተንከባክቦ መጠቀምና ለቀጣይ ትውልድ ማስተላለፍ ላይ ትኩረት ሰጥቶ መስራት ይገባል ብለዋል።
ተቋሙ የሀገርን የኢነርጂ ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ እየሰራቸው ያሉ የኃይል መሠረተ ልማቶችን ከብሔራዊ ጥቅም አንጻር በመቃኘት ብዙ ህዳሴዎችን አቅዶ መተግበር እንዳለበት አብራርተዋል።
ብሔራዊ ጥቅም ላይ ተመስርቶ ሥራዎችን የማያከናውኑ ተቋማዊ መጨረሻቸው ውድቀት ነው ያሉት አቶ ዛዲግ ተቋሙ በዚህ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ዘመን ከሌሎች ተቋማት ጋር በመቀናጀት እና የመፈጸም አቅሙን በማሳደግ በኃይል ልማት ዘርፉ ለሀገር ማንሰራራት መሰረት የሆኑ ሥራዎችን እንደሚገባው ጠቁመዋል።

❤19👍6⚡2
የፈተና ውጤት ማስታወቂያ
.....///.....
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በቼንጅ ማኔጅመንት ኦፊሰር 3ኛ (ዲ-4) የስራ መደብ ለመቅጠር ነሐሴ 08 ቀን 2017 ዓ.ም የቃል ፈተና መስጠቱ ይታወቃል፡፡
ስለሆነም በቼንጅ ማኔጅመንት ኦፊሰር 3ኛ (ዲ-4) የስራ መደብ የቃለ መጠይቅ ፈተና ተፈትናችሁ የማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ ተራ ቁጥር 1 እና 2 ላይ ስማችሁ የተገለጸው አመልካቾች ከነሐሴ 16 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 (አምስት) የስራ ቀናት ውስጥ ኮተቤ በሚገኘው በዋናው መ/ቤት የሰው ኃይል ቅጥርና ምደባ ቢሮ በመገኘት የትምህርት ማስረጃ፣ የስራ ልምድ ዋናውን እና ኮፒ በመያዝ ቀርባችሁ የቅጥር ሂደት እንድትፈጽሙ እናሳውቃለን፡፡
በቼንጅ ማኔጅመንት ኦፊሰር 2ኛ (ዲ-3) የስራ መደብ የወጣው ማስታወቂያ የተሰረዘ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ነሐሴ 15 ቀን 2017 ዓ.ም

❤26👎4