Forwarded from ኢትዮ - ኮን ሬድዮ ፕሮግራም/Ethio con radio perogram/
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮ ኮን ህዳር 9፤ 2017
የኢትዮጵያ ኮንሥትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች እና አባላት በሳይንስ ሙዚየም የብልጽግና ፓርቲ አምስተኛ አመት የምስረታ በአልን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀውን የፎቶ አውደ ርእይ ጎበኙ ::
የተዘጋጀው የፎቶ አውደ ርእይ ቅድመ ለውጥ፣ከለውጡ እስከ ብልጽግና ፓርቲ ምስረታ፣እንዲሁም ከብልጽግና ፓርቲ ምስረታ እስከ አሁን እና ከዚህ በኇላ እና ወደፊት የአገራችን የመጻኢ ዘመን አመላካች ነገሮችን የሚያሳይ የፎቶ ኢግዚቢሽንን ነው::
በመሆኑም የኢትዮጵያ ኮንሥትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የብልጽግና ፓርቲ አመራሮችና አባላት አገራችን ባለፉት ስድስት አመታት እና የወደፊት ጉዞዋን የሚያሳይ በአጠቃላይ እንደ አገር የተከናወኑ ተግባራትን ፣በፎቶ ቁልጭ አድርጎ በሚያሳየው የፎቶ ኢግዚቢሽንን ህዳር 20/2017 ዓ/ም ከቀኑ 08፡30 ጀምሮ በሳይንስ ሙዚየም በመገኘት ጉብኝት አካሂደዋል፡፡
ስለሆነም እርስዎም የፎቶ ኢግዚቢሽኑን በአካል በመጎብኘት ግንዛቤዎትን ያሳድጉ "ይባል የለ ለምን አይናገር ይናገራል ፎቶ የኆላውን ታሪክ ወደፊት አምጥቶ '' ስለሆነም ባለፉት ሰድስት አመታት እንደ አገር በየዘርፉ የተከናወኑ ተግባራትን የፎቶ አውደ ርእዩን በመጎብኘት ይመልከቱ ፡፡

የኮርፖሬሽኑ አትሌቲክስ ክለብ በመካከለኛ ርቀት አሸናፊ ሆነ
---------
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን አትሌቲክስ ክለብ ተወዳዳሪ የሆነችው አትሌት ሀረገወይን ካልአዩ ከህዳር 11-15 ቀን 2017 ዓ.ም በተከናወነው የ4ኛው የፔፕሲ አዲስ አበባ የክለቦች አቋም መለኪያ ውድድር ላይ በ800 እና በ1500 ሜትር ውድድር አሸናፊ ስትሆን 800 ሜትሩን 2 ደቂቃ ከ05 ሴኮንድ በአንደኛነት በማጠናቀቅ የወርቅ እና 1500 ሜትሩን ደግሞ 4 ደቂቃ ከ22 ሴኮንድ በሁለተኛነት በማጠናቀቅ የብር ሜዳሊያ አሸናፊ ሆናለች፡፡