ECWC/ኢኮሥኮ
14.3K subscribers
3.6K photos
35 videos
295 files
299 links
Official ECWC Telegram Channal
.የኮርፖሬሽኑ ዜናዎች
.የጨረታና የሥራ ማስታወቂያዎች
. በየወሩ የሚታተመው የዜና መጽሄት
. ፎቶዎች እና አጫጭር ቪዲዮች
.በየ 6ወሩ የሚታተመው የኮርፖሬሽኑ ዕይታ መጽሄት እና የኮርፖሬሽኑ ፕሮፋይል በዚህ ገጽ ላይ በየጊዜው ይቀርባል፡፡
Download Telegram
የጉባኤው ተሳታፊዎች  የኮርፖሬሽኑንን ኢንዱስትሪ ዞን ጎበኙ
‎------------------- 
‎የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን(ኢ.ኮ.ሥ.ኮ) መሠረታዊ የሠራተኛ ማህበር በ7ኛ መደበኛ ጠቅላላ  ጉባኤ ተሳታፊዎች ቃሊቲ የሚገኘውን  የኮርፖሬሽኑን ኢንዱስትሪ ዞን ጎበኙ።

በተያያዘም በጉባኤው ማጠቃለያ ፕሮግራም ላይ ለኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር ዮናስ አያሌው እና ለኢ.ኮ.ሥ.ኮ መሰረታዊ ሰራተኛ ማህበር  ፕሬዚደንት አቶ አንተነህ ሙሉቀን ዕውቅና እና የምስጋና ሽልማት  ተሰጥቷል።‎
‌‌‎
በ2018 የበጀት ዓመት ዕቅድ ዝግጅት ላይ ስልጠና ተሰጠ
------------
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢ.ኮ.ሥ.ኮ) የሥራ መሪዎችና የሚመለከታቸው ሠራተኞች በኮርፖሬሽኑ የ2018 የበጀት ዓመት ዓመታዊ ዕቅድ ዝግጅት ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማዳበሪያ ስልጠና ተሰጣቸው፡፡
ከ70 በላይ የሥራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች የተሳተፉበት ስልጠና ዋና ዓላማ የኮርፖሬሽኑን የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ስታንዳርዱን ጠብቆ እንዲዘጋጅ ለማስቻል እንደሆነ ተገልጿል፡፡
An amazing performance by successfully completing 7th floor within 100 days.
This remarkable achievement was accomplished while maintaining superior quality standards throughout every phase of the project. The team’s dedication to excellence ensured that all construction activities were executed flawlessly, with meticulous attention to detail and strict adherence to best practices. Notably, the entire process was conducted without any safety incidents, highlighting the project’s strong commitment to worker well-being and rigorous safety protocols. This combination of speed, quality, and safety sets a new benchmark for construction projects and reflects the professionalism and expertise of everyone involved.