Ethiopian Coffee and Tea Authority
6.03K subscribers
5.9K photos
30 videos
67 files
372 links
Ethiopian Coffee and Tea Authority
Download Telegram
#በኦሮሚያ ክልል የሻይ ቅጠል ምርት!
👉በክልሉ የሻይ ቅጠል ልማት በአጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ እድገት አሳይቷል። በዚህም፡-
-በ2013 ዓ.ም በሻይ ቅጠል የተሸፈነው መሬት 1,183 ሄክታር ነበር። በአሁኑ ወቅት ይህ አሃዝ ወደ 2,697 ሄክታር አድጓል።
👉መንግስት ምርቱን ለማስፋፋት የተለያዩ ድጋፎችን እያደረገ ይገኛል፦ ይሄውም:-
-ገበሬዎችን በክላስተር እንዲያለሙ ማበረታታት።
-ምርጥ የሻይ ቅጠል ዝርያዎችን፣ የሙያ ስልጠናና ቴክኒካዊ ድጋፎችን ማቅረብ።
-የገበያ ትስስርን ማጠናከርና የምርት ጥራትን ማሳደግ።
👉ቀደም ሲል ልማቱ በአንድ የግል ድርጅት ላይ ብቻ የተወሰነ የነበረ ቢሆንም፣ አሁን ላይ ሌሎች የግል ባለሃብቶች በስፋት እንዲሳተፉ ምቹ ሁኔታዎች እየተፈጠሩ መሆኑን የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል። ይህም የዘርፉን ዘላቂነትና ተወዳዳሪነት እንደሚያሳድገው ይጠበቃል።
#ባጭሩ፦ የሻይ ቅጠል ልማት በኦሮሚያ ክልል አዲስ የሥራ ዕድልና የገቢ ምንጭ እየፈጠረ ያለ ስኬታማ የግብርና ኢኒሽየቲቭ ነው።
👉https://t.me/agriworld19
#ECTA #agriculturepostethiopia #agriculture #tealeaf #Oromia_Ethiopia
☕️ Strengthening Global Ties: Armenian Coffee Giants Meet with ECTA Director General

A high-level delegation from a major Armenian coffee company visited the Ethiopian Coffee and Tea Authority (ECTA) today for a strategic discussion with Director General, Hon. Dr. Adugna Debela.

During the session, Dr. Adugna highlighted:

Immense Potential: Ethiopia’s vast capacity for coffee development and premium quality production.

Climate Resilience: Robust government initiatives aimed at tackling climate change challenges.

EUDR Readiness: Ethiopia’s proactive preparation for the upcoming European Union Deforestation Regulation (EUDR).

Diversification: Current progress and opportunities within the Tea and Spices sectors.

This partnership signals a bright future for Ethiopian coffee exports and international market expansion! 🌍🌱

#EthiopianCoffee #ECTA #GlobalTrade #CoffeeIndustry #Sustainability #Ethiopia #Armenia
በጅማ ዞን ባለፉት ዘጠኝ ወራት 52 ሺህ ቶን ቡና ለገበያ ቀርቧል

ጅማ፤ ሚያዝያ 16/2018 (ኢዜአ)፡- በጅማ ዞን ባለፉት ዘጠኝ ወራት 52 ሺህ ቶን ቡና ለገበያ መቅረቡን የዞኑ ግብርና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ቲጃኒ ተማም ተናገሩ።

ኃላፊው ለኢዜአ እንደገለጹት፤ የሚመረተው የቡና ምርት ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ለገበያ እየቀረበ መሆኑንና አቅርቦቱም በየዓመቱ እያደገ መጥቷል።

ለአርሶ አደሩ በየጊዜው የሚደረገው ድጋፍ፣ ክትትልና ሥልጠና የቡና ጥራትን በተሻለ ሁኔታ መጠበቅ እንዳስቻለም ገልጸዋል።

በዚህም ባለፉት ዘጠኝ ወራት 52 ሺህ ቶን ቡና ለሀገር ውስጥና ለውጪ ገበያ ማቅረብ ተችሏል ብለዋል።

ጥራት ያለው ቡናን ለገበያ በማቅረብ ሂደት ውስጥ መሠረታዊ የኅብረት ሥራ ማኅበራት ድርሻ የላቀ መሆኑንም ተናግረዋል።

የጅማ ዞን የኅብረት ሥራ ማኅበራት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ድማሙ ንጋቱ በበኩላቸው፤ በዞኑ 1ሺህ 300 መሠረታዊ የኅብረት ሥራ ማኅበራትና 4 ዩኒየኖች እንደሚገኙ ገልጸዋል።

በዞኑ ዘንድሮ 4ሺህ 800 ቶን የታጠበና ስፔሻሊቲ ቡና ለዓለም ገበያ ለማቅረብ ታቅዶ፤ ባለፉት ዘጠኝ ወራት የዕቅዱን 60 በመቶ ማቅረብ መቻሉን አረጋግጠዋል።

#ኢዜአ #ENA
Strengthening the Backbone of Ethiopia’s Economy: The National Coffee Platform
April 29/2026: Addis Ababa
Ethiopia is taking a bold step toward transforming its coffee sector! The National Coffee Platform recently convened a high-level meeting, bringing together key stakeholders to align visions and tackle the challenges facing our "green gold."