የቡና ኮንፍረንስና ኤግዚቢሽን ሊካሄድ ነው
****************
ጥር 22/2016 ዓ.ም
ክቡር የቡናና ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) በዛሬው እለት የተለያዩ የመንግስት እና የግል ሚዲያዎች በተገኙበት በመጪው ሳምንት አለማቀፍ የቡና ኮንፍረንስና ኤግዚቢሽን መካሄዱን በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ክቡር ዋና ዳይሬክተሩ እንደገለፁት፤ ከ800 በላይ የሀገር ውስጥና የውጭ ድርጅቶች የሚሳተፉበት የመጀመሪያው "የአፍሪካ የቡና ሳምንት በኢትዮጵያ" እና 20ኛው የአፍሪካ ኮፊ አሶሴሽን ኮንፍረንስና ኤግዚቢሽን ከጥር 28 እስከ የካቲት 2 /2016 ዓ.ም. በሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚካሄድ ተናግረዋል፡፡
ለአንድ ሳምንት በሚቆየው ኮንፍረንስና ኤግዚቢሽን ላይ የተለያዩ ታዋቂ ሰዎች፣ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣ አለማቀፍ ቡና ገዢዎች እንዲሁም መንግስታዊ፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች፣ የተለያዩ አገራት ኤምባሲ ተወካዮች ተሳታፊ ይሆናሉ፡፡ የ25 ቡና ላኪ አፍሪካ ሀገራትና የቡና ገዢ ሀገራት የግብርና ሚኒስትሮች መጋበዛቸውን አስረድተዋል።
በኮንፍረንስና ኤግዚብሽኑ ድርጅቶች ምርታቸውን እንደሚያስተዋውቁ፤ ዝርዝር ጥናቶች ቀርበው ውይይት እንደሚደረግባቸው እና በጅማና ሃዋሳ የጉብኝት መርሃ ግብር እንደሚኖር ክቡር ዶ/ር አዱኛ ደበላ ገልጸዋል።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ከ82 ሺህ ቶን በላይ የቡና እሸት ተሰብስቧል
***
(ኢ.ፕ.ድ)
👉67 ሺህ ቶን የቡና ምርት ለማዕከላዊ ገበያ ለማቅረብ ታቅዷል
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በዘንድሮው የምርት ዘመን ከ82 ሺህ 400 ቶን በላይ የቡና እሸት መሰብሰቡን የክልሉ ቡና፤ ሻይ እና ቅመማ ቅመም ባለሥልጣን ገለጸ።
67 ሺህ 348 ቶን የቡና ምርት ለማዕከላዊ ገበያ ለማቅረብ እቅድ መያዙም ተገልጿል።
በክልሉ የቡና፤ ሻይ እና ቅመማ ቅመም ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ አሥራት መኩሪያ ለኢፕድ እንደገለጹት፤ በ2016 የምርት ዘመን ከ82 ሺህ 400 ቶን በላይ የቡና እሸት ተሰብስቦ ወደ ቡና ማዘጋጃ ኢንዱስትሪዎች ገብቷል።
በምርት ዘመኑ 106 ሺህ ቶን የቡና እሸት ለመሰብሰብ የታቀደ ሲሆን እስካሁን ድረስ ባለው የመሰብሰብ ሂደት ከ82 ሺህ 400 ቶን በላይ የቡና እሸት....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://press.et/?p=119308
(ፎቶ ፋይል)

አውሮፓ ህብረት በቅርቡ ተግባራዊ ይደረጋል ባለው መመሪያ (EUDR) ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጠ!
መድረኩ ሁሉንም ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን እንዲወጡ በማድረጉ የተለየ ያደርገዋል ተብሏል!!
(ጥር 23/2016 ዓ.ም፡ ኢ/ቡ/ሻ/ባ)፡-
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አውሮፓ በቅርቡ ተግባራዊ ይደረጋል ባለው መመሪያ (EUDR) ዙሪያ በስካይላይት ሆቴል የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰጥቷል፡፡
መድረኩን በይፋ የከፈቱት የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ክቡር ዶ/ር አዱኛ ደበላ ናቸው፡፡ ዶ/ር አዱኛ በመክፈቻ ንግግራቸው የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክታቸውን ካስተላለፉ በኋላ በዛሬው ዕለት ለመገናኘታችን ምክንያት በቅርቡ እንዲተገበር በተፈለገው የአውሮፓ ህብረት የፀረ-ደን መመሪያ(EUDR) ሰነድ ዙሪያ የጋራ ግንዛቤ ለመያዝ ነው ብለዋል፡፡ በመቀጠልም ዋና ዳይሬክተሩ የመመሪያውን አተገባበር በሚመለከት የተዘጋጀውን ብሔራዊ የትግበራ ዕቅድ ዙሪያ ገለፃ ያደረጉ ሲሆን ዕቅዱም በገንዘብ ሚኒስቴር፣ በግብርና ሚኒስቴር እና በኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን በቅንጅት የተዘጋጀ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ በመመሪያው ትኩረት ከተደረገባቸው የምርት ዓይነቶች አንዱ ቡና በመሆኑና ከ35 እስከ 40 በመቶ የሚሆነውን የውጪ ምንዛሪ የሚያመነጨውና ከ25 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ተጠቃሚ የሚያደርግ ምርት በመሆኑ ከመመሪያውና ከህብረቱ ሃገራት የገበያ ፍላጎት ጋር በማሰናሰን በተቻለ መጠን ትኩረት አድርገን ልንሰራበት ይገባል ሲሉ በአፅንኦት አሳስበዋል፡፡
ዋና ዳይሬክተሩ አክለውም በመድረኩ የሚገኙትን ገንቢ ግብዓቶችን በመጨመር በቀጣይ ለዲፕሎማቶችና ከፍተኛ የመንግስት አካላት ጉዳዩ የሚቀርብ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡ ይህ EUDR 2013/1115 በመባል የተሰየመው መመሪያ ወደ ዘጠኝ ርዕሶች እና 38 የሚደርሱ የተለያዩ አንቀፆችን የያዘ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ ዶ/ር አዱኛ አክለውም መመሪያው በዋናነት ካርቦን ልቀት መቀነስን፣ የጫካ ምንጣሮን መቀነስ እና ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን መቀነስ አበይት ዓላማዎቹ መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡ በዕቅዱ እንደተመለከተው የአውሮፓ ህብረት ገበያን መጠቀም የሚቻለው ምርቱ ከጫካ ምንጣሮ ነፃ ከሆነ፣ ከሀገሪቱ የአመራረት ህግጋቶች በመከተል የተመረተ ምርት ከሆነ እና በተፈለገው ስምምነት መልኩ ስለመተግበሩ ከተረጋገጠ ብቻ ነው ሲሉ አብራርተዋል፡፡
እንደ ዋና ዳይሬክተሩ ገለፃ ይህ መመሪያ ሲተገበር ኢትዮጵያ ሊኖራት የሚችለውን ምቹ ሁኔታ እና ተግዳሮቶችን በዝርዝር አብራተዋል፡፡ በመድረኩ ከተለያዩ ፌዴራል ተቋማት፣ ከቡና አብቃይ ክልሎች፣ የቡና ማህበራት፣ የቡና አልሚዎች፣ ገዥ ወኪሎች፣ ዩኒዬኖች እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ተገኝተዋል፡፡
በመጨረሻም ይህን መድረክ ለየት የሚያደርገው ሁሉም ተሳታፊ ዕቅዱን በመተግበር የበኩሉን የቤት ስራ የሚሰራበት በመሆኑ ነው ብለዋል- ዶ/ር አዱኛ ደበላ፡፡ ዶ/ር አዱኛ አክለውም መመሪያው ከአበይት ዓላማዎቹ አንፃር ቢታይ እጅግ የሚጠቅመንና ቡናችን የሚመለከቱ መረጃዎችን በውል እንድናውቀው የሚረዳን ነው ብለዋል፡፡ በተጨማሪም መመረያው ሊሟላለት የሚፈልጋቸው ቅድመ ሁኔታዎችም በቡና ስራዎቻችን ልናደርገው በፈለግነውና በተሰሩ ስራዎች ዙሪያ ተጨባጭ መረጃዎች እንዲኖሩን ያስችላል ሲሉ ዋና ዳይሬክተሩ ገልፀዋል፡፡ መመሪያውን አለመተግበር በቀጥታ የቡና አልሚ አርሶ አደሩ ላይ ጫና ስለሚፈጥር በትኩረት ልንሰራበት ይገባል በማለት መደረኩ የተጠናቀቀ መሆኑን የባለስልጣን መ/ቤቱ የህዝብ ግንኙነትና የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቡድን በቦታው በመገኘት ዘግቧል፡፡
European Union Deforestation Regulation (EUDR) market is Allowed if products are:-
Deforestation- Free
Produced in accordance with the relevant legislation of the country of production, and
Covered by a Due Diligence statement.
EUDR have Opportunities to Ethiopia as:-
Well established coffee and other institutions,
Ratification of International conventions & treaties,
Rich in coffee genetic diversity & peculiar quality,
Participatory forest management practice and embedded in longstanding indigenous knowledge & skill on coffee farming, and,
Green legacy initiative.
EUDR have also Challenges to Our country like:-
• Low production and productivity in the forest ecosystem,
• Cost implication of compliance measures,
• Small & scattered coffee holding,
• Weak data management system and digitized land title deed,
• Lack of information technology
infrastructure & skilled human resource
Obligations of Operations & Traders:-
Geo-location Data
Details of suppliers(farmers)
Deforestation-free evidences & have been produced legally
Expected Results from Implementing EUDR:-
Knowledge and Awareness
Data Generation management & sharing
Regulatory & Verification
Key Activities under the Action plan
1. Establishing governance & coordination structure
2. Familiarization & Awareness creation(information sharing)
3. Review of existing policies & regulation, identification of gaps & proposing solutions
4. Database establishment, procurement of equipped staff recruitment & capacity building
5. Data collection & management
6. Risk assessment, mitigation & remediation strategy
7. Regulatory & verification.