ECFC LA
428 subscribers
177 photos
10 videos
13 files
299 links
Welcome to ECFC-LA's Telegram Channel. This channel is owned by Ethiopian Christian Fellowship Church Los Angeles and its sole purpose is to communicate with church members and friends of ECFC-LA
Download Telegram
ወገኖች እንደምን አመሻችሁ! ባለፈው እሁድ የሰንበት ትምህርት ያመለጣችሁ ለማያያዝ እንድትችሉ እነሆ:: አዳምጣችሁ ተዘጋጅታችሁ እንገናኝ::
Happy Sunday ቤተሰቦቻችን እንደምን አደረችሁ!! እንኳን ለMay 17, 2026 አደረሳችሁ!!
የምትችሉ ሁሉ ኑ አብረን ቃሉን እንማራ።

2ኛ ጢሞቲዎስ ተከታታይ ትምህርት በPastor Hailu Cherinet::  የዙም ሊንኩ የሚከተለው ነው:: https://us02web.zoom.us/j/3820612593?omn=87019130873 ወይም Meeting ID: 382 061 2593 ወይም በስልክ በመደወል +16699006833,,3820612593# የዙም መስመር ገብታችሁ እንድትካፈሉ ጥሪ እናቀርባለን::
Pastor Hailu Cherinet
ባለፈው እሁድ የነበረው ፕሮግራም የስርጭት ችግር አጋጥሞ ስለነበር እሁድ በድጋሚ በግል ተቀድቷል:: ላመለጣችሁ ይህንን እንድትካፈሉ በዚህ መስመር መጥቷል:: ጌታ ይባርካችሁ

ፓስተር ኃይሉ
Forwarded from Solomon Demssie
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Shalom 🙏 Pr Hailu,
We have some background ajustement on your Video footage.
I like it! From the Team of Media, When you get chance you can replace it on Telegram Channel.
We I get home. I'll replace it on YouTube channel too.
Be Blessed 🙏
ባለፈው እሁድ የነበረው ፕሮግራም የስርጭት ችግር አጋጥሞ ስለነበር እሁድ በድጋሚ በግል ተቀድቷል:: ላመለጣችሁ ይህንን እንድትካፈሉ በዚህ መስመር መጥቷል:: ጌታ ይባርካችሁ

ፓስተር ኃይሉ
ሰላም “ቅዱሳን” የእግዚአብሔር ቤተሰብ, “ጸጋና ሰላም” ይሁንላችሁ። በቤተክርስቲያናችን በወጣት ለክርስቶስ አገልግሎት አስተባባሪነት በ May 30, 4pm የተዘጋጀውን ልዩ የአምልኮ እና የአንድነት ግዜ እንድንገኝ, ሰዎችን ጋብዘን እንድንመጣ, በጌታ ፊት ለህብረት ለዝማሬ ለአምልኮ ቀድመን እንድመጣ በጌታ ፍቅር ልናስታዉሳችሁ, ልንጋብዛችሁ እና ልናበረታታችሁ እንወዳለን። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
Happy Sunday የእግዚአብሔር ቤተሰቦቻችን እንዴት አደራችሁልን!! እንኳን አደረሳችሁ ለMay 24/2026።
የምትችሉ ሁሉ ኑ አብረን ቃሉን እንማራ።

2ኛ ጢሞቲዎስ ተከታታይ ትምህርት በPastor Hailu Cherinet::  የዙም ሊንኩ የሚከተለው ነው:: https://us02web.zoom.us/j/3820612593?omn=87019130873 ወይም Meeting ID: 382 061 2593 ወይም በስልክ በመደወል +16699006833,,3820612593# የዙም መስመር ገብታችሁ እንድትካፈሉ ጥሪ እናቀርባለን::
Pastor Hailu Cherenet
ወገኖች እንደምን ዋላችሁ! ! ባለፈው እሁድ የሰንበት ትምህርት ያመለጣችሁ ለማያያዝ እንድትችሉ እነሆ:: አዳምጣችሁ ተዘጋጅታችሁ እንገናኝ::
ሰላም ወገኖች:-
June 7 እሁድ ከአምልኮ በኃላ የቤተ ክርስቲያናችን የአባላት ስብሰባ ስለሚኖር የECFC Los Angeles አባላት የሆናችሁ በሙሉ በዚህ ስብሰባ ላይ እንድትገኙ ቤተ ክርስቲያን ጥሪዋን ታቀርባለች:: በዚህ ስብሰባ ላይ የሽማግሌዎች አስመራጭ ኮሚቴ ለማዋቀር ጥቆማ ይካሄዳል::
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች:- በቤተክርስቲያናችን በወጣት ለክርስቶስ አገልግሎት የተዘጋጀዉ ልዩ የዝማሬ አምልኮ ምሽት ደረሰ። ኑ የፊታችን ቅዳሜ May 30, በ 4pm በልዮ ድግስ እና ዝግጅት እንጠብቃችሁአለን ሁላችሁም ተጋብዛችኋል:: ሰዎችን ጋብዘን እንድንምጣ። በተመሳሳይ ሰዓት በሁሉም እድሜ ላሉ ልጆች በParadigm ልዩ ፕሮግራም ስላዘጋጀን ልጆቻችሁን ይዛችሁ ተገኙልን።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
ECFC Los Angeles የወጣት ለክርስቶስ አገልግሎት
ሰላም ቅዱሳን!
ነገ አርብ የወሩ የቤተክርስቲያን የአዳር ፀሎት ከምሽቱ 9pm ይጀምራልና፣ የምትችሉ ሁሉ ተገኝታችሁ አብረን በጌታ ፊት እንቅረብ ።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
ሰላም ቅዱሳን!
ዛሬ አርብ የወሩ የቤተክርስቲያን የአዳር ፀሎት ከምሽቱ 9pm  ይጀምራልና፣ የምትችሉ ሁሉ ተገኝታችሁ አብረን በጌታ ፊት እንቅረብ ።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
ተጀምሯል!!!!
Happy Sunday የእግዚአብሔር ቤተሰቦቻችን እንዴት አደራችሁልን!! እንኳን አደረሳችሁ ለMay 31/2026።