መቀመጫቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች የባሌ ተራሮች ብሄራዊ ፓርክን እየጎበኙ ነው
************
የቱሪዝም ሚንስቴር ከዩኔስኮ ጋር በመተባበር መቀመጫቸውን በአዲስ አበባ ላደረጉ አምባሳደሮች ባዘጋጀው በዚህ የጉብኝት መርሀግብር ላይ ከ20 በላይ የውጭ ሀገራት አምባሳደሮች እና ዲፕሎማቶች እየተሳተፉ ይገኛሉ።
በጉብኝቱ ኢትዮጵያ ያላትን የቱሪዝም አቅም በተመለከተ በቱሪዝም ሚንስትር ድኤታ ስለሺ ግርማ ገለፃ መደረጉን ከቱሪዝም ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ተቋም (ዩኔስኮ) ካስመዘገበቻቸው ዓለም አቀፍ ቅርሶች መካከል አንዱ የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ነው።

ማስታወቂያ
**
የሲንቄ ሞባይል አፕሊኬሽንን ከፕሌይ ስቶር አሁኑኑ በማውረድ፣ የባንካችንን ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት በተቀላጠፈ ሁኔታ ይጠቀሙ፣
Appilikeeshinii mobaayilaa Baankii Siinqee "play store" irraa buufachuun tajaajila baankii dhala irraa bilisaa baankii keenyaa fayyadamaa.
Link : url https://bit.ly/SiinqeeMB
#Siinqee_Bank #Baankii_Siinqee #ሲንቄ_ባንክ
#EMPOWERED_TOGETHER

የግብፅ እና የደቡብ አፍሪካ ክለቦች የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ
በካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍጻሜ የመልስ ጨዋታ ዛሬ አል አህሊ ከማሜሎዲ ሰንዳውስ የሚገናኙበት ጨዋታ ይጠበቃል።
ሁለቱ ቡድኖች ፕሪቶሪያ ላይ ባደረጉት የመጀመርያ ጨዋታ 0 ለ 0 የተለያዩ ሲሆን ለፍጻሜ ለመድረስ ምሽት በካይሮ ይገናኛሉ።
የግብፁ አል አህሊ የካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን 12 ጊዜ በማንሳት ስኬታማው ክለብ ቢሆንም በቅርብ አመታት ከሰንዳውስ በተገናኝባቸው ጨዋታዎች ግን ብልጫ ተወስዶበታል።
የደቡብ አፍሪካው ክለብ ማሜሎዲ ሰንዳውስ ከአል አህሊ በተገናኘባቸው ያለፉት ስምንት ጨዋታዎች አልተሸነፈም።
ከ2021 በኋላ ሰንዳውስን ማሸነፍ የተሳነው አል አህሊ ለፍጻሜ ለመድረስ ወደ ሜዳ በሚገባበት ጨዋታ ከ2016ቱ ሻምፒዮን ከባድ ፈተናም ይጠብቀዋል።
ጨዋታው በካይሮ ኢንተርናሽናል ስቴዲም የሚደረግም ይሆናል።
በሌላ የግማሽ ፍጻሜ የመልስ ጨዋታ ኦርላንዶ ፓይሬትስ ከፒራሚድስ ይገናኛሉ።
የግብፁ ፒራሚድስ በካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ ያለፉትን 4 ጨዋታዎች ከማሸነፉ በተጨማሪ 17 ግቦችን አስቆጥሯል።
በመከላከሉም ጠንካራ የሆነው ፒራሚድስ የተቆጠረበት 3 ግብ ብቻ ሲሆን በሜዳው ባለፉት 22 ጨዋታዎች አለመሸነፉ የደቡብ አፍሪካውን ኦርላንዶ ፓይሬትስ ጉዞ ፈታኝ ያደረግበታል ተብሏል።
ሁለቱ ቡድኖች በመጀመርያው ጨዋታቸው 0 ለ 0 መለያየታቸው ይታወሳል።
በአንተነህ ሲሳይ
ኢቢሲ ስፖርት ፌስቡክ ገፅ
ኢቢሲ የፌስቡክ ገፅ
ኢቢሲ ድረ ገፅ
https://t.me/EBCNEWSNOW

ካዛንችስ ለነዋሪዎች ምቹ ሆና ተገንብታለች #ebc #etv #ካዛንችስ #ebcdotstream #kasanchis #speech #coridor #bike #bikeroad
https://youtu.be/y1Nkjuu7J-w
https://youtu.be/y1Nkjuu7J-w
YouTube
ካዛንቺስን በብስክሌት ከጋዜጠኛው ጋር ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
ካዛንችስ ለነዋሪዎች ምቹ ሆና ተገንብታለች #ebc #etv #ካዛንችስ #ebcdotstream #kasanchis #speech #coridor #bike #bikeroad #bicycle #bicycleroad #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
#የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና…
#የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና…
ከታሪፍ በላይ በማስከፈልና ትርፍ በመጫን ህዝብን ያማረሩ 247 ግለሰቦች ርምጃ ተወሰደባቸው
****************
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከአስሩም የክላስተር ከተሞች ተነስተው ወደ አዲስ አበባ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት በሚሰጡበት ወቅት ሕግ እና ሥርዓት ያላከበሩ 247 ግለሰቦች ላይ ርምጃ መወሰዱን የክልሉ የመንገድ ትራንስፖርት ቢሮ ገለፀ፡፡
በምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የመሰረተ ልማት አስተባባሪና የመንገድ ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ መሀመድ ኑሪዬ (ዶ/ር) ከኢቢሲ ዶትስትሪም ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ በተወሰደው ርምጃ 14 የአሽከርካሪዎች ማህበራት ተቀጣሪዎች መባረራቸውን ተናግረዋል፡፡
10 የስምሪት ባለሙያዎችና ሌሎች የትራፊክ ቁጥጥር ባለሙያዎች የእርምት ርምጃ ከተወሰደባቸው መካከል መሆናቸውንም ገልጸዋል፡፡
ከታሪፍ በላይ በማስከፈልና ትርፍ በመጫን ህዝብን ባማረሩ 247 ግለሰቦች ላይ የተወሰደ ርምጃ

አማድ ዲያሎ ወደ ሜዳ ሊመለስ ነው
**********
ወሳኙ የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች አማድ ዲያሎ ካጋጠመው ከባድ ጉዳት በማገገም በግሉ ልምምድ ማድረግ የጀመረ ሲሆን ከሰኞ ጀምሮ ወደ መደበኛ የቡድን ልምምድ እንደሚመለስ ታውቋል፡፡
አማድ ዲያሎ ባጋጠመው ጉዳት ከውድድር ዓመቱ ውጪ ሆኗል ተብሎ የነበረ ቢሆንም ከተጠበቀው ጊዜ ፈጥኖ ማገገም ችሏል፡፡
በዘንድሮው የውድድር ዘመን ለማንችስተር ዩናይትድ ወሳኝ ከሚባሉት ተጨዋቾች አንዱ የሆነው አማድ ዲያሎ ለማንችስተር ዩናይትድ በወሳኝ ሰዓት ወደ ሜዳ መመለሱ ጥሩ ዜና ነው ተብሏል፡፡
በዩሮፓ ሊግ ማንችስተር ዩናይትድ ከአትሌቲክ ቢልባኦ ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ የመድረስ እድል እንዳለውም ተገልጿል።
በሀብተሚካኤል ክፍሉ
የስፖርት ፌስቡክ ገፅን ይወዳጁ

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“የጋራ የሆኑ ብዙ ሚነገሩ ታሪኮች አሉን” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
(መስከረም 29, 2016 ዓ.ም. በቱሪዝም እና ሆስፒታሊቲ አውደ ርዕይ መክፈቻ መርሐ ግብር ላይ ያደረጉት ንግግር)
#PMOEthiopia
ኢቢሲ የፌስቡክ ገፅ
ኢቢሲ ድረ ገፅ
https://t.me/EBCNEWSNOW
(መስከረም 29, 2016 ዓ.ም. በቱሪዝም እና ሆስፒታሊቲ አውደ ርዕይ መክፈቻ መርሐ ግብር ላይ ያደረጉት ንግግር)
#PMOEthiopia
ኢቢሲ የፌስቡክ ገፅ
ኢቢሲ ድረ ገፅ
https://t.me/EBCNEWSNOW
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ
****************
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ለሁለት ቀናት የሚያካሂደውን መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ ከሰዓት በኋላ ጀምሯል።
ኮሚቴው በዚህ ስብሰባው ወሳኝ በሆኑ ሀገራዊና የፓርቲ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ አቅጣጫ ያስቀምጣል ተብሎ ይጠበቃል።
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዝዳንት እና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ስብሰባውን አስመልከቶ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልእክት፤ "ከዛሬ ከሰዓት በኋላ ጀምሮ የብልጽግና ፓርቲ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በሀገራዊ ቁልፍ ጉዳዮች እንዲሁም በፓርቲ ተኮር ጭብጦች ላይ ለመጪዎቹ ሁለት ቀናት መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል" ብለዋል፡፡

ከዛሬ ከሰዓት በኋላ ጀምሮ የብልጽግና ፓርቲ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በሀገራዊ ቁልፍ ጉዳዮች እንዲሁም በፓርቲ ተኮር ጭብጦች ላይ ለመጪዎቹ ሁለት ቀናት መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ኢቢሲ የፌስቡክ ገፅ
ኢቢሲ ድረ ገፅ
https://t.me/EBCNEWSNOW
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ኢቢሲ የፌስቡክ ገፅ
ኢቢሲ ድረ ገፅ
https://t.me/EBCNEWSNOW
“ለ8 ሰዓታት ብቻ በመሥራት በንግዱ ማኅበረሰብ ዘንድ አመርቂ ዕድገት ማስመዝገብ አይቻልም” - የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ
****************************
በምሽት የንግድ እና የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲሰጥ የሚያደርገው ደንብ ለማኅበረሰቡ አዲስ የሥራ ባህል የሚያላብስ ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ኃላፊ ሀቢባ ሲራጅ ገለጹ።
“የከተማ ልማት እና የንግዱ እንቅስቃሴ የአንድ ሣንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው” ያሉት ኃላፊዋ፣ መዲናዋ በለውጥ የተላበሰችው ገፅታ አዲስ አሠራር፣ ዘመናዊ እና ያደገ የንግድ ማኅበረሰብን የሚፈልግ ነው ሲሉ ለኢቢሲ ዶትስትሪም ገልጸዋል።
የንግድ እና ትራንስፖርት የምሽት አገልግሎት