የግል መገናኛ ብዙኃን ለሀገር እና ለትውልድ ግንባታ ያላቸው ሚና ከፍተኛ ነው - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
********************
የግል መገናኛ ብዙኃን ለሀገር እና ለትውልድ ግንባታ ያላቸው ሚና ከፍተኛ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገልጸዋል፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ፋና ወጊ ከሆኑ የግል የቴሌቪዥን ጣቢያዎች በቀዳሚነት የሚጠቀሰውን ኢቢኤስ ቴሌቭዥንን ጎብኝተዋል፡፡
ኢቢኤስ ባለፉት 15 ዓመታት በግሉ የሚዲያ ዘርፍ በርካታ የመዝናኛ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለሕዝብ በማድረስ ረገድ ትልቅ ሚና መጫወቱን አንስተዋል፡፡
በተጨማሪም ተቋሙ የኢትዮጵያን ውብ ባህል፣ ታሪክ እና ማኅበራዊ መስተጋብር አጉልቶ ለዓለም ተደራሽ እያደረገ እንደሚገኝ ጠቁመዋል፡፡
የጠፉ ቤተሰቦችን በማገናኘት እና ለተቸገሩ ወገኖች ብሩህ ተስፋ በመሆን የጀመረው ሥራም ለሌሎች መገናኛ ብዙኃን አርዓያ እንደሚሆን አስታውቀዋል፡፡
የሚዲያ ተቋሙ የኢትዮጵያን የጥበብ መናገሻነት የሚያሳዩ ታሪካዊ፣ ትምህርት ሰጭ እና አዝናኝ ፕሮግራሞችን በማሳየት ለኪነ ጥበብ ዕድገት እያበረከተ ያለውን አስተዋጽዖ አጠናክሮ እንዲቀጥልም ጥሪ አቅርበዋል።
የግል መገናኛ ብዙኃን አቅማቸውን አሳድገው በዘርፉ ተወዳዳሪ ለመሆን ፤ አስተማሪ እና ትውልድን የሚያንፁ ፕሮግራሞችን መሥራት እንዳለባቸውም አስገንዝበዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ መንግሥት ለግል መገናኛ ብዙኃን መጠናከር ምቹ ምኅዳር ከመፍጠር ጀምሮ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግም በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ አስፍረዋል፡፡

👍12❤3
መንግሥት የርዕደ መሬቱ ማዕከል ከሆኑ አካባቢዎች ነዋሪዎችን የማራቅ ሥራ እያከናወነ ነው - የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
*************************
መንግሥት የርዕደ መሬቱ ማዕከል ከሆኑ አካባቢዎች ነዋሪዎችን የማራቅ ሥራ እያከናወነ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል፡፡
አገልግሎቱ መንግሥት የመሬት መንቀጥቀጥ ክስተቶቹን በዘርፉ ባለሙያዎች በቅርበት በመከታተል ላይ መሆኑንም አስታውቋል፡፡
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ጉዳዩን አስመልክቶ ያወጣው ወቅታዊ መረጃ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ይቀርባል፡፡
በአፋር፣ ኦሮሚያ እና አማራ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች ማዕከላቸውን አድርገው የተለያየ መጠን ያላቸው የርዕደ መሬት ክስተቶች በተደጋጋሚ መከሰታቸው ይታወቃል።
https://web.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02B3uUM8Ktqt4DpMAwt4kYn1PeAcTd65mc9Dn5CtDXyf3P18o6sZUcSPRwYtVioyLkl?cft[0]=AZWOuThZjWIEaOzKPrAMXcGFvnFLgSTqc3aA0ekBGAI0caN3vDBG3KGBw5jbSy6fInsYe7q-jvLrWf15oXBkujhP0Vt6wja4REVHm8A9KApX04w1T2NHUr9XRo_z5Q_EXKdnJXpJsPlXsNYRtKWrX-qKxZjXzKE29awhW_koVg-zUg&tn=%2CO%2CP-R

👍16
በአፋር ክልል ገቢረሱ ዞን ዱለሳ ወረዳ ሳገንቶ ቀበሌ የመሬት መንቀጥቀጡ አሁናዊ ገጽታ ምን ይመስላል?
#etv #EBC #ebcdotstream #earthquake #Afar #Ethiopia #ኢትዮጵያ https://youtu.be/TRykf92YRt0

YouTube
የመሬት መንቀጥቀጡ አሁናዊ ሁኔታ በአፋር ክልል ገቢረሱ ዞን Etv | Ethiopia | News zena
በአፋር ክልል ገቢረሱ ዞን ዱለሳ ወረዳ ሳገንቶ ቀበሌ የመሬት መንቀጥቀጡ አሁናዊ ገጽታ ምን ይመስላል? #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
#የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና…

👏13👍7❤2
ለሀገር ውስጥ ገበያ የጄቱር መኪናዎች መገጣጠሚያ ፋብሪካ ምልከታ በጂግጂጋ።
በቀን 10 መኪናዎች መገጣጠም የሚችለው ፋብሪካ በ22 ሺህ ስኩዌር ሜትር ስፋት ላይ ያረፈ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት

👍39👏5❤4
በጎንደር ከተማ በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘው የኮሪደር ልማት እና የፋሲል ቤተ መንግሥት ቅርሶች እድሳት በምስል፦
📷በአሚኮ
📷በአሚኮ
👍16❤5👏3