"ኢትዮጵያን ማበልፀግ የትውልዶች ሁሉ ህልም ወይም ምኞት ሆኖ የቆዬ ነበር።
ብልፅግና ህብረ ብሔራዊ አንድነትን በማጎልበት እና በማፅናት የኢትዮጵያን ብልፅግና ማረጋገጥ እንደሚቻል መንገዱን በተግባር እያሳዬ ያለ ፓርቲ ነው።"
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

👍34❤7👎3
ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት አስተላለፉ
*******************
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን አዲስ ለተሰየሙት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በመልእክታቸው፤ አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕረዚዳንት ሆነው በመመረጦ እንኳን ደስ አልዎት ማለት እፈልጋለሁ ብለዋል።
የሩሲያ እና የኢትዮጵያ ግንኙነት በመልካም ወዳጅነት እና በመከባበር ላይ የተመሰረተ ነው ያሉት ፕሬዝዳንቱ፤ በአዲሱ ፕሬዝዳንት መሪነት የሁለቱ ሀገራት የሁለትዮሽ ትብብር እንደሚጎለብት እና ቀጣናዊ መረጋጋትም እንደሚጠናከር ተስፋ አደርጋለሁ ሲሉም ገልጸዋል።
ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላቸው መመኘታቸውንም በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ መረጃ አመልክቷል፡፡

❤59👍32👏8👎3
በኢትዮጵያ ከ8 ሺህ በላይ የሳይበር ጥቃቶች ተሰንዝረዋል፡- የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር
***************
በ2016 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ 8 ሺህ 854 የሳይበር ጥቃቶች ተሰንዝረዋል ሲል የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር አስታወቀ።
5ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር "የቁልፍ መሰረተ ልማት ደህንነት ለዲጂታል ሉዓላዊነት" በሚል መሪ ሃሳብ በሳይንስ ሙዚዬም እየተከበረ ይገኛል።
የተቋማትና የግለሰቦች በሳይበር ጥቃት ላይ ያላቸው የግንዛቤ ውስንነት ለጥቃቱ በመንስኤነት ከሚጠቀሱት ምክንያቶች መካከል አንዱ መሆኑን የአስተዳደሩ ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሀሚድ በመድረኩ ገልፀዋል።https://web.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0XHyaBf6hJmPuwS6JotsqXjL5k5xKPyyW7xCVa8hfLN8awRXd8HZ1AYJ8v9bFcLC9l

👍13
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከእንግሊዝ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
***************
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከእንግሊዝ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ሎርድ ኮሊንስን ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን አስመልከቶ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፤ ዛሬ የእንግሊዙን የአፍሪካ ሚኒስትር የሀይበሪውን ሎርድ ኮሊንስን አግኝቼ በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ሰፋ ያለ ውይይት አድርገናል ብለዋል፡፡

👍40❤7👎3
በዚህ ወር አዲስ አበባ የኮንፈረንስ ቱሪዝም ማዕከል ለመሆን ያላትን አቅም የምታሳይባቸው ጉባኤዎች ይካሄዳሉ - የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
********************
በጥቅምት ወር በአዲስ አበባ የሚካሄዱ ጉባኤዎች ከተማዋ የኮንፈረንስ ቱሪዝም ማዕከል ለመሆን ያላትን አቅም የምታሳይባቸው መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በዛሬው ዕለት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንደጠቆሙት በጥቅምት ወር ኢትዮጵያ በርካታ ዓለም አቀፍ እና አህጉራዊ ጉበኤዎችን ታስተናግዳለች፡፡
ከነሀሴ አጋማሽ ጀምሮ የሚከበሩት ሀይማኖታዊና ባህላዊ በአላት በፌስቲቫል መልክ መከበር በመጀመራቸው ወደሀገሪቱ የሚገቡት ቱሪስቶች ቁጥር ከፍተኛ መሆኑን ገልጸዋል።
በጥቅምት ወራትም ሀገራዊ ኮንፍረንሶች የሚካሄዱ በመሆኑ ሀገራዊ ገጽታን ለመገንባትና የቱሪስቱን ፍሰት ለመጨመር እድል እንደሚፈጥርም ተናግረዋል።
ከጥቅምት 26 እስከ 28 "ከረሃብ ነጻ ዓለም" ኮንፈረንስ እንደሚካሄድ የጠቀሱት ሚኒስትር ዴኤታዋ፣ መድረኩ ትኩረት ያገኘ እና ሀገራት ልምዳቸውን የሚለዋወጡበት እንደሆነ ገልጸዋል፡፡
https://web.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02mWHx8AwRD1qsKvhRuDnjp16A5ne7d2RjDmEnJHsbosaDJYY4gtNR8gt3xyeVj1i7l

👍16❤5
የፓስፖርት የእድሳት ጊዜ ከ5 ዓመት ወደ 10 ዓመት ሊራዘም ነው
***************************
እድሜያቸው ከ25 ዓመት በላይ ለሆናቸው ዜጎች የፓስፖርት አገልግሎትን ከ5 ዓመት ወደ 10 ዓመት ከፍ በማድረግ የእድሳት ጊዜውን ለማራዘም እየተሰራ መሆኑን የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት አስታውቋል።
የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት የተቋማቸውን የሩብ ዓመት አፈፃፀም በተመለከተ ለመገናኛ ብዙኀን ገለፃ አድርገዋል።
የአገልግሎት ሰጪ መስሪያ ቤቱ በተለይ ተቋማዊ ሪፎርም ማድረግ ከጀመረ በኋላ መጠነ ሰፊ ለውጦችን እያስመዘገበ ስለመሆኑ ተናግረዋል።https://web.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02vEhaBweN4DAe14GFvFNHycpLV2QcJfqtRePhoMZR1d6rTYD7h1M1dBqhuo8jUGWwl

Facebook
Ethiopian Broadcasting Corporation
የፓስፖርት የእድሳት ጊዜ ከ5 ዓመት ወደ 10 ዓመት ሊራዘም ነው
***************************
እድሜያቸው ከ25 ዓመት በላይ ለሆናቸው ዜጎች የፓስፖርት አገልግሎትን ከ5 ዓመት ወደ 10 ዓመት ከፍ በማድረግ የእድሳት ጊዜውን ለማራዘም እየተሰራ መሆኑን የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት አስታውቋል።...

👍28❤1
ከ242 ሺህ በላይ ሰልጣኞች የኮደሮች ስልጠናን እየተከታተሉ ነው - የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት
****************
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባስጀመሩት 5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደሮች ኢንሼቲቭ ከ242 ሺህ በላይ ሰልጣኞች ተመዝግበው ትምህርቱን እየተከታተሉ እንደሚገኙ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡
የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
ሚኒስትር ዴኤታዋ በመግለጫቸው፤ መንግስት ባለፉት ወራት ይፋ ባደረገው በዚህ መርኃ ግብር ላይ ማንኛውም ሰልጣኝ ትምህርቱን በነጻ ማግኘት እንዲችል ሁኔታዎች መመቻቸታቸውን ገልጸዋል፡፡
የኮደሮች ስልጠና ይፋ ከተደረገበት 3 ወራት ወዲህ ባለው ጊዜ ከ242 ሺህ በላይ ሰልጣኞች ተመዝግበው ትምህርታቸውን እየተከታተሉ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
https://web.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid08hM2agAVnDJi6gn3Bj3JijjHwBThwmcptz9TdEvNDfMvPBrQ6JkXG7NtcWPwqAoBl

👍31👎3
በአነፍናፊ ውሾች የታገዘ ሕገ ወጥ የዱር እንስሳት ውጤቶች ዝውውርን መከላከል የሚያስችል ልዩ የቁጥጥር ማዕከል ሥራ ጀመረ
*************
በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር መንገድ በአነፍናፊ ውሾች የታገዘ ሕገ ወጥ የዱር እንስሳት ውጤቶች ዝውውርን ለመከላከል የሚያስችልና የቁጥጥር ስራዎችን ለማከናወን የሚያግዝ ልዩ የቁጥጥር ማዕከል ሥራ መጀመሩ ተገለጸ።
በኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን እና በአፍሪካን ዋይልድ ላይፍ ፋውንዴሽን የቴክኒክ ድጋፍ የተቋቋመው ልዩ የቁጥጥር ማዕከሉን የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊመርቀው ሥራ አስጀምረዋል።https://web.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02LdX3KxmvMiifNHXbjr66LSgvPL4qtLT1ZK7XHJ6hU3hZ7mMPFeuVEH1pP2xuZ535l

👍29👏9❤3
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቀድሞ የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ ብሌር ጋር ተወያዩ
****************
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቀድሞ የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር እና የቶኒ ብሌር ኢንስቲቲዩት ዋና ሊቀመንበር ከሆኑት ቶኒ ብሌር ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን አስመልክቶ በማህበራዊ ትስሰር ገፃቸው ባስተላለፉት መልእክት፤ መጠነ ርዕይ ባላቸው አለም አቀፍ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል ብለዋል፡፡
የቶኒ ብሌር ኢንስቲቲዩት በኢትዮጵያ እያደረገ ያለውን ድጋፍ በተመለከተም መነጋገራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል።

👍40❤6👏4