ለሀገር ህልውና መጠበቅ መስዋዕትነትን የከፈሉ ጀግኖች ተገቢውን ክብር ሊያገኙ ይገባል - አብረሃም በላይ (ዶ/ር)
*****************
ለሀገር ህልውና መጠበቅ ሁለንተናዊ መስዋዕትነትን የከፈሉ ጀግኖች ተገቢውን ክብር እና እንክብካቤ ሊያገኙ እንደሚገባ የመከላከያ ሚኒስትር አብረሃም በላይ (ዶ/ር) ገለፁ።
ሚኒስትሩ በአላጌ የጦር ጉዳተኞች ማገገሚያ ማዕከል ተገኝተው የማዕከሉን አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴ ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።
ከጉብኝታቸውም በኋላ በማዕከሉ ለሚገኙ የጦር ጉዳተኞች ባስተላለፉት መልዕክት ኢትዮጵያ እንዳትለማ፤ ክብርና ሉዓላዊነቷ እንዲጣስ የህዝብን ሠላምና ደህንነት አደጋ ላይ ለመጣል ቀን ከሌት ከሚማስኑ ሃይሎች ጋር አንገት ለአንገት ተናንቃችሁ ለከፈላችሁት ክቡር መስዋዕትነት መላው ህዝብ ያመሠግናችኋል ብለዋል።
መከላከያ የጦር ጉዳተኞችን በሚገባቸው ልክ በዘላቂነት ለመንከባከብ በቁርጠኝነት ይሠራል ያሉት ሚኒስትሩ፤ በአላጌ የጦር ጉዳተኞች ማገገሚያ ማዕከል የተጀመሩ የማስፋፊያ እና የመሠረተ-ልማት ግንባታ ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ እና ማዕከሉ ከግብርና ኮሌጁ የሚለይበት ወሠን እንደሚበጅለት አረጋግጠዋል።
የስራ ፈጠራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል በበኩላቸው፤ ሁልግዜም ጥቂቶች በሚከፍሉት ክቡር መስዋዕትነት ብዙሃኑ ህዝብና ሀገር ከበዛ መከራ እና ምስቅልቅል ድነዋል፤ ለከፈላችሁልን ክቡር ዋጋ እናመሰግናለን ብለዋል።
በዕለቱ ለጦር ጉዳተኞች የምሳ ግብዣና የመዝናኛ ፕሮግራም የቀረበ ሲሆን ሚኒስትሮችን ጨምሮ ጄኔራል መኮንኖችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች መገኘታቸውን ከሃገር መከላከያ ሰራዊት ይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገፅ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ግንቦት 4 ለ#ጽዱ ኢትዮጵያ 50ሚሊየን ብር በአንድ ጀምበር ዲጂታል ቴሌቶን ተዘጋጅቷል
ግንቦት 4 ቀን 2016 ዓ.ም ለ#ጽዱኢትዮጵያ 50ሚሊየን ብር በአንድ ጀምበር ዲጂታል ቴሌቶን ለዜጎች ተሳትፎ ዕድል መሰናዳቱን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ነው ያስታወቀው፡፡
በጋራ ትርጉም ያለው በጎ ተፅዕኖ መፍጠር እንችላለን ያለው ፅህፈት ቤቱ ዜጎች ለ#ጽዱኢትዮጵያ ግንቦት 4 እንዲቀላቀሉ ጥሪ አቅርቧል፡፡

ማስታወቂያ📣
አቢሲንያ ባንክ ኅብረተሰቡ ስለ ባንኩ ያለው አጠቃላይ ዕይታ ምን እንደሚመስል ለማጥናት አቅዷል፡፡ እርሶም ስለ ባንካችን ያልዎትን አመለካከት ያዘጋጀነውን መጠይቅ በመሙላት እንዲገልጹልን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ በአማርኛ የተዘጋጀውን መጠይቅ (online questionnaire) ለመሙላት ይህንን https://forms.gle/TKmn5g4fU3sK73TL6 ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ::
Bank of Abyssinia is conducting a study to evaluate the overall perception of the public towards the Bank. We kindly request you to express your opinion by taking a few minute to complete the provided questionnaire. Please use the following https://forms.gle/5RPCrdiDPDGcjusV7 link to fill out the online survey in English.

የውጭ ባለሐብቶች ክልከላ ተደርጎባቸው በነበሩ የሀገር ውስጥ ገበያ ለመሳተፍ ከመግባታቸው በፊት ሳቢ የፋይናንስ ፖሊሲ ለውጦች ሊደረጉ ይገባል፡- የምጣኔ ሐብት ባለሙያዎች
***************
የውጭ ባለሐብቶች ክልከላ ተደርጎባቸው በነበሩ የሀገር ውስጥ ገበያ ለመሳተፍ ከመግባታቸው በፊት ሳቢ የፋይናንስ ፖሊሲ ለውጦች እና ምቹ የስራ ከባቢ ሊፈጠር እንደሚገባ የምጣኔ ሐብት ባለሙያዎች ገለጹ፡፡
በኢትዮጵያ ባለፉት ጊዜያት ለውጭ ባለሐብቶች ክልከላ ተደርጎባቸው የነበሩ የጅምላና ችርቻሮ ንግድ እንዲሁም የገቢና ወጪ ንግድ ላይ ባለሐብቶቹ ተሳታፊ እንዲሆኑ የሚያስችል የሕግ ማሻሻያ እንዲደረግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መግለጻቸው ይታወሳል:: በአጭር ጊዜ ውስጥም ይህንኑ የሚፈቅድ መመሪያ ወጥቷል፡፡
ሕጉ ለውጭ ባለሐብቶች ንብረት ማፍራትና ተያያዥ መብቶችን የሚሰጣቸው መሆኑም ሲገለጽ ቆይቷል፡፡
ይሄንንም ተከትሎ ኢቢሲ ሳይበር ያነጋገራቸው የምጣኔ ሐብት ባለሙያዎች ቆስጠንጢኖስ በርኸተስፋ (ዶ/ር) እና ብርሀኑ ደኑ (ዶ/ር) የውጭ ኩባንያዎች በሀገር ውስጥ ገበያ መሳተፋቸው ለኢኮኖሚው በርካታ ጥቅም እንዳለው ገልጸው፤ ባለሐብቶቹ ወደ ሀገር ከመግባታቸው በፊት ሳቢ የፋይናንስ ፖሊሲ ለውጦች እና ምቹ የስራ ከባቢ ሊፈጠር እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡
ከዚህ በፊት ተደርጎ የነበረው ክልከላ የሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ጫና ሲያደርስ መቆየቱን የሚገልጹት የምጣኔ ሐብት ባለሙያው ቆስጠንጢኖስ፤ ባለፉት ጊዜያት ሲከሰት የነበረው ከፍተኛ የዋጋ ንረት የዚሁ ውጤት ስለመሆኑም ያነሳሉ።https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid026NpZYuUZthPUMM2JvisKbnoVEFQZj4trEaWwYDCKMcZUrKYYa1o5tuEKbKWZtHbfl

ከዚህ በፊት ተደርጎ የነበረው ክልከላ የሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ጫና ሲያደርስ መቆየቱን የሚገልጹት የምጣኔ ሐብት ባለሙያው ቆስጠንጢኖስ፤ ባለፉት ጊዜያት ሲከሰት የነበረው ከፍተኛ የዋጋ ንረት የዚሁ ውጤት ስለመሆኑም ያነሳሉ።https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02Nx64zneqQB48tEGgMLLm5rqGpGPALWr4H6iE98t3UThVTsdYy64U4dqGMY6axzdFl

የዓባይ ወንዝ ድልድይ ግንባታ ተጠናቅቆ ሙሉ አገልግሎት መስጠት በሚያስችል ቁመና ላይ ደርሷል
**************
የዓባይ ወንዝ ድልድይ የግንባታ ሂደት ከተከናወነ በኋላ ሙሉ አገልግሎት መስጠት በሚያስችል ቁመና ላይ መድረሱን የባሕር ዳር ከተማ ኮሙዩኒኬሽን ገለጸ።
በውቢቷ ባሕር ዳር ከተማ ተንጣሎ በሚገኘው ታላቁ የዓባይ ወንዝ ላይ ያለው እና ከ60 ዓመታት በላይ የአገልግሎት ጊዜን ያስቆጠረው ድልድይ ዕድሜ ጠገብ ከመሆኑም በላይ የትራፊክ ፍሰት መጨናነቅን ሲፈጥር ቆይቷል።
በዚህም ምክንያት የባሕር ዳር እና አካባቢውን ህዝብ ጨምሮ በሌሎች የውጭም ሆነ የሀገር ውስጥ ተጓዦች ላይ ሲፈጥር በነበረው ጫና የተለዋጭ ድልድይ ይገንባልን ጥያቄ ለበርካታ ዓመታት ሲነሳ ቆይቷል።
አሁን ላይ የግንባታው ሂደት በሚገባ ከተከናወነ በኋላ ሙሉ አገልግሎት መስጠት በሚያስችል ቁመና ላይ መድረሱን ከባሕር ዳር ከተማ ኮሙዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አሥፈጻሚ አባላት ባሕር ዳር ገቡ
****************
የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አሥፈጻሚ አባላት ባሕር ዳር ከተማ ገብተዋል።
ከአባላቱ ውስጥ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ፣ የክልሎች ርእሳነ መሥተዳድሮች፣ ሚኒስትሮች እና ሌሎችም የፓርቲው ሥራ አሥፈጻሚ አባላት ይገኙበታል።
አባላቱ በባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የአማራ ክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና ሌሎችም የከተማው ነዋሪዎች አቀባበል ማድረጋቸውን አሚኮ ዘግቧል።
የክልሎች ርእሳነ መሥተዳድሮች እና ሌሎችም የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አሥፈጻሚ አባላት በአማራ ክልል በሚኖራቸው ቆይታ በክልሉ የሚከናወኑ የልማት ሥራዎችን እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን እንደሚመለከቱ ይጠበቃል።