ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ
**************
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋርተዋል።

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ያከናወኑት የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር
"ያለንን ተካፍሎ መብላት የኛ የኢትዮጵያዊያን የቆየ ባህል ነው"- ከንቲባ አዳነች አቤቤ
***********
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተስፋ ብርሀን ቁጥር 5 የምገባ ማዕከል የገና በዓል ምክንያት በማድረግ የማዕድ ማጋራት መርሀ ግብር አካሄደ።
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው ተስፋ ብርሀን ጥቁር 5 የምገባ ማዕከል የገና በዓል ምክንያት በማድረግ በጎዳና ላይ ለሚገኙና ለአቅመ ደካማ ወገኖች የማዕድ ማጋራት መርሀ-ግብር በዛሬው ዕለት ተካሂዷል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመርሀ ግብሩ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር፤ "ያለንን ተካፍሎ መብላት የኛ የኢትዮጵያዊያን የቆየ ባህል ነው፤ ዛሬም የገና በዓል ስናከብር እርስ በርሳችን ከማዕድ ባለፈ ፍቅርና አንድነታችን እየተካፈልን ሊሆን ይገባል" ብለዋል።
የማዕድ ማጋሪያ ማዕከላት መንግስት ምን ያህል ሰው ተኮር ለሆኑ ስራዎችን ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን ማሳያ ነው ሲሉም ገልፀዋል።
በመርሃ-ግብሩ ላይ ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ፣ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሙባረክ ከማል፣ የምገባ ኤጀንሲ ሃላፊ ሽታየው መሐመድ እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል።
በቶክ ሯች