🚨 ማንችስተር ሲቲ የፊል ፎደን እና የሮድሪ ኮንትራቶችን ለማራዘም ቅድሚያ እየሰጠ ነው፣ ሁለቱም ኮንትራታቸው በሚቀጥለው የውድድር ዘመን ያበቃል ! 🤯
[ RobDawsonESPN ]
" SHARE " | @DREAM_SPORT
[ RobDawsonESPN ]
" SHARE " | @DREAM_SPORT
🔥40😁9❤8
🚨 ማርቲን ዙቢሜንዲ ባስተናገደው ጉዳት የስፔን ቡድን ለቆ ወጥቷል ወደ አርሰናል ይመለሳል።
ምን ጉድ ሁሉም እየወጡ ነው 😳
" SHARE " | @DREAM_SPORT
ምን ጉድ ሁሉም እየወጡ ነው 😳
" SHARE " | @DREAM_SPORT
😁113👍8😢8❤7💔2🔥1
ስፔናዊው የባርሴሎና በረኛ ሁዋን ጋርሲያ ስለ ሀገሩ ልጅ ዴቪድ ራያ የሚከተለውን ብሏል፦
🗣 ፦ "ዴቪድ ራያ አሁን ላይ የአለማችን ምርጡ ግብ ጠባቂ ነው!"
" SHARE " | @DREAM_SPORT
🗣 ፦ "ዴቪድ ራያ አሁን ላይ የአለማችን ምርጡ ግብ ጠባቂ ነው!"
" SHARE " | @DREAM_SPORT
❤100😁33🔥6
🚨 ማንቸስተር ዩናይትድ ከሳንድሮ ቶናሊ ወኪሎች ጋር ውይይት አድርጓል፣ሳንድሮ ቶናሊ የመዘዋወር ሀሳቡን ለመቀበል ዝግጁ ነው፣ ነገር ግን ከአዲስ ክለብ ጋር ምንም አይነት ንግግር ከማድረጉ በፊት መጀመሪያ ከኒውካስትል ዩናይትድ ጋር የውድድር ዘመኑን በሙያዊ ስነምግባር ማጠናቀቅ ይፈልጋል።🫡
🗞️ SullyTalkz
" SHARE " | @DREAM_SPORT
🗞️ SullyTalkz
" SHARE " | @DREAM_SPORT
❤57
💵 ሮክ ጌምስ የዕድልዎ መንገድ !! 💵
🟢ፈጣን ጨዋታ፣ ፈጣን ክፍያ! 🚀💰
✈️ የበረራው ጥበብ በእጅዎ ላይ ነው! 👨 ✈️
በ ሮክ ጌምስ የ Aviator ጨዋታ አሸናፊ ለመሆን ረጅም ሰዓት መጠበቅ አያስፈልግም። ይወራረዱ፣ ይብረሩ፣ ያሸንፉ! በሰከንዶች ውስጥ የሚቀየር የዕድል ጉዞ።
🎁 አሁኑኑ ተመዝግበው ነፃ ቦነስዎን ይቀበሉ!
💸 Fast payment በ Telebirr
ለመጀመር፦ @rockgamessBot
join our Channel: https://t.me/+BLMT70vqLNhhNzY0
⚠️ ማንኛዉም ጥያቄ ወይንም አስተያየት @RockGames_support ይላኩልን!
🟢ፈጣን ጨዋታ፣ ፈጣን ክፍያ! 🚀💰
✈️ የበረራው ጥበብ በእጅዎ ላይ ነው! 👨 ✈️
በ ሮክ ጌምስ የ Aviator ጨዋታ አሸናፊ ለመሆን ረጅም ሰዓት መጠበቅ አያስፈልግም። ይወራረዱ፣ ይብረሩ፣ ያሸንፉ! በሰከንዶች ውስጥ የሚቀየር የዕድል ጉዞ።
🎁 አሁኑኑ ተመዝግበው ነፃ ቦነስዎን ይቀበሉ!
💸 Fast payment በ Telebirr
ለመጀመር፦ @rockgamessBot
join our Channel: https://t.me/+BLMT70vqLNhhNzY0
⚠️ ማንኛዉም ጥያቄ ወይንም አስተያየት @RockGames_support ይላኩልን!
❤3
Forwarded from Ethiopoker
t.me/Ethiopokerofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4
ኢብሪቼ ኢዜ በቀጣዩ ወር አርሰናል ከ ማንችስተር ሲቲ ለሚያደርጉት የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ እንደሚደርስ ይጠበቃል ተብሏል ።
Johncrossmirror
" SHARE " | @DREAM_SPORT
Johncrossmirror
" SHARE " | @DREAM_SPORT
❤96😁29👍9🔥6
የቲባው ኮርቱዋ የጉዳት ሁኔታው የባሰ ይመስላል።
ከባየርን ሙኒክ ጋር በሻምፒዬንስ ሊግ ሁለተኛ ዙር ጨዋታ ላይ መጫወት ከቻለ ተአምር ነው።
— Rodra
" SHARE " | @DREAM_SPORT
ከባየርን ሙኒክ ጋር በሻምፒዬንስ ሊግ ሁለተኛ ዙር ጨዋታ ላይ መጫወት ከቻለ ተአምር ነው።
— Rodra
" SHARE " | @DREAM_SPORT
🔥34💔11❤10😁3
ዴዚር ዱዌ አሁን እየተደረገ ባለው ጨዋታ ላይ ለፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያውን ጎል ኮሎምቢያ ላይ አስቆጥሯል። 🇫🇷✨
" SHARE " | @DREAM_SPORT
" SHARE " | @DREAM_SPORT
❤50