sketch
774 subscribers
162 photos
6 videos
33 files
52 links
Download Telegram
Forwarded from Méris Art
ብሩክን በመተካት ሌላኛው ዳኛችን የሚሆነው ሰአሊ ቅዱስ ኤፍሬም ነው።

ይሄን ቀደም ብለን ባለማሰወቃችን ይቅርታ ዕንጠይቃለን🙌
👍1
🎉🎉Congratulation to the winners🎉🎉🎉


🥇ስምኪ ጥዑም (code: 06) ....... በ 574 ነጥብ (ሲፈንን ደርሶባታል😁)👏

🥈ሔኖክ ሰለሞን (code: 08)...... በ 502 ነጥብ👏

🥉ናትናኤል ታገል (code: 21)...... በ397 ነጥብ👏

የዳኞችን ውጤት ለመመልከት @merisart
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Méris Art
የ ሁሉም ተወዳዳሪ ውጤት ለውድድር ከቀረበው picture ጋር እዛው ላይ update (edit) ተደርጎ ተቀምጧል።
በውድድሩ ሂደት ውስጥ ከገጠሙን ነገሮች አንዱ 2ት ልጆች ዘግየት ብለው ነበር ስዕላቸውን የላኩልን...

code 16 እና code 13

ደግነቱ post ከምናደርግበት ሰአት ቀደም ብሎ ነበረ ...
ለዛም ነው የዳኞችኝ አስተያየት ማግኘት ያልቻሉት...
👍3
Dita ቸኩሎ የጨረሰው ይመስላል 😁

አጀማመሩ ላይ በጣም አሪፍ ነበረ...
አንድ ነገር ሳይገጥመው አልቀረም...

ይሁንና ግን
ሰአሊ ቅዱስ ኤፍሬም ውጤት ስጥልን ስንለው በደረጃ ብቻ መስሎት አንድኛ Dita ብሎ ነበር የጀመረው...

anyways በጣም አሪፍ ስራ ነው

ሞራል ስጡልን👏👏👏
👏20👍5🔥5
➡️ለሁሉም ተሸላሚዎች ሽልማታቸውን አድርሰናል🙌

@merisart

በሚቀጥሉት ጊዜያት የምናደርጋቸው ወድድሮች ላይ ተሳታፊ ለመሆን ቻናሉን በመቀላቀል ይጠብቁን። - @merisart
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍10👏3🙏3
Forwarded from Çãïň_
Shading techniques
7👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
A Beginners guide to portrait drawing in real-time
Michel Lauricella - Hands and Feet - 2019.pdf
15.6 MB
የእጅ እና እግር አሳሳል

እነዚህን በሙሉ practice ካደረጋችሁ ከጊዜ ቡሀላ በሀሳብ/ሳታዩ መሳል ትችላላችሁ።
👍4
ከዛሬ ጀምሮ ምዝገባ ተጀምሯል።
👍1