Forwarded from ZEAMANUEL
👍3❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
A Beginners guide to portrait drawing in real-time
Michel Lauricella - Hands and Feet - 2019.pdf
15.6 MB
የእጅ እና እግር አሳሳል
እነዚህን በሙሉ practice ካደረጋችሁ ከጊዜ ቡሀላ በሀሳብ/ሳታዩ መሳል ትችላላችሁ።

👍4
Forwarded from NextGen Scholars
👉ከ9-12 ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች በ2016 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ከ 700 ተፈትነው ከ600 በላይ ያመጡ እና ከ600 ተፈትነው 500 በላይ ያመጡ ተማሪዎች በዚህ channel-(@NextGen_12) እየጋበዝን ቃለመጠይቅ የምናደርግ ይሆናል።
✅በቃለ መጠይቁ ተማሪዎቹ ከፍተኛ ውጤት እንዲያመጡ የረዳቸው ምስጢር 🔑 ምን እንደሆነ ለናንተ እንዲያገሩ የምንጠይቃቸው ይሆናል።
ከወዲሁ join በማለትና share በማድረግ ይጠብቁን። - @NextGen_12

👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ትናትትና በ አእላፋት ዝማሬ ላይ የቀረበው Animation በጣም ገራሚ ነበረ👌!
ተራ ነገር እንዳይመስላችሁ ፣ በጥቅሉ ኢትዮጵያ የእምነት ሀገር እንደሆነችና ለነጮችም አቻ የሆነ የመልስ ምት የተሰጠበት ጥልቅ video ነው።
https://youtu.be/Wj7kJJhrd4s?si=NO9n9eHjSLpQVxOw

👍15❤3
ከ የካቲት 23/2017) ጀምረን የሚመቸንን ቀን እና ሰአት እየመረጥን በ ተለያዩ ርዕሶች ዙሪያ(እንደተሳታፊው ምርጫ) የምንወያይ ይሆናል።
ከነዚህም ውስጥ ምናልባት:-
-የምወደው መፅሀፍ/ፊልም
-Black Hole
-Love?
-What if .....
እና በሌሎችም በተመረጡ ርዕሶች የምንወያይ ይሆናል።
👉 ሁልጊዜም እሁድ ምሽት 2:00
⚠️ ግሩፑ የተከፈተው እርስ በርስ ልምድና እውቀትን እንድንለዋወጥበትና ለመልካም የታሰቡ ነገሮችን ሁሉ እንድናካሂድበት ስለሆነ፤ መልካም አስተሳሰብን ያካበታችሁ፣ ከሌሎች መማር የምትፈልጉ ፤ ያላችሁንም #Share የምታደርጉ በሙሉ ይህ ለናንተ ነው።
https://t.me/smart_talks1

sketch
ከ የካቲት 23/2017) ጀምረን የሚመቸንን ቀን እና ሰአት እየመረጥን በ ተለያዩ ርዕሶች ዙሪያ(እንደተሳታፊው ምርጫ) የምንወያይ ይሆናል። ከነዚህም ውስጥ ምናልባት:- -የምወደው መፅሀፍ/ፊልም -Black Hole -Love? -What if ..... እና በሌሎችም በተመረጡ ርዕሶች የምንወያይ ይሆናል። 👉 ሁልጊዜም እሁድ ምሽት 2:00 ⚠️ ግሩፑ የተከፈተው እርስ በርስ ልምድና እውቀትን እንድንለዋወጥበትና…
ከስዕል ጎን ለጎን በተለያዩ ወጣ ባሉና በተለመዱ ሀሳቦች discuss ማድረግ የምትወዱ ልጆች፤ Join the Gp ምንም ለማትረፍ የተከፈተ Group አይደለም እናንተ ታተርፋበታላችሁ።
❤1
Forwarded from TOM Thinks sometimes. (ቶም / Tom)
ስንፍናችን
ኢንተርኔትን እኛ አልፈጠርነውም፤ ሞባይል ስልክን አልፈለሰፍነውም፤ ማህበራዊ ሚዲያን አልመሰረትነውም። ግን አጠቃቀማችን እንኳን አግባባዊ አይደለም።
ስለ አንድ የአማርኛ መጽሐፍ ወይም እውቅ ኢትዮጵያዊ ጠቢብ ኢንተርኔትን አገላብጣችሁ ብትበረብሩ ከነጭራሹ ምንም ላታገኙ ትችላላችሁ። እድል ከቀናችሁ ጥቂት ፎቶዎች ታገኛላችሁ።
ኢንተርኔቱ በእንግሊዝኛና ሌሎችም ቋንቋዎች እውቀት ሞልቶ ይፈሳል። መጽሐፉ፣ መጣጥፉ፣ የመጻሕፍት ትረካው፣ ፎቶው፣ ቪዲዪው በአግባቡ ተሰድሮ አንባቢን፣ ተመልካቹን፣ አድማጩን ይጣራሉ።
ስለ አንድ ጉዳይ በእንግሊዝኛ ጎግልን ብናማክረው በሰኮንዶች ውስጥ በሚሊየን የሚቆጠሩ አማራጮችን ይዘረግፍልናል። በአማርኛ ግን በእጅ ጣት የሚቆጠሩ፣ ቢበዛ ከጥቂት አስር ወይም መቶ የማይበልጥ አማራጭ ይመጣልናል።
እርግጥ ነው አማርኛን ከእንግሊዝኛ ቋንቋ ጋር ማወዳደር አይቻልም። ቋንቋዎቹ በተናጋሪ ብዛት፣ በአለምአቀፍ ተጽእኖ ወዘተ አይወዳደሩም። እንግሊዝኛ የአለም መግባቢያ/lingua franca ነው። ነገር ግን አማርኛ የተናጋሪውን ብዛት በሚመጥን መልኩ እንኳን ዲጂታል እውቀት፣ መረጃ የሚገኝበት ቋንቋ አይደለም።
ለዚህ ደግሞ ተጠያቂዎቹ እኛው ነን፤ ሃላፊነቱ የኛው ነው። አዋቂዎች ፕላትፎርሙን ሰርተው ሰጡን—ጎግል፣ ዊኪፒዲያ፣ ቻትጂፒቲ ወዘተ። በእነዚህ ፕላትፎርሞች ተጠቅሞ አማርኛ ቋንቋን ማበልጸግ ያለብን እኛው ነን። ይህ ማለት እኮ ነጮች በአግባቡ ሰርተው የሰጡንን ዘናጭ መኪና መንዳት እንኳን አቅቶናል። በሃበሻ ምድር የመኪና አደጋ የበዛውስ ለዚሁ አይደል?!
ቻት ጂፒቲ በጣም ታዋቂ ስለሆኑ ኢትዮጵያዊ አርቲስቶች፣ ደራሲዎች፣ ፖለቲከኞች፣ አሳቢዎች፣ ፈላስፋዎች ብትጠይቁት የሚያመጣው መረጃ ያስቃልም፤ ያሳቅቃልም። አንዳንዴ መረጃው አራምቦና ቆቦ ይሆናል፤ ስለ አበበ ጠይቃችሁት ስለ በቀለ ይነግራችኋል። ለምሳሌ ስለ አዳም ረታ ንገረን ብትሉት አዳም ረታ በጣም ታዋቂ ዘፋኝ ነው ብሎ ሊጀምርላችሁ ይችላል። ቻትጂፒቲ በእንግሊዝኛ ስትጠይቁት ቀላል ስህተት እንኳን አይሰራም። ይህ ለምን ሆነ? መሰረታዊ ጥያቄ ነው። አብረን እንይ።
ዲጂታል አለም ውስጥ ሁለት ወሳኝ ነገሮች አሉ—ዳታና አልጎሪዝም። ዳታ ማለት ዲጂታል መረጃ ነወ—ጽሁፍ፣ ምስል ወዘተ። አልጎሪዝም ደግሞ መረጃው የሚሳለጥበት መንገድ ነው። አልጎሪዝሙ ለሁሉም ቋንቋዎች ተመሳሳይ ነው። ልዩነቱ የሚፈጠረው ዳታ ጋር ነው። በእንግሊዝኛ ቋንቋ መጽሐፎች፣ የጥናት ወረቀቶች፣ ምስሎች፣ ቪዲዮዎች በገፍ ይገኛሉ። አልጎሪዝሙ ፕሮሰስ የሚያደርገው ከበቂ በላይ ዳታ ስላለው ስህተት አይሰራም። አማርኛ ጋር ስትመጣ ጉዳዩ ሌላ ነው። ቻትጂፒቲ አላውቅም አይልህም። የተሳሳተ መረጃ ሰጥቶ ይዋሽሃል። አትፍረድበት በቂ መረጃ አጥቶ ነው። በአማርኛ የተጻፉ መጻሕፍት፣ የጥናት ወረቀቶች፣ ቪዲዮዎች ዲጂታል ቅጂ ብዙ የለም። ስለዚህ ውሸት ፈጥሮ ይነግረናል።
ታዲያ የወደቅነው እኛ እንጂ ቻትጂፒቲ አይደለም። የስነጽሑፍ፣ የስነጥበብ፣ የታሪክ፣ የፍልስፍና፣ የስነልቡና፣ የሃይማኖታዊና መንፈሳዊ፣ የሳይንስ እውቀት በአማርኛ ቋንቋ በዲጂታል አማራጭ እንዲገኝ ማድረግ የኛ የሰነፎቹ ኢትዮጵያዊያን ኃላፊነት ነው።
random post #shared

👍14❤4
Forwarded from Ashh_Art§
sketch
ድርሰት ስእሊ (1) (1).pdf
ተጠቀሙበት ወሳኝ ነጥቦች ያለዉ ስለ ስዕል ድረስት እና ቀለሞች እንዲሁም የቀለሞችን ትርጉም እና ሌሎች ስለ ስዕል እዉቀትን ታገኙበታላቹሁ!
❤4