sketch
774 subscribers
162 photos
6 videos
33 files
52 links
Download Telegram
ዳኞች የሰጡት ውጤት በጣም አስገራሚ ነው!

የተወሰነ like ቢጨመርባቸው ደረጃ ሊይዙ የሚችሉ ልጆች አሉ። የለፋችሁበት ነገር በተወሰነ like ሽልማት ሲያሳጣችሁ ያስጠላል!

ስለዚህ አሪፍ ሰርተናል ፤ ዳኞች ጥሩ ውጤት ይሰጡናል ብላችሁ የምታስቡ ልጆች share በማድረግ ነጥባችሁን አሳድጉ።
Méris Art
🔻ሰላም ተወዳጆች ከላይ ባለው እንደገለፅንው ውድድሩ መስከረም 15 የሚጠናቀቅ ሲሆን ፤ 5 ቀናቶች ለዳኞች ፍርድ እና ለአባላቶች(share ለምታደርጉላቸውም ሁሉ) like የመስጫ ጊዜ እንዲሆን በማሰብ ስዕላችሁን እስከ መስከረም 10 ሰርታችሁ እንድትጨርሱ ፤ ለዛ ደግሞ ከአሁኑ መሳል እንድትጀምሩ እንላለን። 🔻በውድድሩ ውስጥ የተካተቱትን 15ሰዎች ዛሬ የምናሳውቅ ይሆናል። 🔻በውድድሩ ውስጥ የሚሳተፍ…
ባወጣንው መስፈርት መሰረት charcoal መጠቀም ክልክል ነበር!

የተከለከለበትም ምክንያት ግልፅ ነው!
charcoal አለመጠቀም ተሰጥኦን አይደብቅም!

ይሁንንና ግን አንዳንድ ልጆች ይህን ህግ አላከበሩም!

እንደ Hamster
cheating is bad

ብለን ከምናባራቸው! ህጉን ላከበሩት የተወሰነ ነጥብ ልንጨምር አስበናል!
charcoal ላልተጠቀሙ ልጆች ምን ያህል ነጥብ ይጨመርላቸው?
Anonymous Poll
26%
20
14%
35
27%
5ዐ
33%
>50
Code 14
21
25
23
22(partially)
19
16
ከዳኞች አሪፍ ውጤት አላችሁ በርቱ
sketch pinned «👨‍⚖ዳኞች የራሳቸውን ውጤት ለያንዳንዱ ስዕል ከ 100 ሰተዋል። 👉የአንድ ሰው like👍 እንደ አነድ ነጥብ ተቆጥሮ ከዳኞች ውጤት ጋር ይደመራል። 👉ዳኞች ለያንዳንዱ ስዕል የሰጡት ውጤት የተለያየ ነው ። ስለዚህ እዚህ በምታዩት like ራሳችሁን አንደኛ ሁናችሁ ብታገኙትም የዳኞች ውጤት ከፍና ዝቅ ሊያረጋችሁ እንደሚችል ማስተዋል አለባችሁ። 💫የዳኞች ውጤት ውድድሩ ሊጠናቀቅ ሲል ይገለፃል። አካሄዱም…»
በመጨረሻም አሸናፊዎቹን ለይተናል።

ውጤቱ እስከ ምሽት 3 ሰአት ድረስ ይለቀቃል።
ውጤቱ ለያንዳንዱ charcoal ላልተጠቀመ ሰአሊ 60 ነጥብ ተጨማሪ ተደርጎ እንደተሰራ ልብ በሉ
Forwarded from Méris Art
ብሩክን በመተካት ሌላኛው ዳኛችን የሚሆነው ሰአሊ ቅዱስ ኤፍሬም ነው።

ይሄን ቀደም ብለን ባለማሰወቃችን ይቅርታ ዕንጠይቃለን🙌
👍1
🎉🎉Congratulation to the winners🎉🎉🎉


🥇ስምኪ ጥዑም (code: 06) ....... በ 574 ነጥብ (ሲፈንን ደርሶባታል😁)👏

🥈ሔኖክ ሰለሞን (code: 08)...... በ 502 ነጥብ👏

🥉ናትናኤል ታገል (code: 21)...... በ397 ነጥብ👏

የዳኞችን ውጤት ለመመልከት @merisart
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Méris Art
የ ሁሉም ተወዳዳሪ ውጤት ለውድድር ከቀረበው picture ጋር እዛው ላይ update (edit) ተደርጎ ተቀምጧል።
በውድድሩ ሂደት ውስጥ ከገጠሙን ነገሮች አንዱ 2ት ልጆች ዘግየት ብለው ነበር ስዕላቸውን የላኩልን...

code 16 እና code 13

ደግነቱ post ከምናደርግበት ሰአት ቀደም ብሎ ነበረ ...
ለዛም ነው የዳኞችኝ አስተያየት ማግኘት ያልቻሉት...
👍3
Dita ቸኩሎ የጨረሰው ይመስላል 😁

አጀማመሩ ላይ በጣም አሪፍ ነበረ...
አንድ ነገር ሳይገጥመው አልቀረም...

ይሁንና ግን
ሰአሊ ቅዱስ ኤፍሬም ውጤት ስጥልን ስንለው በደረጃ ብቻ መስሎት አንድኛ Dita ብሎ ነበር የጀመረው...

anyways በጣም አሪፍ ስራ ነው

ሞራል ስጡልን👏👏👏
👏20👍5🔥5
➡️ለሁሉም ተሸላሚዎች ሽልማታቸውን አድርሰናል🙌

@merisart

በሚቀጥሉት ጊዜያት የምናደርጋቸው ወድድሮች ላይ ተሳታፊ ለመሆን ቻናሉን በመቀላቀል ይጠብቁን። - @merisart
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍10👏3🙏3
Forwarded from Çãïň_
Shading techniques
7👍1