This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Thug life የቴሌግራሟ ቀበጥ🤣🤣
የማን ነው የስደተኛ ፊት የሚመስለው
እኔ በጣም ነው ማማልለው አላለም😂😁😂
እቺ sexy lady የምትለን አላት አዳምጧት😁
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ👍❤
ለመቀላቀል👇 ጠቅ ያድርጉ
✨@dj_promoter✨
✨@dj_promoter✨
✨@dj_promoter✨
የማን ነው የስደተኛ ፊት የሚመስለው
እኔ በጣም ነው ማማልለው አላለም😂😁😂
እቺ sexy lady የምትለን አላት አዳምጧት😁
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ👍❤
ለመቀላቀል👇 ጠቅ ያድርጉ
✨@dj_promoter✨
✨@dj_promoter✨
✨@dj_promoter✨
😁5🤣3
ለጌጤ የተፃፈ ደብዳቤ✉️
ውዷ ቅምጤ
እንዴት ነሽ ጌጤ😣
በሠዎች ወሬ
በጥርጣሬ
እንዳትጣዪኝ
ይቅርታ አርጊልኝ🙏
ምንም እንኳን
አንቺን ደብቄ
ባድርም ከብርቄ😣
በቃ ይቅርታ
እናልሽ ደሞ ባለፈው ለታ
አንቺን እያሠብኩ🤔
ጠፍቶ መብራቱ
ሲከነክነኝ
ብቸኝነቱ😫
እንዳይደብረኝ
ባድርም ከጫልቱ🙈
ከዛማ በኃላ
ስገረፍልሽ
በፀፀት ዱላ😥
በራሴ አፍሬ
በጣም ሰክሬ🍺😞
እቤት ስገባ
እንቅልፌ መቶ😣
ያገኘሁትን
ይዤ ቡትቶ
መስሎኝ የኔ አልጋ
ገብቼ ኖሯል 👉
እኩሽናውጋ
ጠዋት ስነሳ😟
ጠፍቶ እንቅልፌ
ለካ አድሪያለው
ገረድ አቅፌ😧
ስለምወድሽ ጌጥዬ ማሬ🍯
እንዳታኮርፊኝ በሠዎች ወሬ??
ጠይቂያለሁኝ ከልቤ ይቅርታ🙏
እንዳተኚብኝ መጣለው ማታ
እስከዛው ጌጤ
የምወዳትን ጠላ ጥመቂ
ከብርቄ ጋር ነኝ አትጨነቂ!
I can't stop laughing 🤣
ውዷ ቅምጤ
እንዴት ነሽ ጌጤ😣
በሠዎች ወሬ
በጥርጣሬ
እንዳትጣዪኝ
ይቅርታ አርጊልኝ🙏
ምንም እንኳን
አንቺን ደብቄ
ባድርም ከብርቄ😣
በቃ ይቅርታ
እናልሽ ደሞ ባለፈው ለታ
አንቺን እያሠብኩ🤔
ጠፍቶ መብራቱ
ሲከነክነኝ
ብቸኝነቱ😫
እንዳይደብረኝ
ባድርም ከጫልቱ🙈
ከዛማ በኃላ
ስገረፍልሽ
በፀፀት ዱላ😥
በራሴ አፍሬ
በጣም ሰክሬ🍺😞
እቤት ስገባ
እንቅልፌ መቶ😣
ያገኘሁትን
ይዤ ቡትቶ
መስሎኝ የኔ አልጋ
ገብቼ ኖሯል 👉
እኩሽናውጋ
ጠዋት ስነሳ😟
ጠፍቶ እንቅልፌ
ለካ አድሪያለው
ገረድ አቅፌ😧
ስለምወድሽ ጌጥዬ ማሬ🍯
እንዳታኮርፊኝ በሠዎች ወሬ??
ጠይቂያለሁኝ ከልቤ ይቅርታ🙏
እንዳተኚብኝ መጣለው ማታ
እስከዛው ጌጤ
የምወዳትን ጠላ ጥመቂ
ከብርቄ ጋር ነኝ አትጨነቂ!
I can't stop laughing 🤣
🤣10❤1😱1
ሴቶች አሪፍ ሙድ ላይ ሲሆኑ
ወደ block ዝርዝራቸው በመሄድ
አንድ ወይም ሁለት እስረኛ ይፈታሉ ይባላል አልተረጋገጠም 😂😂
ወደ block ዝርዝራቸው በመሄድ
አንድ ወይም ሁለት እስረኛ ይፈታሉ ይባላል አልተረጋገጠም 😂😂
🤣7
ለራስህ ካላሰብክ ማንም ላንተ አይጨነቅም!
ካልሰራህ ደሃ እንደሆንክ ትቀራታለህ እንጂ ማንም አንተን ሃብታም አያረግም😊
ካላጠናህ ትወድቃለህ እንጂ ማንም አያስጠናህም
ገንዘብ ካልሰራህ ትቸገራለህ እንጂ ማንም እሱ ገንዘብ የለውም ቆይ በደንብ ልስራና ልስጠው አይልም
ለምንድነው እነዚህን ነገሮች ማስታውስህ እንዳትረሳው ነው።
እነዚህን መርሳት ስትጀምር ሰነፍ መሆን ትጀምራለህ
አስታውስ እኔ ካልሰራው ማንም መጥቶ ከድህነት አያወጣኝም በል ፣ እኔ ካልሞከርኩ ማን ይጨነቃል ስለኔ ትዝም አልላቸው በል።
ደግሞም ውሸት አይደለም ትዝም አትላቸውም🤨
እንትና አለልኝ አትበል እሱም የራሱ ህይወት አለው።
ገንዘብ ቸግሮሃል?
ድብርት ውስጥ ነህ?..
ማን የራሱን ችግር ትቶ ያንተ ያሳስበዋል? ማንም!
ሁሉም ላይፉን ይኖራል እንጂ ያንተን ላይፍ አያስተካክልም።
"ለራስህ ያለኸው ራስህ ነህ!"
በርትተህ ቀጥል ወይም ተስፉ ቆርጠህ ተቀመጥ! 2ኛው ግን የሰነፎች ምርጫ ነው!
እንደውም ሰው ስላንተ ማሰብ ሚጀምረው ደሃ እያለህ ፣ ጭንቀታም እያለህ ፣ ሰነፍ እያለህ አይደለም ስኬታማ ስትሆን ፣ ደስተኛ ስትሆን ነው ሰው ስላንተ ሚያስበው። ደስታው ግን ከየት መጣ ይላሉ ምንሆኖ ነው ያላሉህ ስትጨነቅ ፣ ደሃ ሆነህ ያልጠየቁህ ገንዘብ ስትይዝ ከ10 አመት በፊት እንደምትተዋወቁ ትዝ ይላቸዋል🤔
አለም እንዲ ናት! ሁሉም የራሱን የሚያሳድድባት!
በርትተህ ቀጥል🔥
ፈተናን ተጋፈጥ ⚡️
ጠንካራ ሁን 💪
ጀግና ሁን👏
ወደፊት ገስግስ ⏩
በጽናት ቀጥል እስኪሳካ ድረስ!👍
መልካም ቀን ቤተሰብ!!😇

❤4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የትራፊክ ፖሊሱ፡- "አምጣ ባክህ!"
በማህበራዊ ሚዲያ ላይ እየተሰራጨ ባለው የትራፊክ ፖሊስ በቀን መብራት አይሰራም በሚል ምክንያት ከአሽከርካሪው ገንዘብ ሲቀበል የሚያሳይ ቪዲዮ ብዙዎችን አስቆጥቷል።
በማህበራዊ ሚዲያ ላይ እየተሰራጨ ባለው የትራፊክ ፖሊስ በቀን መብራት አይሰራም በሚል ምክንያት ከአሽከርካሪው ገንዘብ ሲቀበል የሚያሳይ ቪዲዮ ብዙዎችን አስቆጥቷል።
Forwarded from TIKVAH-SPORT
Music House በቅርቡ ይመለሳል!
ሞቅ ደመቅ ያሉ ቃዚሙ እንለቅላቹኃለን👌
ስለጠፋን Sorry በግብዳው ቤተሰብ🤗
Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት👍❤
ለመቀላቀል👇 ጠቅ ያድርጉ
✨@dj_promoter✨
✨@dj_promoter✨
✨@dj_promoter✨
ሞቅ ደመቅ ያሉ ቃዚሙ እንለቅላቹኃለን👌
ስለጠፋን Sorry በግብዳው ቤተሰብ🤗
Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት👍❤
ለመቀላቀል👇 ጠቅ ያድርጉ
✨@dj_promoter✨
✨@dj_promoter✨
✨@dj_promoter✨
❤2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌼እንኳን ለ2018 ዓ.ም አዲሱ ዓመት አደረሳችሁ!
🌼አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና እና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እንዲሁም ያሰባችሁት ሁሉ እንዲሳካላቹ ከልቤ እመኛለው። 🌼
🌼መልካም በአል promoter😍😍
🌼አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና እና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እንዲሁም ያሰባችሁት ሁሉ እንዲሳካላቹ ከልቤ እመኛለው። 🌼
🌼መልካም በአል promoter😍😍
❤2