Dimtsi Weyane
3.02K subscribers
297 photos
3 videos
981 links
Download Telegram
"የትግራይ ህዝብ ትግል መራራ ጭቆና ስለነበረው በቋንቋ እንዳይናገር፣ በቋንቋው እንዳይዳኝና እንዳይማር ተደርጓል። በዚህም ለማሸነፍ አልመን መራራ ትግል አድርገን አሸነፍን። ልማት ጀምረን ሰላማችን አረጋግጠን። ብዙ ርቀት ተጉዘን ነበርን። ሆኖም ከድህነት ባለመውጣታችንና ከኋላ ቀርነት ባለመላቀቃችን በኛና በመሰሎቻችን መቋጨት የነበረበትን ትግል ወደናንተ በመሸጋገሩ እጅጉን ያሳዝናል። ሆኖም ግን በትግራይ ልዩ ሃይል እየተቀዳጀን ያለነው ድል በእጅጉ ተደስተናል። የትግራይ ልዩ ሃይል የሚባል እነሱ የሚሳንሱት እንዴት ድል እንደሚቀዳጁ ግን በልባቸው የሚያቁት በዚሁ ውግያ ጀግና ነው፣ ጀግንነቱ አስመስክረዋል"
ታጋይ ሮማን ገ/ስላሴ ከሽረ እንዳስላሴ ወጣቶች ጋር በነበራቸው ቆይታ ካስተላለፋት መልእክት

https://www.youtube.com/watch?v=G0bzSiFbbB4
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 17 days, that account will self-destruct and this channel will no longer have an owner.
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 7 days, that account will self-destruct and this channel will no longer have an owner.