#EntranceExam
ከፍተኛ ውጤት !
በተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ 591.6 ከ600 ተመዝግቧል። ተማሪው የኦዳ ስፔሻል ቦርዲንግ - አዳማ ተማሪ ነው።
ከሴት ደግሞ 583 ከ600 ሲሆን ከእንጅባራ አገው ምድር ትምህርት ቤት ነው።
ከፍተኛ ውጤት !
በተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ 591.6 ከ600 ተመዝግቧል። ተማሪው የኦዳ ስፔሻል ቦርዲንግ - አዳማ ተማሪ ነው።
ከሴት ደግሞ 583 ከ600 ሲሆን ከእንጅባራ አገው ምድር ትምህርት ቤት ነው።
Digital Library of Educations | ትምህርታዊ ዲጂታል መፅሀፍት pinned «#EntranceExam ከፍተኛ ውጤት ! በተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ 591.6 ከ600 ተመዝግቧል። ተማሪው የኦዳ ስፔሻል ቦርዲንግ - አዳማ ተማሪ ነው። ከሴት ደግሞ 583 ከ600 ሲሆን ከእንጅባራ አገው ምድር ትምህርት ቤት ነው።»
" ዘንድሮ ካለፉት ዓመታት ውጤት ጋር ሲነጻጸር የተሻለ ተማሪ ቁጥር ያለፈ በመሆኑ የምንቀበለው የሬሚዲያል ተማሪ ቁጥር ይቀንሳል። ስንት ይሆናል የሚለውን በተመለከተ ግን መቁረጫ ነጥቡ ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል። " - ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ (የትምህርት ሚኒስትር)
Digital Library of Educations | ትምህርታዊ ዲጂታል መፅሀፍት pinned «" ዘንድሮ ካለፉት ዓመታት ውጤት ጋር ሲነጻጸር የተሻለ ተማሪ ቁጥር ያለፈ በመሆኑ የምንቀበለው የሬሚዲያል ተማሪ ቁጥር ይቀንሳል። ስንት ይሆናል የሚለውን በተመለከተ ግን መቁረጫ ነጥቡ ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል። " - ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ (የትምህርት ሚኒስትር)»
#EntranceExam
ከፍተኛ ውጤት !
በማኅበራዊ ሳይንስ ወንድ 576.2 ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ት/ቤት ተመዝግቧል።
በሴት 569.1 ከቦሌ ሱፐር ሆሊሴቪየር ት/ቤት ተመዝግቧል።
ከፍተኛ ውጤት !
በማኅበራዊ ሳይንስ ወንድ 576.2 ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ት/ቤት ተመዝግቧል።
በሴት 569.1 ከቦሌ ሱፐር ሆሊሴቪየር ት/ቤት ተመዝግቧል።
Digital Library of Educations | ትምህርታዊ ዲጂታል መፅሀፍት pinned «#EntranceExam ከፍተኛ ውጤት ! በማኅበራዊ ሳይንስ ወንድ 576.2 ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ት/ቤት ተመዝግቧል። በሴት 569.1 ከቦሌ ሱፐር ሆሊሴቪየር ት/ቤት ተመዝግቧል።»
#Result
#Grade12
#EntranceExam
ውጤት መቼ ይታያል ?
ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ።
በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል።
#Grade12
#EntranceExam
ውጤት መቼ ይታያል ?
ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ።
በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል።
Digital Library of Educations | ትምህርታዊ ዲጂታል መፅሀፍት pinned «#Result #Grade12 #EntranceExam ውጤት መቼ ይታያል ? ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ። በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል።»
#Grade12
#Result
#EntranceExam
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዋና ዋና መረጃዎች!
አጠቃላይ ውጤቱ በቁጥር፦
ጠቅላላ ያለፉ ተማሪዎች፦ 70,544
የማለፊያ ምጣኔ፦ 12.8% ብቻ
አንድም ተማሪ ያላሳለፉ፦ 565 ትምህርት ቤቶች
100% ሙሉ ተማሪዎችን ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች፦
ያለፈው ዓመት፦ 62
ዘንድሮ፦ 88
(በዚህ ዓመት 26 ትምህርት ቤቶች ጭማሪ አሳይተዋል )
በፈተና አሰጣጥ ዘዴ፦
በኦንላይን የተፈተኑ፦ 18.37% አልፈዋል
በወረቀት የተፈተኑ፦ 4.2% አልፈዋል
ብሔራዊ ከፍተኛ ውጤቶች፦
591/600 — ተፈጥሮ ሳይንስ (ወንድ) | ኦዳ ትምህርት ቤት
583/600 — ተፈጥሮ ሳይንስ (ሴት) | አገው ምድር ትምህርት ቤት
576.25/600 — ማህበራዊ ሳይንስ (ወንድ) | ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት
569/600 — ማህበራዊ ሳይንስ (ሴት)

Digital Library of Educations | ትምህርታዊ ዲጂታል መፅሀፍት pinned «#Grade12 #Result #EntranceExam የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዋና ዋና መረጃዎች! አጠቃላይ ውጤቱ በቁጥር፦ ጠቅላላ ያለፉ ተማሪዎች፦ 70,544 የማለፊያ ምጣኔ፦ 12.8% ብቻ አንድም ተማሪ ያላሳለፉ፦ 565 ትምህርት ቤቶች 100% ሙሉ ተማሪዎችን ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች፦ ያለፈው ዓመት፦ 62 ዘንድሮ፦ 88 (በዚህ ዓመት 26 ትምህርት ቤቶች ጭማሪ አሳይተዋል…»
#Grade12
#EntranceExam
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰኞ ወይም ማክሰኞ ለተማሪዎች ይላካል።
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ እና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምልመላ እና ቅበላ ካደረጉ በኋላ ሌሎቹም ዩኒቨርሲቲዎች ቶሎ ጥሪ እንዲያደርጉ እየሠራን ነው። መስከረም 05/2019 ዓ.ም ትምህርት ይጀመር የሚለውን ለመጠበቅ እንፈልጋለን።

❤1
Digital Library of Educations | ትምህርታዊ ዲጂታል መፅሀፍት pinned «#Grade12 #EntranceExam የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰኞ ወይም ማክሰኞ ለተማሪዎች ይላካል። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ እና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምልመላ እና ቅበላ ካደረጉ በኋላ ሌሎቹም ዩኒቨርሲቲዎች ቶሎ ጥሪ እንዲያደርጉ እየሠራን ነው። መስከረም 05/2019 ዓ.ም ትምህርት ይጀመር የሚለውን ለመጠበቅ እንፈልጋለን።»
#Remedial
ለ2019 የትምህርት ዘመን የሪሚዲያል ተማሪዎች ቅበላ እንደሚኖር የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አረጋግጠዋል።
ይሁን እንጂ በ2019 ዓ.ም ወደ ሪሚዲያል ፕሮግራም የሚገቡ ተማሪዎች እንደቀደሙት ዓመታት ብዙ እንደማይሆን ገልፀዋል።
"ዘንድሮ ካለፉት ዓመታት ውጤት ጋር ሲነጻጸር የተሻለ ተማሪ ቁጥር ወደ ዩኒቨርሲቲ ያለፈ በመሆኑ የምንቀበለው የሪሚዲያል ተማሪ ቁጥር ይቀንሳል" ሲሉ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።
ምን ያህል ተማሪ ወደ ፕሮግራሙ ይገባል የሚለው ግን አጠቃላይ የውጤቱ ሥራ ከተጠናቀቀ በኋላ የመቁረጫ ነጥቡ ወደፊት የሚገለፅ ይሆናል ብለዋል።

Digital Library of Educations | ትምህርታዊ ዲጂታል መፅሀፍት pinned «#Remedial ለ2019 የትምህርት ዘመን የሪሚዲያል ተማሪዎች ቅበላ እንደሚኖር የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አረጋግጠዋል። ይሁን እንጂ በ2019 ዓ.ም ወደ ሪሚዲያል ፕሮግራም የሚገቡ ተማሪዎች እንደቀደሙት ዓመታት ብዙ እንደማይሆን ገልፀዋል። "ዘንድሮ ካለፉት ዓመታት ውጤት ጋር ሲነጻጸር የተሻለ ተማሪ ቁጥር ወደ ዩኒቨርሲቲ ያለፈ በመሆኑ የምንቀበለው የሪሚዲያል ተማሪ ቁጥር ይቀንሳል"…»
#Grade12
#EntranceExam
የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ምን አሉ ?
(የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት መግለጫ)
- የዘንድሮው ውጤት ከአምናው በጥሩ ደረጃ ተሻሽሏል።
- ተማሪዎችን ወደ ዩኒቨርስቲ አስገብቶ ማስፈተን በተጀመረበት የመጀመሪያ አመት ያለፉ 3.2% ፣ በሁለተኛው 2.9% ፣ በሶስተኛው 5.2% ፣ በአምናው አራተኛው ዓመት 8.9% ደረሰ አሁን በአምስተኛው ዓመት 12.8% ነው ያለፉት።
- ዘንድሮ በ2018 ብሔራዊ ፈተና የተመዘገበው ተማሪ ቁጥር 563,960 ሲሆን 550,210 ተማሪ ነው የተፈተነው።
- ፈተናውን ያለፈው ተማሪ ብዛት 70,544 ነው።
- ከተፈጥሮ ሳይንስ 16.6% አልፈዋል። ከማህበራዊ ሳንይስ 8.3% አልፈዋል።
በፐርሰንት - ክልሎች ካስፈተኗቸው ተማሪዎች ምን ያህል ተማሪ አሳለፉ ? (ያሰፈተኗቸው ተማሪዎች ቁጥር ይለያያል)
1. አዲስ አበባ 32.3%
2. ሀረሪ 22.67%
3. አፋር 15.6%
4. አማራ 15.56%
5. ድሬዳዋ 11.29%
6. ትግራይ 11.2%
7. ኦሮሚያ 10.53%
8. ማዕከላዊ ኢትዮጵያ 9.23%
9. ሶማሌ 9.2%
10. ሲዳማ 6.95%
11. ቤኒሻንጉል ጉሙዝ 6.12%
12. ደቡብ ኢትዮጵያ 5.82%
13. ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ 4.92%
14. ጋምቤላ 3.74%
በቁጥር ምን ያህል ተማሪ ከየክልሉ አለፉ ? (ያስፈተኑት ቁጥር ይለያያል)
1. ኦሮሚያ ➡ 20,807 ተማሪዎች
2. አዲስ አበባ ➡ 18,646 ተማሪዎች
3. አማራ ➡ 15,225 ተማሪዎች
4. ትግራይ ➡ 3,146 ተማሪዎች
5. ደቡብ ኢትዮጵያ ➡ 3,011 ተማሪዎች
6. ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ➡ 2,800 ተማሪዎች
7. ሲዳማ ➡ 1,827 ተማሪዎች
8. ሶማሌ ➡ 1,616 ተማሪዎች
9. ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ➡ 835 ተማሪዎች
10. አፋር ➡ 705 ተማሪዎች
11. ሀረሪ ➡ 599 ተማሪዎች
12. ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ➡ 457 ተማሪዎች
13. ድሬዳዋ ➡ 410 ተማሪዎች
14. ጋምቤላ ➡ 280 ተማሪዎች
- ባለፈው ዓመት ምንም ተማሪ ያላሳለፉ ትምህርት ቤቶች 1,232 ነበሩ ዘንድሮ ምንም ተማሪ ያላሳለፉ 565 ናቸው።
- ከዚህ ቀደም ምንም ተማሪ ካላሳለፉ ትምህርት ቤቶች ውስጥ በኮፒዩተር ፈተና ወደ 4,500 ተማሪዎች አልፈዋል።
ምንም ተማሪ ያላሳለፉ ትምህርት ቤቶች በክልል ምን ያህል ናቸው ?
• ኦሮሚያ 156
• አማራ 98
• ደቡብ ኢትዮጵያ 86
• ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ 69
• ትግራይ 48
• ቤኒሻንጉል ጉሙዝ 29
• ማዕከላዊ ኢትዮጵያ 22
• አፋር 21
• ሲዳማ 16
• ሶማሌ 9
• ድሬዳዋ 5
• ሀረሪ 3
• ጋምቤላ 2
• አዲስ አበባ 1
- ሁሉንም ያስፈተኑትን ተማሪዎች ያሳለፉ 100% ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች ባለፈው አመት 62 ነበሩ ዘንድሮ 88 ሆነዋል።
በክልሎች ምንም ያህል ትምህርት ቤቶች 100% አሳለፉ ?
• ኦሮሚያ 37
• አዲስ አበባ 24
• አማራ 8
• ደቡብ ኢትዮጵያ 4
• ትግራይ 4
• ማዕከላዊ ኢትዮጵያ 3
• ሲዳማ 2
• አፋር 1
• ድሬዳዋ 1
• ሀረሪ 1
• ሶማሌ 1
• ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ 1
- በኮምፕዩተር እና በወረቀት በተፈተኑ ተማሪዎች መካከል ያለው የማለፍ ምጣኔ ትልቅ ልዩነት አለው። ኦንላይ የተፈተኑ 18.3% አልፈዋል። በወረቀት የወሰዱ 4.2% ናቸው ያለፉት። አንዱ ቶሎ በወረቀት ከመፈተን መውጥቶ ኦላይን ለመስጠት እቅድ አለው 60% ነው ዘንድሮ ቀጣይ አመት 100% ኦንላይን ሁሉንም።
- የዘንድሮው ከፍተኛ ውጤት ስንት ነው ?
• በተፈጥሮ ሳይንስ
ከወንድ 👉 591/600 ኦዳ ስፔሻል ቦርንዲግ ትምህርት ቤት አዳማ
ከሴት 👉 583/600 ከአገው ምድር ትምህርት ቤት እንጅባራ
• በማህበራዊ ሳይንስ
ከወንድ 👉 576/600 ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት
ከሴት 👉 569/600 አዲስ አበባ ቦሌ ሱፐር ሆሊሴቪየር ትምህርት ቤት
- ስልክ ይዘው የገቡ 265 ተማሪዎች ከፈተናው ተሰርዘዋል።
- ኮምፒዩተር ላይ ባለ " ኢሬጉላተሪ " ተብለው ጉዳያቸው እየተጣራ ያለ አለ።
- ከዚህ በፊት ከነበረው መሻሻል እየታየ ስለሆነ በጣም ደስተኞች ነን።
- ዘንድሮም ወደ ሬሜዲያል የሚገቡ ተማሪዎች ይኖራሉ።
- ሬሜዲያል ሁሌ የሚኖር አይደለም። በሚያልፈው ተማሪ ብዛት ነው የሚወሰነው። ዘንድሮ 70 ሺህ ተማሪ ስላለፈ ዘንድሮ ሬሜዲያል የሚገባው ይቀንሳል።
- ተማሪዎች ውጤታቸውን ከነገ ሰኞ ወይም ከነገ ወዲያ ማክሰኞ ጀምሮ ውጤታቸው ማየት ይችላሉ። ተማሪዎች ውጤት የሚመለከቱባቸውን አማራጮች ተከታትሎ ያቀርባል።

❤2
Digital Library of Educations | ትምህርታዊ ዲጂታል መፅሀፍት pinned «#Grade12 #EntranceExam የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ምን አሉ ? (የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት መግለጫ) - የዘንድሮው ውጤት ከአምናው በጥሩ ደረጃ ተሻሽሏል። - ተማሪዎችን ወደ ዩኒቨርስቲ አስገብቶ ማስፈተን በተጀመረበት የመጀመሪያ አመት ያለፉ 3.2% ፣ በሁለተኛው 2.9% ፣ በሶስተኛው 5.2% ፣ በአምናው አራተኛው ዓመት 8.9% ደረሰ አሁን በአምስተኛው…»
#Update
#Grade12
#EntranceExam
የ12ኛ ክፍል ውጤት ከዛሬ ምሽት 5 :30 ጀምሮ ይለቀቃል ተብሏል
በእነዚህ አማራጮች
https://eaes.edu.et/
https://t.me/eaesbot
ቅሬታ ለማቅረብ በአካል ሳይመጡ
https://t.me/eaesbot (complaint tab)
#Grade12
#EntranceExam
የ12ኛ ክፍል ውጤት ከዛሬ ምሽት 5 :30 ጀምሮ ይለቀቃል ተብሏል
በእነዚህ አማራጮች
https://eaes.edu.et/
https://t.me/eaesbot
ቅሬታ ለማቅረብ በአካል ሳይመጡ
https://t.me/eaesbot (complaint tab)
Digital Library of Educations | ትምህርታዊ ዲጂታል መፅሀፍት pinned «#Update #Grade12 #EntranceExam የ12ኛ ክፍል ውጤት ከዛሬ ምሽት 5 :30 ጀምሮ ይለቀቃል ተብሏል በእነዚህ አማራጮች https://eaes.edu.et/ https://t.me/eaesbot ቅሬታ ለማቅረብ በአካል ሳይመጡ https://t.me/eaesbot (complaint tab)»
የ2019 ትምህርት ዘመን የነባር እና አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ ከዛሬ ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም ክልሎች ይከናወናል።
ምዝገባው እስከ ጳጉሜን 05/2018 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ መሆኑ ተገልጿል።
ዕድሜአቸው ለትምህርት የደረሱ ነባር እና አዲስ ገቢ ተማሪዎችን በማስመዝገብ ኃላፊነትዎን ይወጡ!!
መስከረም 05/2019 ዓ.ም የመጀመሪያ ቀን የመጀመሪያ መደበኛ ትምህርት ክፍለ ጊዜ የሚጀምርበት እንደሆነ መገለፁ ይታወቃል።
ምዝገባው እስከ ጳጉሜን 05/2018 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ መሆኑ ተገልጿል።
ዕድሜአቸው ለትምህርት የደረሱ ነባር እና አዲስ ገቢ ተማሪዎችን በማስመዝገብ ኃላፊነትዎን ይወጡ!!
መስከረም 05/2019 ዓ.ም የመጀመሪያ ቀን የመጀመሪያ መደበኛ ትምህርት ክፍለ ጊዜ የሚጀምርበት እንደሆነ መገለፁ ይታወቃል።
Digital Library of Educations | ትምህርታዊ ዲጂታል መፅሀፍት pinned «የ2019 ትምህርት ዘመን የነባር እና አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ ከዛሬ ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም ክልሎች ይከናወናል። ምዝገባው እስከ ጳጉሜን 05/2018 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ መሆኑ ተገልጿል። ዕድሜአቸው ለትምህርት የደረሱ ነባር እና አዲስ ገቢ ተማሪዎችን በማስመዝገብ ኃላፊነትዎን ይወጡ!! መስከረም 05/2019 ዓ.ም የመጀመሪያ ቀን የመጀመሪያ መደበኛ ትምህርት ክፍለ ጊዜ የሚጀምርበት…»
እንኳን ለ1501ኛው የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።