@አባ ቡና ነው 🎤🎤 @ABA BUNA NEW
131 subscribers
2.05K photos
19 videos
46 links
🔵ጅማ አባ ቡና ነው ⚪️

👆ABA BUNA NEW 👆

👆ስለ ቡና እናወራለን 👆

👆ስለ ቡና እንዘምራለን 👆

ወቅታዊ እና አዳዲስ መረጃዎችን በቀጥታ ከ ስታድየም ከማህበራዊ ድረገፆች ፣ ቡናን የተመለከቱ ማናቸውንም መረጃ እናቀርባለን፡፡

★ቡናን ለመደገፍ ብዙ ምክኛት አለን★★

Admin 👉👉 @dagmaw_minlik
Download Telegram
የ2017 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ሊግ አንድ

የመጀመርያ ሳምንት ምድብ ለ መርሐ ግብር

ውድድሩ ህዳር 7 ይጀምራል
የ2017 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ሊግ አንድ

የመጀመርያ ሳምንት
ከዛሬ ጨዋታ በፊት የደረጃ ሠንጠረዥ
🇪🇹 #የኢትዮጵያ_ሊግ_አንድ_2017

👉 ምድብ ለ ሀዋሳ ከተማ

⌚️የሙሉ ሰአት ውጤት

#ሓውዜን 0-0 #ጅማ_አባ_ቡና

🏟 ሀዋሳ ግብርና ኮሌጅ ሜዳ
የ2017 የኢትዮጵያ ሊግ አንድ ምድብ ለ
7:00 ሰዓት ልካሄድ የነበረው የጅማ አባ ቡና እና የሠመራ ዩንቨርሲቲ ጨዋታ ሠመራ ዩንቨርሲቲ ሜዳ ባለመገኘቱ የዕለቱ ዳኞች 30 ደቂቃ ጠብቀው ጅማ አባ ቡናን አሰናብተዋል።

በዚህ ጉዳይ የውድድር አመራር እና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ውሳኔ ተከታትለን የምናሳውቃችሁ ይሆናል።

🏟 ሰበታ ስታድዬም
🏆 #የኢትዮጵያ_ሊግ_አንድ_2017

⌚️የሙሉ ሰዓት ውጤት'

#ነጌሌ_ቦረና 0-1 #ጅማ_አባ_ቡና

🏟ሰበታ ስታዲየም
🏆 #የኢትዮጵያ_ሊግ_አንድ_2017

⌚️የሙሉ ሰዓት ውጤት'

ጅማ አባ ቡና 3-1 ጉለሌ ክፍለ ከተማ

🏟 ሰበታ ስታድዬየም
ቀጣይ መርሐ ግብር
የኢትዮጵያ ሊግ አንድ

- የደረጃ ሰንጠረዥ
የኢትዮጵያ ሊግ አንድ


- ውጤቶች
የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ከሚያዝያ 19 ጀምሮ በሰበታ ከተማ እንደሚካሄድ ፌዴሬሽኑ አስታውቋል።
የኢትዮጵያ ሊግ አንድ

- የጨዋታ መርሐ ግብር
የኢትዮጵያ ሊግ አንድ

- የጨዋታ መርሐ ግብር
- የደረጃ ሰንጠረዥ
በወላይታ ሶዶ ከተማ ሲካሄድ የነበረው የኢትዮጵያ ሊግ አንድ ምድብ ሀ በዛሬው ዕለት ፍፃሜውን አግኝቷል ።

#ባቱ_ከተማ
#ቡራዩ_ክፍለ_ከተማ 

ወደ ኢትዮጵያ ሊግ አንድ ማጠቃለያ ውድድር ማለፋቸውን አረጋግጠዋል።

🔻 #ጅማ_አባ_ጅፋር
🔻 #ፈራውን_ከተማ
🔻 #ትግራይ_ውሃ_ስራ

ከኢትዮጵያ ሊግ አንድ መውረዳቸውን ያረጋገጡ ቡድኖች ሆነዋል።

👉 #ቤተል_ድርመርስ ምድብ ድልድል ከወጣ በኋላ ከውድድሩ የቀረ ቡድን ነው
🏆 #የኢትዮጵያ_ሊግ_አንድ_2017

👉ምድብ ለ 21ኛ ሳምንት ጨዋታ መርሐ ግብር

🏟ሰበታ ስታዲየም
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ የነበረው ጅማ አባ ጅፋር በሀገሪቱ ሦስተኛ ዕርከን ከሆነው ሊግ አንድ ውድድር ወረደ።

በአይረሴው የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ቀን ጨዋታ አዳማን 5ለ0 በማሸነፍ ዋንጫውን ከቅዱስ ጊዮርጊስ የነጠቀው ጅማ አባጅፋር አሁን ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ውድድር ተሰናብቷል👋
የኢትዮጵያ ሊግ አንድ

- የጨዋታ መርሐ ግብር
- የደረጃ ሰንጠረዥ


- የምድብ ሀ እና መ ውድድሮች ተጠናቀዋል