ድምፀ ተዋሕዶ
11.4K subscribers
3.49K photos
86 videos
189 links
ይህ መንፈሳዊ ቻናል መቀመጫውን እንግሊዝ ለንደን ያደረገ ማንኛውንም ታማኝ ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ የቤተ ክርስቲያን መረጃዎችን እና መንፈሳዊ ክንውኖችን ለምእመኑ በፍጥነት፤ በጥራት ያቀብላል።

የእግዚአብሔር ጸጋ እና በረከት በሁላችን ላይ ይደር።

ድምፀ ተዋሕዶ ለንደን
ለታማኝ መረጃዎ
Download Telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በዩኬና አየርላንድ ሀገረ ስብከት በርሚንግሀም ደብረ መድኃኒት ቅዱስ አማኑኤል የ፳፻፲፮ ዓ:ም ዕርገተ ክርስቶስ በዓል በአከባቢው ያሉ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያንና ምዕመናን በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከበረ።
እንኳን ለ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።መልካም በዓል።

ድምፀ ተዋሕዶ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM