ድምፀ ተዋሕዶ
13.8K subscribers
3.89K photos
88 videos
191 links
ይህ መንፈሳዊ ቻናል መቀመጫውን እንግሊዝ ለንደን ያደረገ ማንኛውንም ታማኝ ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ የቤተ ክርስቲያን መረጃዎችን እና መንፈሳዊ ክንውኖችን ለምእመኑ በፍጥነት፤ በጥራት ያቀብላል።

የእግዚአብሔር ጸጋ እና በረከት በሁላችን ላይ ይደር።

ድምፀ ተዋሕዶ ለንደን
ለታማኝ መረጃዎ
Download Telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ተመልክታችሁት ይሆን?

ድምፀ ተዋሕዶ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት እየተከናወነ ባለው መንፈሳዊ የሰበካ ጉባኤ ምሥራቅ ወለጋ ሀገረ ስብከት በ2016 በጀት ዓመት ራሱን የኦሮሚያ ቤተ ክህነት በማለት በሕገ ወጡ ራሱን አባ በርሱማ (አቶ ሃ/ኢየሱስ) ተብሎ በሚጠራው ግለሰብ ምክንያት ለ9 ወራት መልካም አስተዳደር ጠፍቶ መቆየቱ ገልጿል፡፡

በሀገረ ስብከቱ በሕገ ወጡ ግለሰብ ምክንያትም የሀገረ ስብከቱ ሒሳብ ሹም የተገደሉ ሲሆን የሕግ ክፍሉ ደግሞ በጩቤ እንደተወጉ፣ የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ ቤት በቦንብ መደብደቡንና በሌሎች አገልጋዮችና ምእመናን ላይ የእገታና የእስራት ድርጊቶች መፈጸማቸው ተጠቅሷል፡፡

በዓመቱ በሕገ ወጡ ሴራ ተታለው የሄዱ ካህናት፣ ዲያቆናትና ምእመናን ወደ እናት ቤተ ክርስቲያናቸው እንዲመለሱ ተደርጓልም ተብሏል፡፡

በተጨማሪም የቤተ ክርስቲያንን ሀብት በሕገ ወጥ መንገድ የወሰዱ ግለሰቦችን በሕግ የመጠየቅና የተወረሰውን የሀገረ ስብከቱን መንበረ ጵጵስና የማስመለስ ሥራ መሠራቱ ተገልጿል፡፡

ለ19 አብያተ ክርስቲያናት የልብሰ ተክህኖ ድጋፍና ለ637 አገልጋዮች የቅስናና የዲቁና ማዕረግ መስጠት መቻሉም ተጠቅሷል፡፡
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ድምፀ ተዋሕዶ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ባሳለፍነው ዓመት ከ631 ሚሊዮን ብር በላይ ለመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት በማስገባቱ ከፍተኛ ፐርሰንት በማስገባት 1ኛ ተሸላሚ ሆነ።

በመጽሐፍት መምህራን ጥረት በሠርክ ጉባኤ ከሚሰጠው የጉባኤ ትምህርት ውጪ ሀገረስብከቱ በሰው ላይ የሠራው ሥራ ሪፖርት የለም።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM