Dejen Times
5.18K subscribers
2.44K photos
44 videos
1 file
201 links
ተመራጭ የመረጃ ምንጭዎ
Download Telegram
ምርኮኞቹን ቀይ መስቀል ተረከበ!

ከደቡብ ክልል ታፍሰው ለወታደራዊ ስልጠና የመጡ በቁጥር 240 የሚሆኑ ወገኖቻችን ከእነ ጠርናፊያቸው ከሳምንታት በፊት በጎዛመን ወረዳ በቁጥጥር ስር መዋላቸው የሚታወስ ነው። ጠርናፊያቸውም በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ወቅት በዛላምበሳ ግንባር ምሽግ በመስበሩ የጀግናነት ስሙ የሚወሳ መቶ አለቃ ቀሬ ደጉ የሚባል ሰው እንደነበር በወቅቱ ባህርዳር ዊክሊክስ መዘገቧ የሚታወስ ነው።

የሆነው ሆኖ የአማራ ፋኖ በጎጃም ለደቡብ ወንድሞቻችን እንክብካቤና ስልጠና ሲሰጧቸው ከቆዩ በኋላ ለቀይ መስቀል ማህበር ዛሬ እንዳስረከባቸው ታውቋል። ቀይ መስቀልም ለምልምል ወታደሮቹ ሲደረግ የነበረውን አለምአቀፍ ህግጋትን ያከበረን እንክብካቤ አድንቆ ወጣቶቹን መረከቡ ተነግሯል።

©BW
👍323
መኬ ፋኖን ፊት ለፊት መግጠም ሲያቅተው የግለሰብ ቤት ገብቶ እየገባ መተኮስ እና እቃ ማውደም ከጀመረ ሰነባብቷል።

ይህ በደጀን ወረዳ ጉባያ አካባቢ የተከሰተ ነው።
👍8
ሰበር ዜና
አርበኛ መሳፍንት ተስፋ ከበባውን ከበው ሰባበሩት።

በርካታ መከላከያ እና ሆድ አደር ሚሊሻዎች እና አድማ ብተና ጥምረት በመፍጠር በተላላቂ ባንዳዎች በኩል አርበኛ መሳፍንት ከበባ ውስጥ እንዲገባ ቢደረግም ጀግናው ከግብረአበሮቹ ጋር በመሆን ለወሬ ነጋሪ ሳያስቀር ረፍርፏቸዋል
👍362
አብይ አህመድ :–
> መከላከያን ተጠቅሞ አልዳነም
> አዴፓን ተጠቅሞ አልዳነም
> አድማ ብተናና ሚሊሻን ተጠቅሞ አልዳነም
> የቀይ ባህር በር ፖለቲካን ተጠቅሞ አልዳነም
> የሱማሌላንድ የባህር በር ፖለቲካ አላዳነውም

ዛሬ በኢስላም ስር መጣችሁ አደል? ይሄም አብይ አህመድን አያድነውም!
Via ሙሐመድ
👍274
"ማረክን እንዳይሉ ሰው የለ በእጃቸው
ገደልን እንድይሉ ሞተው አገኟቸው
ለወሬ አይመቹም አፄ ልዩ ናቸው".......የተባለላቸው መይሳው ካሳ ልጅ የሆነው ናሁሰናይ ገድላቸውን ደግሞታል!
👍3611😁3
#ሼር አድርጉልኝ ብሏችኋል

የናሁሰናይ የቤተሰብ ሁኔታ መረጃ የለኝም ነገር ግን ልጅ ካለውና ቤተሰቦቹ ከፈቀዱ ሁሉንም ወጭ ችየ ወደ ካናዳ መውሰድ እችላለሁ፣ ፃፉልኝ ብሏል ከፍያለው ጌጡ ከካናዳ። (Kefyalew Getu
👍51
የሆኑ ሰዎች በሱሪያቸው ላይ እየሸኑ ነው! እናትህ ሆድ ገብተህ አታመልጥም። የአዲስ አበባው ፋኖ ስራ ጀምሯል💪
🔥41👍5
ሠላም ነው
ወንድማችን ፋኖ መንግስቱ አማረ የአማራ ፋኖ በጎጃም የባህር ዳርና የሜጫ (የአንድኛ ክ/ጦር አዛዥ) በብልፅግና ሰዎች ተገድሏል በሚል እየተሰራጨበት ያለው ዜና ፍፁም ውሸት መሆኑን አረጋግጥላችኋለሁ !!
👍347
"ውሃ ሲለምኑት ወተት ይሰጣል" ያላችሁን አየነው እኮ😀 ምድረ ዘገምተኛ
👍3🌭1
ወሎ ቤተ አማራ💪
👍2
በአማራ ፋኖ በጎንደር ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለጦር💪
16👍1👎1
የሚመካከሩት በአማራው ላይ ነው ማለት ነው!

አማራን በጊዜያዊ አዋጅ አፍነው፣ አስረው፣ ጦርነት አውጀውበት፣ ኢንተርኔት ዘግተው አማራጭ መረጃ እንዳይሰማ እንዳይናገር አድርገው "ምክክር" እያሉ ነው!

አማራን በጊዜያዊ አዋጅ አፍነው፣ በድሮን እየደበደቡ፣ በርካቶችን አስረው "ምክክር ካሉ የሚመከርበት አማራው ላይ ነው ማለት ነው! ሌላ ትርጉም አይሰጥም!

©ጌታቸው ሽፈራው
👍41
የምስራች ለወገኖቻችን 🌿

ሀዘንና መርዶ የተቀላቀበት ለቅሶ ለእነዛ የዘመናት ለእኛ ብሔራዊ ጠላቶች ሆኗል።

"የሸዋ ፋኖ ዕዝ ወደ አንድ እየመጣ መሆኑ ተሰምቷል።"

በፋኖ መከታው ማሞ እና በአርበኛ አሰግድ መኮንን መካከል ያለው ልዩነት ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ በአንድ በመሆን በጋራ ለሕዝባቸዉ ነፃነት ለመታገል በስምምነት ላይ ደርሰዋል፡፡

አሁን የቀሩት ትንንሽ ጉዳዮች ብቻ ናቸው፡፡ ለዚህ ትልቅ ነገር መሳካት የሁሉም የአማራ ፋኖ አመራሮች የሁሉም ዕዝ ተሳታፊ በመሆን ታላቅ አስተዋጽኦ አድርገዋል፡፡ ተብሏል። በቀጣይ የእነዛ ትላልቅ፣ ጨዋ፣ ጀግና፣
አርበኞች የአባቶቻችን አምላክ ከፈቀደ የምስራች እንሰማለን።

ድል ለሰፊዉ የዐማራው ሕዝብ!

እናሸንፋለን 💪

Esmael Dawed Endrise
👍324
አባት ሀገር አምሀራ
👍19
💪
👍49
የዛንበራ ብርጌድ ጀብዱ!

በአማራ ፋኖ በጎጃም በላይ ዘለቀ ክፍለጦር ስር የሚገኘው የዛንበራ ብርጌድ ዛሬ ጠዋት ከጉብያ ወደ ደጀን ከተማ በጉዞ ላይ የነበረን አራዊት ሰራዊት ቆልም የምትባል ቦታ ላይ ሲደርስ አራዊቱ እየተንቀሳቀስበት የነረውን ተሽከርካሪ በRPG አጋይተውታል፤ ከዛም ድንች ታክሎበት አራዊቱ ሙሉበሙሉ መቋጨቱን ባህርዳር ዊክሊክስ ያገኘችው መረጃ ያስረዳል።

በዚህም አንድ ኦባማ ሙሉ አራዊት ሰራዊት ከምድር በታች መሆኑ ተረጋግጧል።

ይህ መረጃ የደረሳቸው የአገዛዙ ወታደሮች አመራሮች ተጨማሪ ኃይል ወደ ቆልም ያንቀሳቀሱ ቢሆንም ነበልባሎቹ ግን ይህንንም ኃይል አደባይተውት ቦታቸውን መያዛቸው ታውቋል። የአገዛዙ ወታደራዊ አመራሮች የላኩት ኃይል የአስክሬን ቁጥሩን ከፍ ከማድረግ ሌላ የፈጠረው ነገር አለመኖሩንም BW ከብርጌዱ አመራሮች አረጋግጣለች። (በእኛ በኩል ምንም ጉዳት አለመኖሩ ታውቋል)

ፋኖዎቻን በመሳሪያ አቅም በደንብ እየደረጁና እንደቀላል የሚፈፅሟቸው ድንቅ ወታደራዊ ኦፕሬሽኖችም ነበልባሎቻችን የደረሱበትን ወታደራዊ አቋም የሚያሳይ ነው።
Via - BW
👍104
በኢንተርኔት እና በተለያዩ ምክንያቶች መረጃ ከመስጠት መቆጠባችን ይታወቃል፡፡ አሁን በአዲስ መንፈስ ተመልሰናል፡፡ ተጨባጭ መረጃዎችን እናደርሳችኋለን፡፡ ሼር እና ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
👍523