Dawit Dreams Official
25.6K subscribers
2.81K photos
62 videos
1 file
917 links
Dawit DREAMS Official Channel
Download Telegram
በነገው የዳዊት ድሪምስ ቪዲዮ ላይ በዙሪያችን ያሉ ብዙ መንገዶችን እና አማራጮችን እንዴት መመልከት እንደምንችል እና ህይወትን በትግል ሳይሆን በብስለት በማሰብ እንዴት ኑሯችንን መቀየር እንዳለብን በደንብ ያስተምረናል። ይህ ሕይወት የሚቀየርበት አስተማሪ ቪድዮ ዓርብ ሚያዚያ 4/2016 ዓ.ም ምሽት 1 ሰዓት በዳዊት ድሪምስ ዩቱዩብ ቻናል ይለቀቃል እንዳያመልጦ።
link: http://www.youtube.com/@dawitdreams?sub_confirmation=1
እሁድ ሚያዝያ 6/2016 ዓ/ም ከቀኑ 09:00 በዳዊት ድሪምስ ዩቱዩብ ቻናል ይጠብቁን!
********************************************************
ከካፒቴን በርሁዲን ጋር የነበረን ቆንጆ የበአል ቆይታ ዛሬ የሚለቀቅ ይሆናል በዚህ ፕሮግራማችን ላይ የተለያዩ የበአል ይዘት ያላቸው ጥያቄዎችን እና የህይወት ተሞክሮዎቹን በስፋት ያብራራል::

🔆እንዳያመልጣቹ🔆


ዛሬ ከቀኑ 09:00 በዳዊት ድሪምስ ዩቱብ ይጠብቁን!
Link:- http://www.youtube.com/@dawitdreams?sub_confirmation=1
በእድሳት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የዳዊት ድሪምስ ስልጠና ዛሬ ምሽት 11:00 ሰአት እንደሚጀምር ስናሳውቆ በታላቅ ትህትና ነው

ዳዊት ድሪምስ
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!

መግቢያ በነፃ
***********************************************************************
የቢጃይ ኢትዮ ኢንደስትሪና ኢንጅነሪንግ ሶሊውሽን መስራችና ባለቤት በኢትዮጵያ ብቻ ከ71 በላይ ፋብሪካዎችን የተከለው ለብዙ ወጣቶች የስራ እድልን በመፍጠር የሚታወቀው ኢንጂነር ቢጃይ ናይከር (አባ መላ) በብዙዎቻቹ ጥያቄ መሠረት በድጋሚ የዚህ ሳምንት የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግና ፕሮግራማችን ላይ በመገኘት የስኬቱን ምስጢር ሊያካፍለን ማክሰኞ ሚያዚያ 8/2016 ዓ. ም ተቀጣጥረናል እናንተም ተጋብዛችኋል።

ለመሳተፍ ከናንተ የሚጠበቀው ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ 22 ማዞሪያ ባታ ኮምፕሌክስ 3ኛ ፎቅ መገኘት እና መሳተፍ ብቻ ነው።
• መግቢያ በነፃ
• ለ VIP 200 ብር።
በፕሮግራሙ በመሳተፍ በገንዘብ የማያገኙትን እውቀት በነፃ ይቅሰሙ። ለበለጠ መረጃ በ +251938252525 ይደውሉ።

Link:- http://www.youtube.com/@dawitdreams?sub_confirmation=1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!

መግቢያ በነፃ
*******************************************************************
የቢጃይ ኢትዮ ኢንደስትሪና ኢንጅነሪንግ ሶሊውሽን መስራችና ባለቤት በኢትዮጵያ ብቻ ከ71 በላይ ፋብሪካዎችን የተከለው ለብዙ ወጣቶች የስራ እድልን በመፍጠር የሚታወቀው ኢንጂነር ቢጃይ ናይከር (አባ መላ) በብዙዎቻቹ ጥያቄ መሠረት በድጋሚ የዚህ ሳምንት የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግና ፕሮግራማችን ላይ በመገኘት የስኬቱን ምስጢር ሊያካፍለን ማክሰኞ ሚያዚያ 8/2016 ዓ.ም ተቀጣጥረናል እናንተም ተጋብዛችኋል።

ለመሳተፍ ከናንተ የሚጠበቀው ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ 22 ማዞሪያ ባታ ኮምፕሌክስ 3ኛ ፎቅ መገኘት እና መሳተፍ ብቻ ነው።
• መግቢያ በነፃ
• ለ VIP 200 ብር።
በፕሮግራሙ በመሳተፍ በገንዘብ የማያገኙትን እውቀት በነፃ ይቅሰሙ። ለበለጠ መረጃ በ +251938252525 ይደውሉ።

Link:- http://www.youtube.com/@dawitdreams?sub_confirmation=1
ማክሰኞ ሚያዚያ 8/2016 ዓ.ም ምሽት 1 ሰዓት በዳዊት ድሪምስ ዩቱዩብ ቻናል ይጠብቁን።
link: http://www.youtube.com/@dawitdreams?sub_confirmation=1
ዛሬ ምሽት 12፡00 ሰዓት ዐብይ ቴራፒስት ጋር አዲስ ፖድካስት እንለቃለን እንዳያመልጦ!
***
ዐብይ ሀብቴ (ዐብይ ቴራፒስት) የሻሎም ሪፍሌክስሶሎጂ መስራች እና ባለቤት በድሪምስ ፖድካስት ቀርቦ ያደረገው እጅግ በጣም አስተማሪ ቆይታ በነገው እለት ረቡዕ ሚያዚያ 9/2016 ዓ.ም ይለቀቃል።
በዚህ ፖድካስት ላይ በጥልቀት ስለ ግል ሕይወቱ ፣ ስለ አስተዳደጉ ፣ ስለ ወጣትነት ፣ የምንፈልገውን ለማግኘት መሄድ ስላለብን መንገድ እንዲሁም እጅግ በጣም ብዙ አስተማሪ ቁምነገሮችን አንስተናል እንዳያመልጣቹ።
ዛሬ ማታ ከምሽቱ 12:00 ሰዓት በዳዊት ድሪምስ ዩቱዩብ ቻናል ይጠብቁን::
link:- http://www.youtube.com/@dawitdreams?sub_confirmation=1
የቢጃይ ኢትዮ ኢንደስትሪና ኢንጅነሪንግ ሶሊውሽን መስራችና ባለቤት በ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግና ፕሮግራማችን ላይ በመገኘት በውስጣችን ተቆልፎ ያለን እምቅ አቅማችንን እንዴ ከፍተን ወደ ትልቅ መፍትሔ መቀየር እንደምንችል በአጥጋቢ ሁኔታ ስላስተማርከን እናመሰግናለን እንዲሁም ከታዳሚ መሀል የተሻለ የቢዝነስ ሀሳብ ላቀረብ የ200ሺ ብር ሽልማት ስላበረከትክ በመላው ለውጥ ፈላጊ ኢትዮጵያዊ እና በድሪምስ ቤተሰብ ስም እናመሰግናለን።
የፊታችን እሁድ ከቀኑ 09:00 ላይ በዳዊት ድሪምስ ዩቱብ ይጠብቁን!
Link:- http://www.youtube.com/@dawitdreams?sub_confirmation=1
ሁላቹም ተጋብዛችኋል።
***
ዘውትር ሐሙስ በዳዊት ድሪምስ የሚሰጠው Amazing Class ላይ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

ለመሳተፍ ከእናንተ የሚጠበቀው ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ 22 ማዞሪያ ባታ ኮምፕሌክስ 3ኛ ፎቅ መገኘት እና መሳተፍ ብቻ ነው።
መግቢያ በነፃ
በዚህ ፕሮግራም በመሳተፍ በገንዘብ የማይገኘውን እውቀት በነፃ ይቅሰሙ።

ለበለጠ መረጃ በ +251938252525 ይደውሉ።