Dawit Dreams Official
25.2K subscribers
2.65K photos
56 videos
1 file
856 links
Dawit DREAMS Official Channel
Download Telegram
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!

መግቢያ በነፃ
*****************************
ከኢሊባቡር የጀመረው የህይወቱ ጉዞ ከ18 ኪሎ ሜትር በላይ ኑሮን ለማሸነፍ በየቀኑ በእግሩ ይመላለስ የነበረው ዛሬ ላይ ትልቁ ባለሀብት መንሱር ጀማል የስኬቱን ሚስጥር ሊያካፍለን ማክሰኞ ሚያዚያ 15/2016 ዓ.ም ተቀጣጥረናል እናንተም ተጋብዛቹዋል።

*****************
እንዲሁም ነገ ለሚታደሙ እንግዶች መንሱር ጀማል ትልቅ ስጦታ አዘጋጅቷል
*********
ከኢከናንተ የሚጠበቀው ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ 22 ማዞሪያ ባታ ኮምፕሌክስ 3ኛ ፎቅ መገኘት እና መሳተፍ ብቻ ነው።
• መግቢያ በነፃ
• ለ VIP 200 ብር።
በፕሮግራሙ በመሳተፍ በገንዘብ የማያገኙትን እውቀት በነፃ ይቅሰሙ። ለበለጠ መረጃ በ +251938252525 ይደውሉ።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!

መግቢያ በነፃ
*****************************
ከኢሊባቡር የጀመረው የህይወቱ ጉዞ ከ18 ኪሎ ሜትር በላይ ኑሮን ለማሸነፍ በየቀኑ በእግሩ ይመላለስ የነበረው ዛሬ ላይ ትልቁ ባለሀብት መንሱር ጀማል የስኬቱን ሚስጥር ሊያካፍለን ማክሰኞ ሚያዚያ 15/2016 ዓ.ም ተቀጣጥረናል እናንተም ተጋብዛቹዋል።

*****************************
እንዲሁም ነገ ለሚታደሙ እንግዶች መንሱር ጀማል ትልቅ ስጦታ አዘጋጅቷል

*****************************
ለመሳተፍ ከናንተ የሚጠበቀው ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ 22 ማዞሪያ ባታ ኮምፕሌክስ 3ኛ ፎቅ መገኘት እና መሳተፍ ብቻ ነው።
• መግቢያ በነፃ
• ለ VIP 200 ብር።
በፕሮግራሙ በመሳተፍ በገንዘብ የማያገኙትን እውቀት በነፃ ይቅሰሙ። ለበለጠ መረጃ በ +251938252525 ይደውሉ።
በሶሻል ሚዲያ ተፅእኖ ፈጣሪው መንሱር ጀማል በ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግና ፕሮግራማችን ላይ ተገኝተህ የስኬትህን ሚስጢር ስላካፈልከን በመላው ለውጥ ፈላጊ ኢትዮጵያዊ እና በድሪምስ ቤተሰብ ስም እናመሰግናለን።
link:- http://www.youtube.com/@dawitdreams?sub_confirmation=1
እሁድ ሚያዚያ 20/2016 ከቀኑ 9 ሰዓት በዳዊት ድሪምስ ዩቱዩብ ቻናል ይጠብቁ።
**************************************************
መንሱር ጀማል በ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግና ፕሮግራማችን ላይ ተገኝተህ የስኬትህን ሚስጢር ስላካፈልከን በመላው ለውጥ ፈላጊ ኢትዮጵያዊ እና በድሪምስ ቤተሰብ ስም እናመሰግናለን።
Link :- http://www.youtube.com/@dawitdreams?sub_confirmation=1