Dawit Dreams Official
25.2K subscribers
2.77K photos
61 videos
1 file
897 links
Dawit DREAMS Official Channel
Download Telegram
ረቡዕ ምሽት 12፡00 ሰዓት የሀገራችን ሰላም ላይ በመስራት የTiktok አዋርድ አሸናፊ ወጣት ቢኒ ጋር አዲስ ፖድካስት እንለቃለን!
***
በመጀመርያው የቲክቶክ አዋርድ አሸናፊ
የሆነው ቢኒ በድሪምስ ፖድካስት ቀርቦ ያደረገው እጅግ በጣም አስተማሪ ቆይታ በነገው እለት ረቡዕ መጋቢት 11/2016 ዓ.ም ይለቀቃል።
በዚህ ፖድካስት የመጀመርያው Tiktok አዋርድ ያመጣቸውን እድሎች ፣ እጅግ በጣም አስገራሚ የሆነው የልጅነት ሕይወቱና ለብዙ ወጣቶች ትምህርት የሚሆን የስራ ህይወቱን እንዲሁም ለሀገራችን ሰላም ያለወን በጣም ጠንካራ ሀሳቦች በሰፊው ተጨዋውተናል እንዳያመልጣቹ።
ረቡዕ መጋቢት 11/2016 ዓ. ም ከምሽቱ 12:00 ሰዓት በዳዊት ድሪምስ ዩቱዩብ ቻናል ይጠብቁን።
link:- http://www.youtube.com/@dawitdreams?sub_confirmation=1
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።
***
ዘውትር ሐሙስ በዳዊት ድሪምስ የሚሰጠው Amazing Class ላይ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

ለመሳተፍ ከእናንተ የሚጠበቀው ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ 22 ማዞሪያ ባታ ኮምፕሌክስ 3ኛ ፎቅ መገኘት እና መሳተፍ ብቻ ነው።
መግቢያ በነፃ
በዚህ ፕሮግራም በመሳተፍ በገንዘብ የማይገኘውን እውቀት በነፃ ይቅሰሙ።

ለበለጠ መረጃ በ +251938252525 ይደውሉ።
በነገው የዳዊት ድሪምስ ቪድዮ "እንዴት ከ0 ተነስቼ ትልቅ ቦታ ልድረስ?" እና "እንዴት ጊዜዬን በአግባቡ በመጠቀም ስኬታማ ልሁን?" የሚሉት የብዙዎቻችን ጥያቄዎች በጥልቀት ይብራራሉ በተለይ አዲስ ስራ ጀማሪዎች እና ለመጀመር የምታስቡ እንዲሁም በስራ ላይ የምትገኙ ሁሉ ልትመለከቱት የሚገባ ህይወት የሚቀይር ድንቅ ትምህርት በነገው እለት ዓርብ መጋቢት 13/2016 ዓ. ም ምሽት 1 ሰዓት በዳዊት ድሪምስ ዩቱዩብ ቻናል ይለቀቃል እንዳያመልጦ።
link: http://www.youtube.com/@dawitdreams?sub_confirmation=1
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! መግቢያ በነፃ
*********************************
ሂፕኖቴራፒስት እና የbreakthrough መስራች እንዲሁም የቦርድ ሊቀመንበር ነፃነት ዘነበ በ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግና ፕሮግራማችን ላይ በመገኘት አሁን ባለው የኑሮ ውድነት ፣ የሰላም ማጣት ፣ የስራ ማጣት ፣ የጤና እንዲሁም የተለያዩ ችግሮቻችንን በልጠን ስኬታማ የሚያደርጉን ብልሀቶችንና ዘዴዎችን ሊያስጨብጠን ማክሰኞ መጋቢት 17/2016 ዓ. ም ተቀጣጥረናል እናንተም ተጋብዛቹዋል።
ለመሳተፍ ከናንተ የሚጠበቀው ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ 22 ማዞሪያ ባታ ኮምፕሌክስ 3ኛ ፎቅ መገኘት እና መሳተፍ ብቻ ነው።
• መግቢያ በነፃ
• ለ VIP 200 ብር።
በፕሮግራሙ በመሳተፍ በገንዘብ የማያገኙትን እውቀት በነፃ ይቅሰሙ። ለበለጠ መረጃ በ +251938252525 ይደውሉ።
ከዚህ ቀደም ነፃነት ዘነበ ያቀረባቸው ድንቅ ትምህርቶች ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ!
https://youtu.be/1bHXFsM0FMQ
https://youtu.be/fVseNb3DdXk
https://youtu.be/ewalQa1Ivyg
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM

በነገው የዳዊት ድሪምስ ቪድዮ "ሀሳብ" እና "ድርጊት" በጥልቀት ይዳሰሳሉ እንዴት ያሰብነውን ወደ ድርጊት ቀይረን ስኬታማ መሆን እንደምንችል በስፋት ይዳሰሳል ጥያቄዎቻችንም መልስ ያገኛሉ። ይህ ሕይወት የሚቀየርበት አስተማሪ ቪድዮ ማክሰኞ መጋቢት 17/2016 ዓ. ም ምሽት 1 ሰዓት በዳዊት ድሪምስ ዩቱዩብ ቻናል ይለቀቃል እንዳያመልጦ።
link: http://www.youtube.com/@dawitdreams?sub_confirmation=1
ሂፕኖቴራፒስት እና የbreakthrough መስራች እንዲሁም የቦርድ ሊቀመንበር ነፃነት ዘነበ በ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግና ፕሮግራማችን ላይ በመገኘት አሁን ባለው የኑሮ ውድነት ፣ የሰላም ማጣት ፣ የስራ ማጣት ፣ የጤና እንዲሁም የተለያዩ ችግሮቻችንን በልጠን ስኬታማ የሚያደርጉን ብልሀቶችንና ዘዴዎችን ስላስተማርከን በመላው ለውጥ ፈላጊ ኢትዮጵያዊ እና በድሪምስ ቤተሰብ ስም እናመሰግናለን።
የፊታችን እሁድ ከቀኑ 09:00 ላይ በዳዊት ድሪምስ ዩቱብ ይጠብቁን!
Link:- http://www.youtube.com/@dawitdreams?sub_confirmation=1
ረቡዕ ምሽት 12፡00 ሰዓት ከኪሩቤል አሀዱ ጋር አዲስ ፖድካስት እንለቃለን እንዳያመልጦ!
***
በአሀዱ ሚድያ ስለ ፍቅር ግኑኝነቶች በማስተማር የምናውቀው ኪሩቤል (ኪራ አሀዱ) በድሪምስ ፖድካስት ቀርቦ ያደረገው እጅግ በጣም አስተማሪ ቆይታ በነገው እለት ረቡዕ መጋቢት 18/2016 ዓ.ም ይለቀቃል።
በዚህ ፖድካስት ላይ በጥልቀት ስለ ግል ሕይወቱ ፣ በውጭ ሀገር ስላሳለፈው የስራ ሕይወት ፣ ስለ ወጣትነት ፣ ስለ ፍቅር ግኑኝነት ፣ የምንፈልገውን ለማግኘት መሄድ ስላለብን መንገድ እንዲሁም እጅግ በጣም ብዙ አስተማሪ ቁምነገሮችን አንስተናል እንዳያመልጣቹ።
ረቡዕ መጋቢት 18/2016 ዓ. ም ከምሽቱ 12:00 ሰዓት በዳዊት ድሪምስ ዩቱዩብ ቻናል ይጠብቁን።@ahaduofficial
link:- http://www.youtube.com/@dawitdreams?sub_confirmation=1
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።
***
ዘውትር ሐሙስ በዳዊት ድሪምስ የሚሰጠው Amazing Class ላይ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

ለመሳተፍ ከእናንተ የሚጠበቀው ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ 22 ማዞሪያ ባታ ኮምፕሌክስ 3ኛ ፎቅ መገኘት እና መሳተፍ ብቻ ነው።
መግቢያ በነፃ
በዚህ ፕሮግራም በመሳተፍ በገንዘብ የማይገኘውን እውቀት በነፃ ይቅሰሙ።

ለበለጠ መረጃ በ +251938252525 ይደውሉ።
በነገው የዳዊት ድሪምስ ቪድዮ ግንዛቤ (perception) በጥልቀት ይዳሰሳል እንዴት መረዳታችንን ወይም ነገሮችን የምናይበት መነፅር በመቀየር ለሕይወታችን ፣ ለጤናችን ፣ ለስኬታች እና ለደስታችን መጠቀም እና ስኬታማ ፣ ጤናማ እና ደስተኛ መሆን እንደምንችል በዝርዝር ያስረዳናል። ይህ ሕይወት የሚቀየርበት አስተማሪ ቪድዮ ዓርብ መጋቢት 20/2016 ዓ. ም ምሽት 1 ሰዓት በዳዊት ድሪምስ ዩቱዩብ ቻናል ይለቀቃል እንዳያመልጦ።
link: http://www.youtube.com/@dawitdreams?sub_confirmation=1