Dawit Dreams Official
25.6K subscribers
2.81K photos
62 videos
1 file
917 links
Dawit DREAMS Official Channel
Download Telegram
እሁድ መጋቢት 22/2016 ዓ/ም ከቀኑ 09:00 በዳዊት ድሪምስ ዩቱዩብ ቻናል ይጠብቁን!
***************************************************************************
ሂፕኖቴራፒስት እና የbreakthrough መስራች እንዲሁም የቦርድ ሊቀመንበር ነፃነት ዘነበ በ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግና ፕሮግራማችን ላይ በመገኘት አሁን ባለው የኑሮ ውድነት ፣ የሰላም ማጣት ፣ የስራ ማጣት ፣ የጤና እንዲሁም የተለያዩ ችግሮቻችንን በልጠን ስኬታማ የሚያደርጉን ብልሀቶችንና ዘዴዎችን ስላስተማርከን በመላው ለውጥ ፈላጊ ኢትዮጵያዊ እና በድሪምስ ቤተሰብ ስም እናመሰግናለን።
የፊታችን እሁድ ከቀኑ 09:00 በዳዊት ድሪምስ ዩቱብ ይጠብቁን!
Link:- http://www.youtube.com/@dawitdreams?sub_confirmation=1

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! መግቢያ በነፃ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን ከ31 ዓመት ብኋላ ለአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ ያበቁት፣ ለዓለም ዋንጫ ተሳትፎም ጥሩ ውጤት በምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች ያስመዘገቡት በአሁን ሰዓት የእግርኳስ አካዳሚ በመክፈት በማስልጠን የሚገኙት አሰልጣኝ ጋሽ ሰውነት ቢሻው በ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግና ፕሮግራማችን ላይ በመገኘት የስኬታቸውን ምስጢር ሊያካፍሉን ማክሰኞ መጋቢት 24/2016 ዓ. ም ተቀጣጥረናል እናንተም ተጋብዛችኋል።
ለመሳተፍ ከናንተ የሚጠበቀው ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ 22 ማዞሪያ ባታ ኮምፕሌክስ 3ኛ ፎቅ መገኘት እና መሳተፍ ብቻ ነው።
• መግቢያ በነፃ
• ለ VIP 200 ብር።
በፕሮግራሙ በመሳተፍ በገንዘብ የማያገኙትን እውቀት በነፃ ይቅሰሙ። ለበለጠ መረጃ በ +251938252525 ይደውሉ።

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን ከ31 ዓመት ብኋላ ለአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ ያበቁት፣ ለዓለም ዋንጫ ተሳትፎም ጥሩ ውጤት በምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች ያስመዘገቡት በአሁን ሰዓት የእግርኳስ አካዳሚ በመክፈት በማስልጠን የሚገኙት አሰልጣኝ ጋሽ ሰውነት ቢሻው በ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግና ፕሮግራማችን ላይ በመገኘት የስኬታቸውን ምስጢር ስላካፈሉን በመላው ለውጥ ፈላጊ ኢትዮጵያዊ እና በድሪምስ ቤተሰብ ስም እናመሰግናለን።
የፊታችን እሁድ ከቀኑ 09:00 በዳዊት ድሪምስ ዩቱብ ይጠብቁን!
Link:- http://www.youtube.com/@dawitdreams?sub_confirmation=1
ረቡዕ ምሽት 12፡00 ሰዓት ከFitness Trainer ቢንያም እና ባለቤቱ ሊያ ጋር አዲስ ፖድካስት እንለቃለን!
**********************************************************************
በማህበራዊ ሚድያ በጋራ በመሆን በቤት ውስጥ የሚሰሩ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎችን በማስተማር ላይ የሚገኙት ቢንያም እና ባለቤቱ ሊያ በድሪምስ ፖድካስት ቀርበው ያደረጉትን እጅግ በጣም አስተማሪ ቆይታ በነገው እለት ረቡዕ መጋቢት 4/2016 ዓ.ም ይለቀቃል።
በዚህ ፖድካስት ላይ ለብዙ ወጣቶች መማርያ መሆን ስለሚችለው ትዳራቸው ፣ ስለ ቤተሰብ ፣ ስለ አካል ብቃት ፣ ስለ መንፈሳዊነት ፣ ስለ ገንዘብ እና ሌሎች ብዙ አስተማሪ ቁምነገሮች ተነስተዋል እንዳያመልጣቹ።
ረቡዕ መጋቢት 25/2016 ዓ. ም ከምሽቱ 12:00 ሰዓት በዳዊት ድሪምስ ዩቱዩብ ቻናል ይጠብቁን።
link:- http://www.youtube.com/@dawitdreams?sub_confirmation=1