Dashen Bank
86.2K subscribers
2.95K photos
204 videos
18 files
591 links
Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 900+ branches and banking outlets.
Visit our official facebook site @ https://www.facebook.com/DashenBankOfficial
Visit our Website:https://dashenbanksc.com
Download Telegram
Forwarded from Dashen Bank Super App
የዳሽን ሱፐር አፕ መተግበሪያ በማውረድ ዘመናዊ ኑሮን ይቀላቀሉ!

የዳሽን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያውን ለማውረድ ⬇️:- https://www.dashensuperapp.com/download


#dashenbank #dashensuperapp #superapp #newapp #ሱፐርአፕ #ዳሽንባንክ #BankAnywhere
ቀላል አድርገነዋል!

ሳይንገላቱ በሀገር ውስጥ አልያም ከሀገር ውጭ ጉዞ ለማድረግ ሲዘጋጁ ትኬትዎን
ፈጣን በሆነው የሱፐር አፕ ጉዞ ጎ መተግበርያ አሁኑኑ ይዘዙ።

መተግበሪያውን ለማውረድ:-

https://dashensuperapp.com/download

#telegram #Bank #guzogo #travel #superapp
#allinone #Ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሁሉንም በአንድ ያካተተዉን የዳሸን ሱፐር አፕ መተግበሪያ በማውረድ ዘመናዊ ኑሮን ይቀላቀሉ!

የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያውን ለማውረድ ⬇️:-  https://www.dashensuperapp.com/download

Visit Dashen Bank Super App telegram page to learn more about Super App features. https://t.me/dashensuper_app

#dashenbank #dashensuperapp #superapp #newapp #ሱፐርአፕ #ዳሽንባንክ #BankAnywhere
የረመዷን ወር የቀን መቁጠሪያን በተለያዩ ከተሞች እንዲሁም ሰዓታት በዳሸን ሱፐር አፕ መተግበሪያ ላይ  ማግኘት ይችላሉ፡፡

የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያውን ለማውረድ ⬇️:-  https://www.dashensuperapp.com/download

#dashenbank #dashensuperapp #superapp #newapp #ሱፐርአፕ #ዳሽንባንክ #BankAnywhere
Forwarded from Dashen Bank Super App
ያለ እቅድ ከወር ወር መድረስ ፈታኝ ነው!

ታዲያ ለዚህ ዳሸን በጀት የተሰኘ መላ አዘጋጅቶልናል ፤ በጀትን ለመጠቀም የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያን ያውርዱ⬇️
https://www.dashensuperapp.com/download

#dashenbank #dashensuperapp #superapp #newapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #Ethiopia
የረመዷን ወር የቀን መቁጠሪያን በተለያዩ ከተሞች እንዲሁም ሰዓታት በዳሸን ሱፐር አፕ መተግበሪያ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያውን ለማውረድ ⬇️:- https://www.dashensuperapp.com/download

#dashenbank #dashensuperapp #superapp #newapp #ሱፐርአፕ #ዳሽንባንክ #BankAnywhere
Forwarded from Dashen Bank Super App
ረመዷን የኢባዳ ወር ነው ።

ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ የቂብላ አቅጣጫ መፈለጊያን ይዞላችሁ ቀርቧል።

ረመዷን ሙባረክ

መተግበሪያውን ለማውረድ ⬇️:- https://www.dashensuperapp.com/download

#dashenbank #dashensuperapp #superapp #newapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #BankAnywhere #ifb #qiblafinder
እርፍ ብለው ጣፋጭ ምግቦችን ካሉበት በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ይዘዙ/ይክፈሉ!

የዘመናዊ ኑሮን ይቀላቀሉ https://www.dashensuperapp.com/download

#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #ኢትዮጵያ #ሁሉንበአንድ #fooddelivery #zmall
ውድ ደንበኞቻችን፣

የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎታችን ዛሬ መጋቢት 12 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት እስከ ሌሊት 7፡00 ሰዓት ድረስ የአገልግሎት ጥራትን ለማሳደግ በታቀደ የሲስተም ጥገና ምክንያት ለአጭር ሰዓት የሚቋረጥ መሆኑን እያሳወቅን አገልግሎቱን በፍጥነት ወደነበረበት ለመመለስ በምንሰራበት ጊዜ በትዕግስት እንድትጠብቁን እየጠየቅን አገልግሎቱን ከተጠቀሰው ሰዓት በኋላ የሚመለስ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን።

#telegram #bank #online #announcement #amole #superapp #ethiopia #ኢትዮጵያ #dashenbank
ሂሳብዎን በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ቀላል እና ዘመናዊ የክፍያ አማራጮች ይክፈሉ ፤ አንድ እርምጃ ዘመኑን ይቅደሙ!

የዳሸን ሱፐር አፕ መተግበሪያ ለማውረድ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ:-
https://www.dashensuperapp.com/download

#dashenbank #dashensuperapp #superapp #newapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #ethiopia #easypayment
ከአጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ !!!

ውድ ደንበኞቻችን፣

የዳሸን ባንክ የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያን የሚመስሉ ለማጭበርበር የተዘጋጁ የሞባይል መተግበሪያዎች ባልተፈቀዱ የሶስተኛ ወገን ድረ-ገጾች ላይ እየተሰራጩ ይገኛሉ፡፡ እነዚህን መተግበሪያዎች ሲያወርዱ ገንዘብ ለመጭበርበር፣ የግል እና የባንክ መረጃዎትን ለመሰረቅ ይዳረጋሉ፡፡

ከዚህ ለመጠበቅ፡-

- ትክክለኛውን መተግበሪያ ከፕሌይ ሰቶር እና ከ አፕ ሰቶር ብቻ ያውርዱ

- ሶስተኛ ወገን እና ያልተፈቀዱ ድረ-ገፆች በመጠቀም መተግበሪያውን ከማውረድ ይቆጠቡ

- ያወረዱትን መተግበሪያ ሳያረጋግጡ የባንክ ዝርዝርዎን አያስገቡ

- አጠራጣሪ መተግበሪያ ሲያጋጥምዎ ወዲያውኑ ከታች በተገለጹት ቁጥሮች ያሳውቁን

ትክክለኛውን መተግበሪያ ይህንን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ያውርዱ:-
https://www.dashensuperapp.com/download

የአሞሌ መተግበሪያን ለማውረድ፡
https://bit.ly/3DMwOqs - Android

https://apple.co/3FvSAjl - iOS

ለበለጠ መረጃ፡ 6333/0911-57-58-27

#telegram#bank#scam#alert#cybersecurity#superapp#amole#announcement#ethiopia#ኢትዮጵያ#dashenbank
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ገንዘብ በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ መላክ እንዲህ በጣም ቀላል ነው!

#telegram #bank #short #tutorial #money #transfer #superapp #ethiopia #ኢትዮጵያ #dashenbank
Forwarded from Dashen Bank Super App
አዎ ገንዘብ በቻት ይላካል!

በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ከወዳጅዎችዎ ጋር ቻት እያደረጉ ገንዘብ በቀላሉ ማስተላለፍ ይችላሉ።

ይህንን እና ሌሎች ዘመናዊ የባንክ አገልግሎቶችን ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ 👇
https://www.dashensuperapp.com/download

#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #chatmoney #ቻት
ዳሸን ባንክ በሱፐር አፑ ዙሪያ ልዩ ወርክሾፕ አዘጋጀ

በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ የመጀመሪያ የሆነውን መተግበሪያ (ሱፐር አፕ) ያስተዋወቀው ዳሸን ባንክ፣ በቅርቡ በዚህ መተግበሪያ ላይ በተጨማሪነት ያከለውን የሱፐር አፕ ማርኬት ፕሌስ ተጨማሪ ይዘቶችና አጠቃቀምን የተመለከተ ወርክሾፕ በንግድ ሥራ ላይ ለተሰማሩ ተቋማት ደንበኞቹ በዛሬው ዕለት በሸራተን አዲስ ሆቴል አዘጋጀ፡፡

የዳሸን ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ ዳይሬክተር ወ/ሮ ሊዲያ በዛብህ እንደተናገሩት፣ አገልግሎት አቅራቢ ነጋዴዎች ከተለምዷዊው ይልቅ በዘመናዊ ስርዓት እንዲነግዱ የሚያስችለው ይህ በሱፐርአፕ የቀረበው አገልግሎት፣ ላጠቃቀም ቀላል የሆነ ከፋይናንስ አገልግሎት ባለፈ ግብይቶችን እንዲፈጽሙ የሚያስችል ነው ብለዋል።

ይህ ባለ ሶስት ክሊክ አገልግሎት ነጋዴዎች ምርታቸውን ዲጂታል አማራጩ ላይ አቅርበው መሸጥ የሚችሉበት አማራጭ የቀረበበት መሆኑን ያስታወሱት ወ/ሮ ሊዲያ፣ እያንዳንዱ ድርጅት በራሱ ብራንድ በዳሸን ሱፐርአፕ ቨርቹዋል ሱቅ ከፍቶ ምርቱን የሚሸጥበት ዕድል ከማመቻቸቱ ባለፈ ሸማቹም በሶስት ክሊክ ብቻ የሚጠናቀቅ የግብይት አገልግሎት አይነት እንዲፈፅም የሚያስችለው መሆኑን አስታውቀዋል።

በዛሬው ዕለት በሸራተን አዲስ ሆቴል የተዘጋጀው ወርክሾፕ በተለይም በንግድ ዓለም ላይ የተሰማሩ ደንበኞች አገልግሎታቸውን ለማስፋትና ለደንበኞች በቴክኖሎጂ መተግበሪያ የቀረቡ አገልግሎቶችን በሚገባ እንዲጠቀሙ በሚችሉበት አካሄድ ላይ ያተኮረ ነው።

#MerchantWorkshop#DigitalPayments#Innovation#LevelUpYourBusiness#Fintech#Ecommerce#EthiopianEntrepreneurs #DashenBank #SuperApp#ethiopia #ኢትዮጵያ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አዲስ ጎጆ ወጪ ነዎት?

ገቢ እና ወጪዎን ማስተዳደር ከብድዎታል? የወር መጨረሻስ መድረስ አቅትዎታል?

እንግዲያውስ በዳሸን ሱፐር አፕ ወጪ እና ገቢዎን በእቅድ እየመሩ ዘመናዊ ኑሮን ይቀላቀሉ፡፡

ዳሸን ባንክ ሁልጊዜም አንድ እርምጃ ቀዳሚ!

#telegram #bank #superapp #allinone #ethiopia #ኢትዮጵያ #dashenbank
Forwarded from Dashen Bank Super App
ካሉበት ቦታ ሆነው በቀላሉ በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ የፈለጉትን ምግብ ከ zmall ይዘዙ/ህይወትዎን ቀላል ያድርጉ !

የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያን ለማውረድ:- https://www.dashensuperapp.com/download

#dashenbank #dashensuperapp #superapp #newapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንንባንክ #zmall #Ethiopia #ኢትዮጵያ #fooddelivery
Forwarded from Dashen Bank Super App
የበዓል ቅርጫው እንደቀጠለ ነው !

በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ከሚት ሲቲ ለዳግም ትንሣኤ የበዓል ቅርጫ እስከ ቅዳሜ ድረስ ማዘዝ ይቻላል።

ሙሉ ቅርጫ 👉13 ሺህ ብር
ግማሽ ቅርጫ 👉7ሺህ ብር
በተጨማሪም የበግ እና የዶሮ ስጋ እንደምርጫዎ ተዘጋጅቶሎታል።

የትኛውም የአዲስ አበባ ስፍራዎች ላይ ባሉበት እናደርሳለን።

❗️የዴሊቨሪው ቀን እሁድ የበዓሉ ዕለት ጠዋት ሲሆን በአካል ለመረከብ ብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ከሚገኝው ሚት ሲቲ በአካል መውሰድ ይችላል ።


የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያን ያውርዱ፤ ዘመናዊ ኑሮን ይቀላቀሉ! መስፈንጠሪያውን ይጫኑ 👇
https://www.dashensuperapp.com/download



#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #ኢትዮጵያ #Ecommerce #newfeature #dashenbankmobilebanking
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንዴት ከዳሽን ባንክ ሱፐር አፕ ቨርቿል ሱቅ እቃ መግዛት እንደምንችል እንመለከት።

ሁሉን በአንድ በያዘው በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ውስጥ በሚገኘው ቨርቿል ሱቅ ውስጥ የተለያዩ እቃዎችን መሸመት እና ካሉበት ሆነው መረከብ ይችላሉ ።

📍ያዘዙትን እቃ የትኛውም የአዲስ አበባ አካባቢ ላይ ሆነው በፍጥነት ይደርስዎታል ::

ይህንን እና ሌሎች ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ላይ ብቻ የሚገኙ አገልግሎቶችን ለማግኘት መተግበሪያውን ያውርዱ ።

https://www.dashensuperapp.com/download

#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #ኢትዮጵያ #Ecommerce #newfeature #dashenbankmobilebanking
Forwarded from Dashen Bank Super App
ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ላይ ይሸምቱ፣ ካሉበት ሆነው ይረከቡ !

ሁሉን በአንድ በያዘው በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ውስጥ በሚገኘው ቨርቿል ሱቅ ውስጥ የተለያዩ እቃዎችን መሸመት እና ካሉበት ሆነው ትዕዛዝዎን መረከብ ይችላሉ ።

📍ያዘዙትን እቃ የትኛውም የአዲስ አበባ አካባቢ ላይ ሆነው በፍጥነት ይደርስዎታል ::


ይህንን እና ሌሎች ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ላይ ብቻ የሚገኙ አገልግሎቶችን ለማግኘት👇
https://www.dashensuperapp.com/download


#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #ኢትዮጵያ #Ecommerce #newfeature #dashenbankmobilebanking
ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ውስጥ ተጨማሪ 8 የቨርቿል ሱቆች ተከፍተዋል!

አፍሪ ኸርባል፣ቶሞካ ቡና ፣ አቤነዘር ሱፍ ፣ ''KIOSK'' ፣ ማያ ባልትና ፣ ዴይሊ ሚኒ ማርት ፣ ‘’Cosmetics world Ethiopia”፣ “ethio fitness and nutrition” አዳዲስ ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕን የተቀላቀሉት ሱቆች ናቸው።

በዚህ የኢ-ኮሜርስ አገልግሎት ሱፐር አፕ ላይ የመረጡትን እቃ የማዘዝ ፣ክፍያ የመፈጸም እና ካሉበት ቦታ ትዕዛዞችን የማድረስ ሁለገብ አገልግሎትን የያዘ ነው።

እርሶም ይህንን እና ሌሎች በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ላይ ብቻ የሚገኙ አገልግሎቶችን ለማግኘት መተግበሪያውን ያውርዱ 👇
https://www.dashensuperapp.com/download


#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #ኢትዮጵያ #Ecommerce #newfeature #dashenbankmobilebanking