Dani_Talk_Show🇪🇹
215 subscribers
748 photos
103 videos
2 files
213 links
ሰላም፣ ፍቅር፣ መትረፍረፍ ለሰው ዘር በሙሉ!
#ህይወት ድንቅ እና አስደሳች ናት፤
እንድሁም አዝናኝና ቁምነገር ፕሮግራም በቅርብ ቀን
(dani talk show_ coming soon)
#ቻናሉን ይቀላቀሉ፤
Download Telegram
#ከዚች ዓለም በምትሰናበትባት  በዚች ልዩ ቀን ስለ አንተ ሕይወት ምን ተብሎ እንዲነበብ ትፈልጋለህ???
#የጻፍከውን(ያሰብከውን) ታረክ  እውን ለማድረግ መከፈል ያለበትን መሥዋዕትነት የምትከፍልበት ሰዓት አሁን ነው።
#ፈርኦን የዕቆብን "ዕድሜህ ስንት ነው?" ብሎ ጠየቀ። የዕቆብም "የእንግድነቴ  ዘመን 130 ነው "  አለ።
#ወዳጄ በእንግድነት ዘመን እና በእንግድነት ምድር  ምን ማደረግ ትፈልጋለህ? ምንስ ማሳካት ትሻለህ? 
#በመጽሐፍ ቅዱስ ታራካቸው ከተጻፈ ሰዎች የማያሳዝኑት "ኖረ ሞተም" የተባለላቸው ሰዎች ናቸው።
#ምክነያቱም መኖርህ ከልፈየደ መሞትህ አይጎዳም ከመባል  በላይ ምን አስከፊ ነገር አለ። ወዳጄ ምድርም የአንተ ዓይነት ሰው አይታ አታውቅም፤ ዕድሜ የተሠጠህ ለአንተ ብቻ የተሠጠህን ነገር አበርክተህ እንድትሔድ ነው።
#በአንተ ብቻ የሚፈታ ችግር፣ ለአለም በአንተ ብቻ የሚፈጣር ብዙ መፍትሔ አለ!!!
https://t.me/Dani_talk_show