Dani_Talk_Show🇪🇹
228 subscribers
732 photos
101 videos
2 files
210 links
ሰላም፣ ፍቅር፣ መትረፍረፍ ለሰው ዘር በሙሉ!
#ህይወት ድንቅ እና አስደሳች ናት፤
እንድሁም አዝናኝና ቁምነገር ፕሮግራም በቅርብ ቀን
(dani talk show_ coming soon)
#ቻናሉን ይቀላቀሉ፤
Download Telegram
#"መቆም በቆምክበት ቦታ ብቻ ያለውን ዕድል እንድትጠቀም ያደርገሃል ፣ መሄድ ግን የማታውቀውንም ዕድል እንድትሞክር ይረዳሃል። #ስትቆም መጀመሪያ ታረጃለህ ፣ ቆይቶም ትበሰብሳለህ ። ስትሄድ ግን መጀመሪያ ትደክማለህ ፣ ቀጥሎ ግን ትጠነክራለህ። #ባለቀ ትናንት አትታሰር ፣ በተበላ ዛሬ አትወስን ፣ ይልቅ ወደማይታውቀው ነገ ሂድ። #ነገ ወዳንተ ሳይመጣብህ አንተ ወደ ነገ ሂድ። #አንድ ቦታ ላይ የግድ እንድንቆም ቢፈለግ ኖሮ እግር ሳይሆን እንደ ዛፍ ስር ይኖረን ነበር። #የመሄዳችን ዋናው ምክንያቱ የምንቆይበት ምክንያት አለመኖሩ ነው።"

https://t.me/Dani_talk_show
ቻናሉን ይቀላቀሉ