Christian Diary
49 subscribers
284 photos
23 videos
2 files
121 links
"Your word is a lamp to my feet and a light to my path." ~ psalm 119:105 ~

"105 ሕግህ ለእግሬ መብራት፥ ለመንገዴ ብርሃን ነው።"
(መዝሙረ ዳዊት 119:105)
Download Telegram
ፀሎታችሁ ደርሶ ለማመስገን ያብቃችሁ ♥️
@DailyWord2
6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
my favorite poem by Elias Shitahun ❤️‍🩹
ልብን የምትመረምር አምላክ ሆይ
የልባችንን ክፉ መሻት አስረሳን
መልካሙን ደግሞ እንድንተገብር እርዳን።
አሜን 🙏🏽
@DailyWord2
sometimes i feel like i should stop praying. i prayed yesterday yet i’m still a sinner… but then…
አጥፊም አኩራፊም መሆን ያስፈራኛል፣
አንኳኩ ይከፈታል ያለው ትዝ ይለኛል
አምላኬ የዋህ ነው ብቀር እኮ ይመጣል
ተመስገን እና ይቅርታ ቆይ ምኑ ይከብዳል?
@DailyWord2
3
❤️‍🩹
2
2
የማይጣሉ መልአክት የማይታረቁ አጋንንት አትሁኑ።
የመረረ ፍቅር የመረረ ጠብን ያመጣልና ልካችንን አውቀን እንኑር 🤗
@DailyWord2
6
Forwarded from Beletech Tekle
#ደብረ_ታቦር #በቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ

ያኔ በደብረ ታቦር ተራራ ላይ ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር በደመናው ውስጥ የነበሩት ሦስቱ ደቀመዛሙርት እንዴት የተባረኩ ናቸው? እኛም ከወደድን እና ከፈቀድን ክርስቶስ እንደ እነዚህ በተራራ ሳይሆን በሚያስደንቅ በግርማ ብርሃን ውስጥ እናየዋለን።

ክርስቶስ ዳግመኛ በእንዲህ ዓይነት ክብር አይመጣም። ይልቁንም በዚሁ ተራራ ባሳየው ከፊል ብርሃን ጸዳል ሳይሆን በአባቱ ክብር እናየዋለን። ከሙሴና ከኤልያስ ጋር ሳይሆን ከመላእክት፣ ከሊቀነ መላእክት፣ ከኪሩቤል እና ከሌሎች አእላፍ ነገደ መላእክት ጋር ሲመጣ እናየዋለን። ደመናን ይዞ ሳይሆን ለባልዋ  እንደተሸለመች ሙሽራ የተዘጋጀችውን አዲሲቷን ኢየሩሳሌም (መንግሥተ ሰማያትን) ይዞ ሲመጣ እናየዋለን።

መጥቶም በጸጋው ዙፋን ሳይሆን በፍርድ ዙፋኑ ይቀመጣል፤ ያኔ ሰው ሁሉ ከመጋረጃው ወጥቶ በፊቱ ይቆማል።
1
just wait until you see why God took His time and didn’t do it on YOUR time.
@DailyWord2
1
4
2