Christian Diary
50 subscribers
284 photos
23 videos
2 files
120 links
"Your word is a lamp to my feet and a light to my path." ~ psalm 119:105 ~

"105 ሕግህ ለእግሬ መብራት፥ ለመንገዴ ብርሃን ነው።"
(መዝሙረ ዳዊት 119:105)
Download Telegram
Forwarded from 💛 የ መዝሙር ግጥሞች 💛 (☺️ የመዝሙር ግጥሞች ᴬᴰᴹᴵᴺ ☺️)
​​ሰሙነ ሕማማት
ሚያዝያ 7 2006ዓ.ም

ከሐሙስ የቀጠለ

ዐርብ፦

የስቅለት ዓርብ ይባላል፦ የዓለም ሁሉ መድኃኒት የሆነው ጌታችን ኢየሱስ ክርሰቶስ ለአዳምና ለልጆቹ ሁሉ ቤዛ ሆኖ በመልዕልተ መስቀል ላይ ተሰቅሎ መዋሉን ለማስታወስ ነው፡፡ ማቴ ፳፯ ፥፴፭

መልካሙ ዓርብ ይባላል፦ ይህም የሚያስገነዝበን ከስቅለተ ክርስቶስ በፊት አንድ ሰው ሲያጠፋ ተሰቅሎ ይሞታል፡፡ በሮማውያን ሕግ መስቀል የወንጀለኞች መቅጫ ምልክት ነበር፡፡ በዚህ ዕለት የወንጀለኞች መቅጫ ምልክት የነበረውን መስቀል ጌታችን በደሙ ቀድሶ የምሕረት ምልክት፣ የሕይወት አርማ፣ የዲያብሎስ ድል መንሻ ስለ አደረገው፣ በሞቱ መልካሙን ሕይወትን ስለአገኘን መልካሙ ዓርብ ተብሏል፡፡

የትንሣኤን በዓል ለማክበር ወደ ኢየሩሳሌም የሚሔዱ ምእመናን ሁሉ በዕለተ ዓርብ መከራውን ለማሰብ ከቤተ ጲላጦስ እስከ ጎልጎታ መቃብረ ክርስቶስ ድረስ ጉዞ ያደርጋሉ፡፡ ጉዞ የሚደ ረግባቸውም አሥራ ሦስቱ ሕማማተ መስቀል የተፈጸሙባቸው ቦታዎች ናቸው፡፡ በዚህ ዕለት በቤተ ክርስቲያን ተገኝተው መከራውን በማሰብ ሲሰግዱ የሚውሉ እንዳሉ ሁሉ፤ በአንጻሩ ደግሞ በስም ክርስቲያን ተብለን ከምንጠራው መካከል፣ ተድላ ደስታ በሚፈጸምባቸው ሥፍራዎች ክፉ ሥራ ስንፈጽም የምንውል አንጠፋም፡፡ እንዲህ የምናደርግ ሁሉ በአለፈው ልንጸጸትና በቀሪ ዘመናችን ልንታረም ይገባል፡፡ በዓመት አንዴ የምናገኘው ይህ ዕለት ቀራንዮን የምናስብበት፤ ነገረ መስቀሉን የምናስተውልበት እንጂ ስለ ምድራዊ ኑሮአችን ስንባክን ኃጢአት ስንሠራ የምንውልበት ሊሆን አይገባም፡፡

ቅዳሜ፦

ይቆየን፦

እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ጻማ ወድካም ያብጽሐነ ለብርሃነ ትንሳኤሁ እግዚአብሔር በፍስሐ ወበሰላም
  ፦
ያለ ደዌ ያለ መከራ ያለ ድካም እግዚአብሔር በደስታና በሰላም ለብርሃነ ትንሳኤው ያድርሰን።  

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
   @yamazemur_getemoche
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
✞ ንሴብሖ ✞
♡ የመዝሙር ግጥሞች ♡
✞ንሴብሖ✞

ንሴብሖ(፪) ለእግዚአብሔር(፪)
ስቡሐ ዘተሰብሐ(፪)
እናመስግነው(፪) እግዚአብሔርን(፪)
ምስጉን ነው የተመሰገነ(፪)

ባሕሩን ተሻገርን ወንዙ ደረቅ ሆነ
በጠላታችን ላይ ድሉ የኛ ሆነ
ከባርነት ቀንበር ፍጹም ነጻ ወጣን
ሕይወት የሚሆነን መና ነው ምግባችን
አዝ= = = = =
አስፈሪ ነው ያልነው ብዙ ነገር ነበር
ሁሉንም አለፍነው አምላካችን ይክበር
ጉልበታችን ቢዝል ፈተናው ቢበዛ
ኃይላችን ጌታ ነው የዓለሙ ቤዛ
አዝ= = = = =
ከዓለት ላይውኃ ፈልቆልን ጠጣን
ይህን ታላቅ አምላክ ኑ እናመስግን
ህዝቦች ደስ ይበለን ሕይወታችን ድኗል
ሰይጣን ጠላታችን አፍሮ ተመልሷል

መዝሙር
በሱፍቃድ እንዳልካቸው
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@yamazemur_getemoche
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
​​​​​​​​​​"ሕያውን ከሙታን መካከል ስለምን
ትፈልጋላችኹ ተነስቶአል እንጂ
በዚህ የለም"

ሉቃ ፳፬÷፭
መልካም የትንሳኤ በዓል
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@yamazemur_getemoche
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
1
Rom 5:8. But God commendeth his love toward us, in that, while we were yet sinners, Christ died for us.
💔2
3
ፀሎታችሁ ደርሶ ለማመስገን ያብቃችሁ ♥️
@DailyWord2
6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
my favorite poem by Elias Shitahun ❤️‍🩹
ልብን የምትመረምር አምላክ ሆይ
የልባችንን ክፉ መሻት አስረሳን
መልካሙን ደግሞ እንድንተገብር እርዳን።
አሜን 🙏🏽
@DailyWord2
sometimes i feel like i should stop praying. i prayed yesterday yet i’m still a sinner… but then…
አጥፊም አኩራፊም መሆን ያስፈራኛል፣
አንኳኩ ይከፈታል ያለው ትዝ ይለኛል
አምላኬ የዋህ ነው ብቀር እኮ ይመጣል
ተመስገን እና ይቅርታ ቆይ ምኑ ይከብዳል?
@DailyWord2
3
❤️‍🩹
2
2
የማይጣሉ መልአክት የማይታረቁ አጋንንት አትሁኑ።
የመረረ ፍቅር የመረረ ጠብን ያመጣልና ልካችንን አውቀን እንኑር 🤗
@DailyWord2
6
Forwarded from ASCHALEW GEBRU
#ደብረ_ታቦር #በቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ

ያኔ በደብረ ታቦር ተራራ ላይ ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር በደመናው ውስጥ የነበሩት ሦስቱ ደቀመዛሙርት እንዴት የተባረኩ ናቸው? እኛም ከወደድን እና ከፈቀድን ክርስቶስ እንደ እነዚህ በተራራ ሳይሆን በሚያስደንቅ በግርማ ብርሃን ውስጥ እናየዋለን።

ክርስቶስ ዳግመኛ በእንዲህ ዓይነት ክብር አይመጣም። ይልቁንም በዚሁ ተራራ ባሳየው ከፊል ብርሃን ጸዳል ሳይሆን በአባቱ ክብር እናየዋለን። ከሙሴና ከኤልያስ ጋር ሳይሆን ከመላእክት፣ ከሊቀነ መላእክት፣ ከኪሩቤል እና ከሌሎች አእላፍ ነገደ መላእክት ጋር ሲመጣ እናየዋለን። ደመናን ይዞ ሳይሆን ለባልዋ  እንደተሸለመች ሙሽራ የተዘጋጀችውን አዲሲቷን ኢየሩሳሌም (መንግሥተ ሰማያትን) ይዞ ሲመጣ እናየዋለን።

መጥቶም በጸጋው ዙፋን ሳይሆን በፍርድ ዙፋኑ ይቀመጣል፤ ያኔ ሰው ሁሉ ከመጋረጃው ወጥቶ በፊቱ ይቆማል።
1
just wait until you see why God took His time and didn’t do it on YOUR time.
@DailyWord2
1
4
2