Doctor Alle 8809/ዶክተር አለ 8809
57.7K subscribers
5K photos
18 videos
1.58K links
ጤናዎን ያብዛሎ
8809 ዶክተር አለ
መተኪያ ስለሌለው ጤናዎ የሀኪም መፍትሄ የሚያገኙበት የጥሪ ማዕከል 8809 ዶክተር አለ
- አካላዎ ህመም -
- የውስጥ ደዌ
- የስነልቦና ችግር
- እንዲሁም የሚያስፈልግዎ ህክምና የት ሆስፒታል እንደሚሰጥ እንጠቁምዎታለን፡፡
- የውጪ ሀገር ህክምና ለሚያስፈልጋቸው ባለን ዓለምአቀፍ ኔትዎርክ ሁሉን ያሟላ
Download Telegram
✍️ #የነጭ #የደም #ህዋስ #መጨመር
************************************

ውድ የዶክተር አለ ተከታታዮች ዛሬም ለእናንተ ይጠቅማል ያልናቸውን መረጃ ማድረስ ቀጥለናል ተከታተሉን መልካም ቆይታ ከዶክተር አለ ጋር!!!

👉👉 ነጩ የደም ህዋሰ ሴል በሽታ አምጪ ተዋስያን ሰውነታችን ገብተው ለበሽታ እንዳያጋልጡን ይከላከላሉ። ከፍተኛ የነጭ የደም ሴል ብዛት የበሽታ መከላከል ስርዓት ኢንፌክሽኑን ለማጥፋት እየሰራ መሆኑን ያመለክታል ፡፡ ነገር ግን የነጭ የደም ሴል 11000 በላይ ከሆነ ከፍተኛ መጠን ይይዛል. እንዲሁም አካላዊ ወይም ስሜታዊ ውጥረት ምልክት ሊሆን ይችላል የተለየ የደም ካንሰር ያለባቸው ሰዎችም ከፍተኛ የነጭ የደም ሴሎች ብዛት ሊኖራቸው ይችላል ፡፡

👉 #መንስኤ

📌 ኢንፌክሽን

📌 የበሽታ መከላከያ

📌 መድኃኒቶች ፣ corticosteroids ን ጨምሮ

📌 የአጥንት ቅልጥፍና ወይም በሽታ የመከላከል በሽታ

📌 እንደ አጣዳፊ ወይም ሥር የሰደደ ሊምፎይክ ሉኪሚያ ያሉ የተወሰኑ ካንሰርዎች

📌 እብጠት

📌 ጉዳት

📌 ስሜታዊ ውጥረት

📌 የጉልበት ሥራ

📌 እርግዝና

📌 ማጨስ

📌 አለርጂ

📌 ከመጠን በላይ የሰውነት እንቅስቃሴ

👉 #ምልክት

📌 ክብደት መቀነስ

📌 ትኩሳት

📌 ማታ ላብ

📌 ድካም

📌 ሳል

📌 የደረት ህመም

📌 እብጠት

📌 የሆድ ቁርጠት

📌 የቆዳ ሽፍታ

📌 ግራ መጋባት እና ፎቢያ

👉 #ጤናማ #የሆነ #የነጭ #የደም #ሴል #ህዋስ #እንዲኖረን #የሚረዱ #ፍራፍሬ #ምግቦች

📌 ሎሚ

📌 ብርቱካን

📌 ፓፓያ ቅጠል

📌 ዘይቱን

📌 ኢንጆሪ

📌 አፕል

👉👉 #ለበለጠ መረጃ ዶክተር አለ 8809 ይደውሉ ማንኛውም የጤና ችግሮች ካጋጠመዎት ይደውሉ ምርጫዎ ያድርጉን!!! ለወዳጆም መረጃዎቻችንን በማጋራት የበኩሎን ይወጡ!!!ከጧት 2 ሰዓት እስከ ማታ 1ሰዓት ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!!

የዶክተር አለ 8809 የቴሌግራም ገፅ ፦
👉👉👉 T.ME/DOCTORALLE8809
የዶክተር አለ 8809 የፌስቡክ ገፅ፦
👉 http://tiny.cc/gf606y
(#በጤና #ባለሙያ #ሄርለም)
✍️ #የነጭ #የደም #ህዋስ #መጨመር
********************************

ውድ የዶክተር አለ ተከታታዮች ዛሬም ለእናንተ ይጠቅማል ያልናቸውን መረጃ ማድረስ ቀጥለናል ተከታተሉን መልካም ቆይታ ከዶክተር አለ ጋር!!!

👉👉 ነጩ የደም ህዋሰ ሴል በሽታ አምጪ ተዋስያን ሰውነታችን ገብተው ለበሽታ እንዳያጋልጡን ይከላከላሉ። ከፍተኛ የነጭ የደም ሴል ብዛት የበሽታ መከላከል ስርዓት ኢንፌክሽኑን ለማጥፋት እየሰራ መሆኑን ያመለክታል ፡፡ ነገር ግን የነጭ የደም ሴል 11000 በላይ ከሆነ ከፍተኛ መጠን ይይዛል. እንዲሁም አካላዊ ወይም ስሜታዊ ውጥረት ምልክት ሊሆን ይችላል የተለየ የደም ካንሰር ያለባቸው ሰዎችም ከፍተኛ የነጭ የደም ሴሎች ብዛት ሊኖራቸው ይችላል ፡፡

👉 #መንስኤ
📌 ኢንፌክሽን
📌 የበሽታ መከላከያ
📌 መድኃኒቶች ፣ corticosteroids ን ጨምሮ
📌 የአጥንት ቅልጥፍና ወይም በሽታ የመከላከል በሽታ
📌 እንደ አጣዳፊ ወይም ሥር የሰደደ ሊምፎይክ ሉኪሚያ ያሉ የተወሰኑ ካንሰርዎች
📌 እብጠት
📌 ጉዳት
📌 ስሜታዊ ውጥረት
📌 የጉልበት ሥራ
📌 እርግዝና
📌 ማጨስ
📌 አለርጂ
📌 ከመጠን በላይ የሰውነት እንቅስቃሴ

👉 #ምልክት
📌 ክብደት መቀነስ
📌 ትኩሳት
📌 ማታ ላብ
📌 ድካም
📌 ሳል
📌 የደረት ህመም
📌 እብጠት
📌 የሆድ ቁርጠት
📌 የቆዳ ሽፍታ
📌 ግራ መጋባት እና ፎቢያ

👉 #ጤናማ #የሆነ #የነጭ #የደም #ሴል #ህዋስ #እንዲኖረን #የሚረዱ #ፍራፍሬ #ምግቦች
📌 ሎሚ
📌 ብርቱካን
📌 ፓፓያ ቅጠል
📌 ዘይቱን
📌 ኢንጆሪ
📌 አፕል

👉👉 #ለበለጠ መረጃ ዶክተር አለ 8809 ይደውሉ ማንኛውም የጤና ችግሮች ካጋጠመዎት ይደውሉ ምርጫዎ ያድርጉን!!! ለወዳጆም መረጃዎቻችንን በማጋራት የበኩሎን ይወጡ!!!ከጧት 2 ሰዓት እስከ ማታ 1ሰዓት ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!!

@doctoralle
✍️ #የደም #ማነስ #አይነቶች #እና #ምልክታቸው
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹

#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

👉👉 #የደም ማነስ ምልክቶች እንዳለብን የደም ማነስ አይነቶች ይለያያል መነሻው፣ የበሽታው ከባድነት እና ማንኛውም የጤና ችግር (ኪንታሮት፣ ቁስለት፣ እርግዝና፣የወር አበባ ችግር ወይም ካንሰር የመሳሰሉት) አስተዋጽዎ ያደርጋሉ። ያለብዎት የደም ማነስ ቀለል ያለ ከሆነ ወይም ከብዙ ጊዜ በፊት ከተከሰተ ምንም አይነት ምልክት ላናይ እንችላለን።

ለማንኛውም አይነት የደም ማነስ የጋራ የሆኑ ምልክቶች አላቸው

📌የድካም ስሜት እና ጉልበት ማጣት
📌ያልተለመደ ፈጣን የልብ ምት በተለይ እንቅስቃሴ ስናደርግ
📌የትንፋሽ ማጠር እና ራስ ምታት
📌የትኩረት ማጣት
📌የማዞር ስሜት
📌የቆዳ መገርጣት
📌የእግር ጡንቻ መሸማቀቅ
📌የእንቅልፍ ማጣት
📌 የጆሮ መጮህ
#በብረት #እጥረት #የሚከሰት #የደም #ማነስ

በብረት እጥረት የሚከሰት የደም ማነስ ያለባቸው ሰዎች የሚከተሉት ምልክቶች ሊኖሩባቸው ይችላል:-

📌 ባልተለመደ ሁኔታ ወረቀት፣ በረድና ቆሻሻዎችን ለመመገብ መፈለግ
📌 ጥፍሮቻችን ወደላይ መታጠፍ(መበላሸት)
📌 የአፍ መሰነጣጠቅ እና መቁሰል

#በቫይታሚን #ቢ 12 #እጥረት #የሚከሰት #የደም #ማነስ
በቫይታሚን ቢ 12 እጥረት የሚከሰት የደም ማነስ የሚከተሉት ምልክቶች ሊኖሩት ይችላል:-

📌 በእጅና እግር ላይ መርፌ የመወጋት ስሜት መሰማት
📌 የመዳሰስ ስሜት ማጣት
📌 መንቀጥቀጥ እና ለመራመድ መቸገር
📌 የእጅና እግር መንቀርፈፍ እና መጠንከር(መገተር)
📌 የአስተሳሰብ መለዋወጥ

#በሊድ(#lead) #መመረዝ #የሚከሰት #የደም #ማነስ

በከባድ ሁኔታ በሊድ መመረዝ ወደሚከተሉት ምልክቶች ያመራናል

📌 ሰማያዊ_ጥቁር መስመር በድድ ላይ መኖር
📌 የሆድ ህመም
📌 የሆድ ድርቀት
📌 ማስታወክ

#በቀይ #የደም #ሴሎች #ውድመት #የሚከሰት #የደም #ማነስ

📌 የአይን እና ቆዳ ቢጫ መሆን
📌 ቡናማ ወይም ቀይ ሽንት
📌 የእግር ቁስለት
📌 ህፃናት እንዳይፋፉ/እንዳይዳብሩ መሆን
📌 የኩላሊት ጠጠር በሽታ አይነት ምልክቶች

#ሲክል #ሴል #የደም #ማነስ

የሲክል ሴል የደም ማነስ ምልክቶች
📌 የድካም ስሜት
📌 ለኢንፌክሽን መጋለጥ
📌 በህፃናት ላይ የዕድገት እና ብስለት መዘግየት
📌 የመገጣጠሚያ፣ ሆድ፣ እጅና እግር በተወሰነ ቆይታ በተደጋጋሚ ከባድ
📌 የህመም ስሜት መከሰት ናቸው

#ህክምና

ህክምና ብዙን ጊዜ እነደመነሻው ቢለያይም የደም መጠናችንን ለመጨመር የሚረዱ መድሐኒቶችን ይሰጣል

#ፍትሔውስ

📌 በቫይታሚን የበለፀጉ ምግቦችን በተለይ ብረት በብዛት የሚገኝባቸውን ቀይ ስጋ፣ባቄላ፣ምስር፤የበግ ወይም የበሬ ጉበት
መመገብ
📌 ፎሌት ያላቸው ምግቦች ጥራትሬዎች፣አተር፣ፓስታና ሩዝ መመገብ
📌 ቫታሚን ቢ-12 የሆኑ ምግቦች እንደ ወተትና የወተት ተዋፆኦችእና አኩሪ አተር
📌 በቫይታሚን ሲ የበለፀጉ የአበባ ጎመን፣ቲማቲም፣ እንጆሪ እና ሀባብ
📌 ዘቢብ፣ካሮት፣ብርቱካንና ቴምር መብላት
📌 በቂ እንቅልፍ ማግኘት ደስተኛም መሆን አስፈላጊ ነው
📌 ችግሩን ያመጡትን ምክንያቶች ማስወገድ

👉👉 #ድካምና የአቅም ማነስ ይሰማዎታል? በተደጋጋሚ ማዞር እና የአይን ቭዝታ አጋጥሞታል እንግዲያዎስ ለመፍትሄው 8809 ላይ በመደወል ከባለሙያ ጋር ይማከሩ ! ከጧት 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!!

(#በጤና #ባለሙያ #ሄርለም)
✍️ #የደም #ማነስ #ምልክቶች

🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹

#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

#የደም ማነስ ምልክቶች እንዳለብን የደም ማነስ አይነቶች ይለያያል መነሻው፣ የበሽታው ከባድነት እና ማንኛውም የጤና ችግር (ኪንታሮት፣ ቁስለት፣ እርግዝና፣የወር አበባ ችግር ወይም ካንሰር የመሳሰሉት) አስተዋጽዎ ያደርጋሉ። ያለብዎት የደም ማነስ ቀለል ያለ ከሆነ ወይም ከብዙ ጊዜ በፊት ከተከሰተ ምንም አይነት ምልክት ላናይ እንችላለን።

👉ለማንኛውም አይነት የደም ማነስ የጋራ የሆኑ ምልክቶች አላቸው

📌የድካም ስሜት እና ጉልበት ማጣት
📌ያልተለመደ ፈጣን የልብ ምት በተለይ እንቅስቃሴ ስናደርግ
📌የትንፋሽ ማጠር እና ራስ ምታት
📌የትኩረት ማጣት
📌የማዞር ስሜት
📌የቆዳ መገርጣት
📌የእግር ጡንቻ መሸማቀቅ
📌 የእንቅልፍ ማጣት
📌 የጆሮ መጮህ

👉👉 #በብረት #እጥረት #የሚከሰት #የደም #ማነስ

በብረት እጥረት የሚከሰት የደም ማነስ ያለባቸው ሰዎች የሚከተሉት ምልክቶች ሊኖሩባቸው ይችላል:-
📌 ባልተለመደ ሁኔታ ወረቀት፣ በረድና ቆሻሻዎችን ለመመገብ መፈለግ
📌 ጥፍሮቻችን ወደላይ መታጠፍ(መበላሸት)
📌 የአፍ መሰነጣጠቅ እና መቁሰል

👉👉 #በቫይታሚን #ቢ 12 #እጥረት #የሚከሰት #የደም #ማነስ

በቫይታሚን ቢ 12 እጥረት የሚከሰት የደም ማነስ የሚከተሉት ምልክቶች ሊኖሩት ይችላል:-

📌 በእጅና እግር ላይ መርፌ የመወጋት ስሜት መሰማት
📌 የመዳሰስ ስሜት ማጣት
📌 መንቀጥቀጥ እና ለመራመድ መቸገር
📌 የእጅና እግር መንቀርፈፍ እና መጠንከር(መገተር)
📌 የአስተሳሰብ መለዋወጥ

👉👉 #በሊድ(#lead) #መመረዝ #የሚከሰት #የደም #ማነስ

በከባድ ሁኔታ በሊድ መመረዝ ወደሚከተሉት ምልክቶች ያመራናል

📌 ሰማያዊ_ጥቁር መስመር በድድ ላይ መኖር
📌 የሆድ ህመም
📌 የሆድ ድርቀት
📌 ማስታወክ

👉👉 #በቀይ #የደም #ሴሎች #ውድመት #የሚከሰት #የደም #ማነስ

📌 የአይን እና ቆዳ ቢጫ መሆን
📌 ቡናማ ወይም ቀይ ሽንት
📌 የእግር ቁስለት
📌 ህፃናት እንዳይፋፉ/እንዳይዳብሩ መሆን
📌 የኩላሊት ጠጠር በሽታ አይነት ምልክቶች

👉👉 #ሲክል #ሴል #የደም #ማነስ
የሲክል ሴል የደም ማነስ ምልክቶች

📌 የድካም ስሜት
📌 ለኢንፌክሽን መጋለጥ
📌 በህፃናት ላይ የዕድገት እና ብስለት መዘግየት
📌 የመገጣጠሚያ፣ ሆድ፣ እጅና እግር በተወሰነ ቆይታ በተደጋጋሚ ከባድ
📌 የህመም ስሜት መከሰት ናቸው

👉👉 #ህክምና
ህክምና ብዙን ጊዜ እነደመነሻው ቢለያይም የደም መጠናችንን ለመጨመር የሚረዱ መድሐኒቶችን ይሰጣል

👉👉 #ፍትሔውስ

📌 በቫይታሚን የበለፀጉ ምግቦችን በተለይ ብረት በብዛት የሚገኝባቸውን ቀይ ስጋ፣ባቄላ፣ምስር፤የበግ ወይም የበሬ ጉበት መመገብ