Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይህ ስልጠና በ DERE HABESHA HUB TOUR AND TRAVEL ተዘጋጅቶ በ ካናዳ ሀገር እና በሃገራችን ዉስጥ ባሉ በኢሚግሬሽን እና ቪዛ ፕሮሰስ ላይ የላቀ ልምድ ባላቸው ባለሞያዎች የተሰጥ ስልጠና ሲሆን ይህም ስልጠና ቪዛ አፕላይ ለማድረግ ለሚያስቡ እንዲሁም ስለ ቪዛ ፕሮሰስ የላቀ እውቀት እንዲኖራቸው ለሚስቡ ሁሉ ታስቦ የተዘጋጀ ስልጥና ሲሆን ይህንንም ስልጠና ለተከታታይ ቀናቶች በአካል በመገኘት የሰጠን ሲሆን በዚህ ወቅት ላልተገኙ ከሀገር ውስጥ እንዲሁም ከሀገር ውጭ ላሉ ውገኖቻችን የሄንን ስልጥና በቪዮ አዘጋጅተን በተላያየ ክፍል ይዘን ቀርብርናል። የስልጠናዉን ሁሉንም ክፍሎች በመከታተል ትልቅ እውቀት ያግኙ እንዲሁም ቪዛ አፕላይ በሚያደርጉ ጊዜ ባለማዎቅ ወይም በስተት ከሚገጥምዎ የቪዛ ሪጀክሽን እራስዎን ይከላልከሁ።
ከዚህ ብፊት የተለቀቁ ቪዲዮች
https://youtu.be/STAvE3i6bns?si=ST94y7-wuoQzH8Ei
https://youtu.be/SVCwYNhU6RY?si=VE4AIaZtqZnE1HKQ
DERE CANADA MEDIA
OUR SOCIAL MEDIAS
FACEBOOK---- https://web.facebook.com/DERECANADAMEDIA
INSATGRAM---https://www.instagram.com/dere_canada_media/
TELEGRAM ---- https://t.me/DERECANADAMIDEA

❤2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሰላም የተወደዳቹህ የ Dere Canada-media ተከታታዮች እንደምን አላቹህ፣ የዛሪዎ ባለታሪካችን በዱከም ከተማ ተወልዳ ያደገች ስትሆን እድሚዋም 20 ነው, ይችም ባለታሪካችን በአንድ ደላላ አማካኘነት ቻይናዊ እንድታገባ እና የሷንም ሆነ የቤተሰቦቾን ህይወት መቀየር እንደምትችል በማግባባት ይድሮታ ከዛም ወደ ቻይና ሀገር በመሄድ ከቻይናዊው ባሎ ጋር መኖር ትጀምራለች። ከጊዚያት በሆላም ያገባችው ቻይናዊው ባሎ የአህምሮ ታማሚ እንደሆነች ትረዳለች ከዛም ወደ ሀገሮ መመለስ እንደምትፈልግ ስትነግራቸው መመለስ እንደማትችል ይነግሮታል፣ በዚህ መካከል ብዙ መከራ እና ችግርን ታሳልፋልች። የተወደዳቹህ ተመልካቾቻችን ቀሪውን ታሪክ ከባለታሪኳ እንድታድምጡ እንጋብዛቹሀለሁ
ያላቹህን ሀሳብ አስተያየት ስር ኮሚንት ላይ አስቀምጡልኝ, እንዲሁም ይህንን ቪዲዮ ለብዙ ሰዎች በማጋራት እንዲማሩበት ያድርጉ። ስለሚመለከቱን እናመሰጋለን
ያላቹህን ሀሳብ አስተያየት ስር ኮሚንት ላይ አስቀምጡልኝ, እንዲሁም ይህንን ቪዲዮ ለብዙ ሰዎች በማጋራት እንዲማሩበት ያድርጉ። ስለሚመለከቱን እናመሰጋለን
👍3
ሰላም የተወደዳቹህ የ Dere Canada-media ቤተሰቦች የዛሪው ባለታሪካችን ገጣሚ ለማ ከበደ ይሰኛል ኖሪነቱን በ ሀረር ከተማ ያደረገ ሲሆን ይህም ባለታሪካችን በወጣትነት ጊዜው ያሳለፈውን የፍቅር ታሪክ ይዦልን ቀርቦል በዚህም ይፍቅር ታሪኩ ክህድት፣ የመገድል ሙከራ፣ ከሀገር ሀገር መሰደድን እና ትልቅ መስዋትነት ስለትከፈለለት የፍቅር ህይዎት ያዎራናል.... ታሪሉን ከቪዲዮው የከታተልሉ
SUBSCRIBE ማረግ አይርሱ
https://youtu.be/n_-cQSUf8WE?si=_uCPqbfon_NDd4uE
SUBSCRIBE ማረግ አይርሱ
https://youtu.be/n_-cQSUf8WE?si=_uCPqbfon_NDd4uE
YouTube
የገጣሚው ፀፀት የተሞላበት የፍቅር ህይወት | በተገኘበት ይገደል | ቤተሰቦቾ ስላልፈቀዱልኝ አግቸ ወሰድኳት | mekidoniya seyifu on ebs
SEYIFU ON EBS , DONKIYE TUBE, MEKIDONIYA, ETHIOPIA NEW MUSIC, ETHIOPIA MUSIC, WECHEW GOOD
ሰላም የተወደዳቹህ የ DERE CANADA MEDIA ቤተሰቦች የዛሪው ባለታሪካችን ገጣሚ ለማ ከበደ ይሰኛል ኖሪነቱን በ ሀረር ከተማ ያደረገ ሲሆን ይህም ባለታሪካችን በወጣትነት ጊዜው ያሳለፈውን የፍቅር ታሪክ ይዦልን ቀርቦል በዚህም ይፍቅር ታሪኩ ክህድት፣ የመገድል…
ሰላም የተወደዳቹህ የ DERE CANADA MEDIA ቤተሰቦች የዛሪው ባለታሪካችን ገጣሚ ለማ ከበደ ይሰኛል ኖሪነቱን በ ሀረር ከተማ ያደረገ ሲሆን ይህም ባለታሪካችን በወጣትነት ጊዜው ያሳለፈውን የፍቅር ታሪክ ይዦልን ቀርቦል በዚህም ይፍቅር ታሪኩ ክህድት፣ የመገድል…
❤1
ሰላም የተወደዳቹህ የ DERE CANADA MEDIA ቻናል ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁን፣ በዛሪው ቪዲዮችን ለረጅም ጊዜ የተጠፋፍ አባት እና ልጅ ከተጠፋፉበት በማፈላለግ እንዲገናኙ አድርገናል፣ እነዚህ አባት እና ልጅ ከ 25 ዓመት በላይ ተጠፋፍተው የቆዩ ሲሆን አባት ልጁ ከተወለደች ከ 2 ወሮ በኋላ አይቶት አያውቅም፣ ልጁን ላለማየቱ እንዲሁም ለዚህን ያክል ጊዜ ተጠፋፍተው እንዲቆዩ ምን አስገደዳችው፣ ጥፋቱስ የማን ይሆን?
ታሩኩን እንዲሁም የዚህን ጥያቄ ምላሽ ከቪዲዮው እንድትከታተሉ ጋበዝኮቹህ
ለዚህ ዩቱዩብ ቻናል አዲስ የሆናቹህ ሳብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
https://www.youtube.com/watch?v=iIW6oDeTXV8&t=25s
ታሩኩን እንዲሁም የዚህን ጥያቄ ምላሽ ከቪዲዮው እንድትከታተሉ ጋበዝኮቹህ
ለዚህ ዩቱዩብ ቻናል አዲስ የሆናቹህ ሳብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
https://www.youtube.com/watch?v=iIW6oDeTXV8&t=25s
YouTube
ከ25 ዓመት በኃላ ልጁን ያገኘው አባት | 25 ዓመት ላለመገናኘታቸው የማን ጥፋት ይሆን ያአባት ወይስ የእናት | የልጅ ልጅም አገኘ
ሰላም የተወደዳቹህ የ DERE CANADA MEDIA ቻናል ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁን፣ በዛሪው ቪዲዮችን ለረጅም ጊዜ የተጠፋፍ አባት እና ልጅ ከተጠፋፉበት በማፈላለግ እንዲገናኙ አድርገናል፣ እነዚህ አባት እና ልጅ ከ 25 ዓመት በላይ ተጠፋፍተው የቆዩ ሲሆን አባት ልጁ ከተወለደች ከ 2 ወሮ በኋላ አይቶት አያውቅም፣ ልጁን ላለማየቱ እንዲሁም ለዚህን ያክል ጊዜ ተጠፋፍተው እንዲቆዩ ምን አስገደዳችው፣ ጥፋቱስ…
👍4
በዛሪው ፕሮግራማችን በሶሻል ወርክ ረዳት ፕሮፊሰር የሆነውን ዶ/ር አበበ አሰፋን ይዘንቹህ ቀርቢያለሁ፣ በዚህም ፕሮግራምችን ስለ ዶ/ር አበበ የህይውት ውጣውረድ እንዲሁም ለሀገሩ ስላበረከታቸው ትልልቅ ስኪቶች አንስተን ተዎያይተናል። ይህንን ፕሮግራም እንድትከታተሉት እየጋብዝኩ ከፕሮግራሙም ብዙ እንደምታተርፉበት አልጠራጠርም። መልካም ቆይታ ይሁንላቹህ
https://www.youtube.com/watch?v=vHoXLruJk70
https://www.youtube.com/watch?v=vHoXLruJk70
YouTube
መንታ ልጆች ይገደላሉ | ሴት ልጆች ካልተገረዙ ማግባት አይችሉም | የሚንጊ ትርክትና የዶክተሩ ታሪክ |
ሰላም የተወደዳቹህ የ DERE CANADA MEDIA ሚዲያ ቤተሰቦች እንደምን ቆያጭችሁን። በዛሪው ፕሮግራማችን በሶሻል ወርክ ረዳት ፕሮፊሰር የሆነውን ዶ/ር አበበ አሰፋን ይዘንቹህ ቀርቢያለሁ፣ በዚህም ፕሮግራምችን ስለ ዶ/ር አበበ የህይውት ውጣውረድ እንዲሁም ለሀገሩ ስላበረከታቸው ትልልቅ ስኪቶች አንስተን ተዎያይተናል። ይህንን ፕሮግራም እንድትከታተሉት እየጋብዝኩ ከፕሮግራሙም ብዙ እንደምታተርፉበት አልጠራጠርም።…
❤9👍2