Day 4- Financial Statement Preparation and Analysis(1).ppt
10.7 MB
Training Day 4 Training Material is available here !!
👍42❤5👏4
Day_5_Policy_Env't_&_Lease_Financing_Feb_2023_Final.pptx
1.9 MB
Day 5 Training material is available here !!
👍36❤13
img454.pdf
317.1 KB
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በድሬዳዋ ከተማ ለአነስተኛና መካከለና ኢንትርፕራይዝ 4ተኛ ዙር (የመጀመሪያ ምድብ) ሰልጣኞች በቦረና አካባቢ በድርቅ ለተጠቁ ወገኖች የተሰባሰበው የድጋፍ ገንዘብ ብር 5,785( አምስት ሺህ ሰባት መቶ ሰማን አምስት ብር ገቢ ተደርጓል!!
👍75❤10
Forwarded from Habtamu Demissie
4th round SME Fit for Certificate.xlsx
93.2 KB
በድሬዳዋ ከተማ ከየካቲት 14/2015 ዓ.ም እስከ የካቲት 18/2015 ዓ.ም በኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተሰጠውን የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ስልጠና 4.50 ቀን(አራት ቀንተኩል) እና 5(አምስት)ቀን ስልጠናውን የተከታተላችሁ ሰልታኞች በስልጠናው ወቅት በተላከላችሁ ቴሌግራም ላይ ያሉትን ቅድመ ሁኔታዎች በሟሟላት የባንኩን የሊዝ ፋይናንስ አገልግሎት መጠየቅ እንደምትችሉ እናሳውቃለን፡፡
👍8❤6
https://www.ethiopianreporter.com/121142/
ልማት ባንክ በቂ የፋይናንስ ዝግጅት ቢኖረውም ከአምራች ኢንዱስትሪዎች ጥያቄ አለመቅረቡን አስታወቀ
ልማት ባንክ በቂ የፋይናንስ ዝግጅት ቢኖረውም ከአምራች ኢንዱስትሪዎች ጥያቄ አለመቅረቡን አስታወቀ
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Best and reliable news source in Ethiopia
ልማት ባንክ በቂ የፋይናንስ ዝግጅት ቢኖረውም ከአምራች ኢንዱስትሪዎች ጥያቄ አለመቅረቡን አስታወቀ - ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Best And Reliable News Source In…
በሰላማዊት መንገሻና በኤልያስ ተገኝ
👍6
እንኳል ለአዲሱ ዓመት 2016 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ!!
ነገ መስከረም 1/2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከኢትዮጵያ ቴልቭዥን ጋር በጋራ በመሆን በዜና ቻናሉ ልዩ የበዓል ዝግጅት ከቀኑ 8፡00 እስከ 10፡00 ድረስ ያቀርባል በዝግጅቱ እንድትዝናኑ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!
ነገ መስከረም 1/2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከኢትዮጵያ ቴልቭዥን ጋር በጋራ በመሆን በዜና ቻናሉ ልዩ የበዓል ዝግጅት ከቀኑ 8፡00 እስከ 10፡00 ድረስ ያቀርባል በዝግጅቱ እንድትዝናኑ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!
👍2
❤️ Привествую!
⭐️ Хочешь забрать РrеmᎥum подписку бесплатно?
🎁 Мы дадим тебе этот шанс стать обладателем такого статуса совершенно бесплатно!
👉ЖМИ СЮДА👈
⭐️ Хочешь забрать РrеmᎥum подписку бесплатно?
🎁 Мы дадим тебе этот шанс стать обладателем такого статуса совершенно бесплатно!
👉ЖМИ СЮДА👈
👍2👏2