DBU የተማሪዎች ህብረት!!
2.81K subscribers
620 photos
9 videos
103 files
148 links
የደ/ብ/ዩ የተማሪዎች ህብረት የመረጃ አውታር !!!
Download Telegram
ይህ በብዛት ሼር እየተደረገ ያለ መረጃን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር እንደማያውቀው ለኢትዮጵያ ቼክ አሳውቋል።

መረጃው በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በይፋ እስከሚነገር ድረስ ባልተረጋገጠ መረጃ እንዳትደናገሩ እንዲሁም በሶሻል ሚድያ ከሚተላለፉ የሀሰተኛ መረጃዎች እራሳችሁን ጠብቁ።

መረጃው እንዲዳረስ ለሌሎች ያጋሩ!
Share the information with others!
በደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ያለው የኮቪድ-19 ሁኔታ
የተማሪዎች የኮቪድ 19 ተጋላጭነት ደረጃ መጠይቅ

ጤና ይስጥልኝ ዉድ ተማሪያችን
በቅድሚያ እንኳን ደህና መጣህ/ሺ እያልን ትምህርት በኮቪድ ምክንያት ተቑርጦ ቢቆይም አሁን መስርታዊ የመከላከያ እና መቆጣጠሪያ መንገዶችን ተግባራዊ በማድረግ ትምህርት ተጀምሮአል ፡፡ ይህንንም ጥንቃቄ ለማስቀጠል የዩኒቨርሲቲዉ ኮቪድ 19 ቅኝት እና የዳሰሳ ጥናት ቡድን ይህን መጠይቅ አዘጋጅቷል:: ለዚህም አንተን/ችን የመጠይቁ ተሳታፊ አድርጓል፡፡

የመጠይቁ ዋና አላማ በዩኒቨርሲቲዉ ዉስጥ የበሺታዉን ስርጭት ለመከታተል፡ ሂደቱን ለመቆጣጠር እና በሽታዉ ከተከሰተ አስፈላጊዉን ክትትል ለማድረግ አና መማር ማስተማሩን ዉጤታማ እንዲሆን ነዉ፡፡ ለዚህም ያንተ/ች ተሳትፎ እና መረጃዉ በትክክል መሞላት ለአላማዉ መሳካት ትልቅ አስተዋጾ አለዉ:: በመሆኑም ሚስጥራዌነቱ የተጠበቀ መሆኑን አየገለጽኩ በ5 ክፍል የተዘጋጀውን መጠይቅ “Submit” የሚለው ገጽ እስክትደርስ/ሽ በመሙላት “Submit” የሚለውን ምልክት በመጫን እንድትሞላ/ሊ በትህትና እንጠይቃለን፡፡

ጥያቄዉ ግለጽ ካልሆነ እና ጥያቄ ካለህ/ሽ ከስር ይለዉን አድራሻ በመጠቀም መጠየቅ ትችላለህ/ሽ
ዶ/ር ያሬድ ሃይላዬ (yaredhbezabhe@gmail.com, 0911058949)፣ አብነት ዳኘው (abinetdagn@gmail.com)
እኔ ተማሪ----------------------------------የጥናቱ አላማ ገብቶኝ የድርሻዬን ለመዎጣት መጠይቁን የሞላሁ መሆናን አረጋግጣለሁ…………………….
የዳርም ድልድል☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
የመጽሔት ፎቶ መነሻ ቀን ድልድል
ተ.ቁ Department ቀን
1. Law 28/02/2013
Anesthesia 28/02/2013
Health officer 28/02/2013
Midwifery 28/02/2013
Nursing 28/02/2013
Neonatal Nursing 28/02/2013
Surgical Nursing 28/02/2013
Pediatric Nursing 28/02/2013
Sport 28/02/2013
Physics 28/02/2013
Mathematics 28/02/2013
2. Geology 29/02/2013
Biotechnology 29/02/2013
Chemistry 29/02/2013
Biology 29/02/2013
Statistics 29/02/2013
Computer science 29/02/2013
Information technology 29/02/2013
3. Information system 30/02/2013
Software engineering 30/02/2013
Accounting 30/02/2013
Economics 30/02/2013
4. Tourism management 01/03/2013
Management 01/03/2013
Logistics 01/03/2013
5. Cotm 02/03/2013
Mechanical Eng. 02/03/2013
6. Civil Eng. 03/03/2013
Chemical Eng. 03/03/2013
7. Electrical Eng. 04/03/2013
NARM 04/03/2013
Animal Science 04/03/2013
8. Plant 05/03/2013
Horticulture 05/03/2013
Sociology 05/03/2013
Geography 05/03/2013
History 05/03/2013
English 05/03/2013
9. Psychology 06/03/2013
Amharic 06/03/2013
Civics 06/03/2013
Extension Management 06/03/2013
Extension Computer Science 06/03/2013
Extension Economics 06/03/2013
Extension Civil 06/03/2013
10. Extension Accounting 07/03/2013
Extension Nursing 07/03/2013


ማሳሰቢያ፡-
1. የጤና ሚኒስቴር ያወጣውን የCOVID-19 protocol እንዲሁም የሳ/ከ/ት/ሚኒስቴር ያወጣውን መመሪያ መከተል ግዴታ ነው፡፡
2. ለመጽሔትና ባይንደር የከፈላችሁበትን የባንክ ደረሰኝ ይዛችሁ መምጣት ይኖርባችኋል፡፡
3. ለእያንዳንዱ ተማሪ ጋውን በዲፓርትመንታችሁ በኩል ስለምትወስዱ ከፎቶ መነሻ ቀን በፊት መረከብ ይኖርባችኋል፡፡
4. በየዲፓርትመንታችሁ ከወጣው የፎቶ መነሻ ቀንና ሰኣት ውጪ የማናስተናግድ መሆኑን እውቅና እንዲኖራችሁ፡፡
5. የፎቶ ፕሮግራም ሰአቱ ከቀኑ 6፡00 እስከ ለሊት 7፡00 ስለሆነ በዚህ ልክ ዝግጅት እንድታደርጉ ምክንያቱም ካለን ውስን ጊዜ ኣንጻር እና በወጣው የClass Schedule መጣበብ መሰረት ነው፡፡
6. የቅዳሜና የእሁድ ፕሮግራም የሚጀመረው ከጠዋት 2፡30 ጀምሮ መሆኑን እናሳስባለን፡፡
7. የፎቶ መነሻ ቦታው አዲስ በተሰራው የ Post Graduate ህንጻ Basement ላይ መሆኑን አውቃችሁ እንድትመጡ፡፡
8. ከዚህ በፊት እንደሚደረገው ለመጽሄቱ ውበትና ማስታወሻ ይሆን ዘንድ የሥነጽሁፍ ችሎታ ያላችሁ በ Gc Committee ቢሮ አልያም በ 0916 58 55 90 በTelegram Inbox ማድረግ ትችላላችሁ፡፡
9. የጤና ተማሪዎች ቅድሚያ የሆናችሁት ስለምትወጡ የለምንም ክፍተት በቀናችሁ እንድትነሱ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
10. ይህን ስራ በዚ ከባድ የወረርሽኝ ወቅት እና በአጭር ቀናት ውስጥ ለማሳተም እየለፋን ስለሆነ የምንግዜም ድጋፋችሁና ትብብራችሁ አይለየን፡፡

#DBU Gc Committee
የተመደባችሁበትን ዳርም እና ብሎክ የምታውቁበት ድህረ ገፅ ተለቀቀ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የዳርም ምድባችሁን ማየት ትችላላችሁ
User name:- your ID number
password:- your grand father name + 1234abcd
በተፈጠረው የቴክኒክ ምክኒያት ክላይ የለቀቅነው ሊንክ ስለማይሰራ ከዚህ በታች ባለው መጠቀም ትችላላችሁ