ለሰኔ ተማራቂዎች
ከየክፍሉ የተወከላችሁ የጂሲ ኮሚቴ ተወካዮች ዛሬ ሚያዚያ 28/08/2018 የጂሲ ካፕ ድልድል እጣ ስለሚወጣ ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ላይ LH 04 እንድትገኙ ስንል እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ፦ በሰዓቱ ያልተገኘ የዲፓርትመንት ተወካይ እንዳልተገኘ ተቆጥሮ የእጣ ማውጣት ስነስርዓቱ የሚደረግ ይሆናል።
ከእጣ ማውጣቱ በኋላ አልተገኘሁም የሚልና ማንኛውንም አይነት ቅሬታ(በድልድሉ ዙሪያ) የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን።
የጂሲ ኮሚቴ ስራ አስፈፃሚ

👍3❤2
ለሰኔ ተመራቂ ተማሪዎች
በጉጉት የሚጠበቀው የጂሲ ካፕ እግር ኳስ ጨዋታ ውድድር ሰኞ ግንቦት 3/2018 ዓ.ም የሚጀመር ስለሆነ እሰፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳውቃለን።
የጨዋታዎቹን መርኃግብርና አዲስ ነገር የሚኖር ከሆነ የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
የጂሲ ኮሚቴ ስራ አስፈፃሚ
በጉጉት የሚጠበቀው የጂሲ ካፕ እግር ኳስ ጨዋታ ውድድር ሰኞ ግንቦት 3/2018 ዓ.ም የሚጀመር ስለሆነ እሰፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳውቃለን።
የጨዋታዎቹን መርኃግብርና አዲስ ነገር የሚኖር ከሆነ የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
የጂሲ ኮሚቴ ስራ አስፈፃሚ
👍1
ተጠባቂው የጂሲ ካፕ የእግር ኳስ ጨዋታ በነገው አለት ጅማሬውን የሚያደርግ ይሆናል።
9 ቡድኖች የሚሳተፉበት ውድድር በ3 ምድብ ተከፍሎ የሚደረግ ሲሆን በነገው አለትም የመጀመሪያ ዙር የምድብ ጨዋታዎች ይደረጋሉ።
ነገ የሚደረጉ የጂሲ ካፕ የምድብ ጨዋታዎች
ጠዋታ 2:30
ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ከ ኬሚካል & ሲቪል ኢንጂነሪንግ
ረፋድ 4:30
አካውንቲንግ ከ ኢንዱስትሪያል፣ ኮተም& ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ
ቀን 9:00
ህግ & ማርኬቲንግ ከ ናርም & አግሮኢኮኖሚክስ
ማሳሰቢያ፦ ተጨዋቾች ጨዋታው ከመጀመሩ ከ 30 ደቂቃ በፊት ስታዲየም መገኘት አለባችሁ።
በሰዓቱ ያልተገኘ ቡድን ለተቃራኒው ቡድን ፎርፌ የሚሰጥ ይሆናል።
ሌሎች ተማሪዎችም በስታዲየም በመገኘት ጨዋታውን መመልከት ትችላላችሁ።

👌2
ዛሬ የተደረጉ የጂሲ ካፕ የጨዋታ ውጤቶች
ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ 2-4 ኬሚካል & ሲቪል ኢንጂነሪንግ
አካውንቲንግ 0-2 ኢንዱስትሪያል፣ ኮተም& ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ
ህግ & ማርኬቲንግ 1-2 ሶፍትዌር
ነገ የሚደረጉ ጨዋታዎች
ጠዋት 2:30
Management Vs Electrical
ረፋድ 4:30
Accounting Vs Tourism & Economics
ቀን 9:00
Software Vs NARM&Agro Ec.

❤1
ዛሬ የተደረጉ የጂሲ ካፕ የጨዋታ ውጤቶች
Electrical 1-2 Management
Eco-tuorism 4 -0 Accounting
NARM & Agroeconomics 3-2 Software
ነገ የሚደረጉ የጂሲ ካፕ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች
2:30
Management vs Chemical & Civil
4:30
Eco-Tuorism vs Mechanical,COTM & Industrial
9:00
NARM &Agroeconomics vs Law& Marketing

❤6
ነገ አርብ የሚደረግ የጂሲ ካፕ ተስተካካይ ጨዋታ
2:30 LT
Eco-Tuorism vs Mechanical,COTM and industrial
ረቡዕ መደረግ የነበረበት ጨዋታ በፋይናል ፈተና ምክንያት ረቡዕ ስላልተደረገ ነገ የሚደረግ ይሆናል።
2:30 LT
Eco-Tuorism vs Mechanical,COTM and industrial
ረቡዕ መደረግ የነበረበት ጨዋታ በፋይናል ፈተና ምክንያት ረቡዕ ስላልተደረገ ነገ የሚደረግ ይሆናል።
ዛሬ የተደረገ የጂሲ ካፕ የምድብ የመጨረሻ ተስተካካይ ጨዋታ
Eco-Tuorism 9-1 Mechanical,Industrial & COTM
በዚህም መሰረት የግማሽ ፍፃሜ ተፋለሚዎች ተለይተው ታውቀዋል።
1. Civil and chemical engineering
2. Management
3.NARM & Agroeconomics
4. Eco-Tourism
የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች(ለዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉ ጨዋታዎች)
Civil & chemical vs NARM & Agroeconomics
Eco-Tourism vs Management
የጨዋታቹ አሸናፊ ለዋንጫ የሚጫወቱ ሲሆን ተሸናፊዎቹ ደግሞ ለደረጃ የሚጫወቱ ይሆናል።
የጨዋታዎቹን ቀንና ሰዓት የምናሳውቅ ይሆናል።

❤4
ነገ እሁድ የሚደረጉ የጂሲ ካፕ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች
2፡30 LT
NARM & AGROECONOMICS VS CIVIL $ CHEMICAL ENGINEERING
4:30 LT
ECO-TOURISM VS MANAGEMNET
የጂሲ ኮሚቴ ስራ አስፈፃሚ
2፡30 LT
NARM & AGROECONOMICS VS CIVIL $ CHEMICAL ENGINEERING
4:30 LT
ECO-TOURISM VS MANAGEMNET
የጂሲ ኮሚቴ ስራ አስፈፃሚ
👍2❤1🔥1
ዛሬ የተደረገ የጂሲ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ
NARM & AGROECONOMICS 1 -1 (P) CIVIL & CHEMICAL EMGINEERING
ECO- TOURISM 3-1 MANAGEMENT
ይህንንም ተከትሎ የፍፃሜ ተፋላሚዎች ተለይተው ታውቀዋል።
የፍፃሜ(የዋንጫ) ተፋላሚዎች
CIVIL & CHEMICAL ENGINEERING VS ECO-TOURISM
የደረጃ ጨዋታ
MANAGEMENT VS NARM & AGROECONOMICS
ጨዋታዎቹ የሚደረጉበትን ቀን የምናሳውቅ ይሆናል።

❤2
ነገ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም በ7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ምክንያት ላይብረሪዎች ዝግ ስለሚሆኑ ተማሪዎች ሌሎች አማራጮችን እንድትጠቀሙ ስንል አናሳውቃለን።
👎13❤1