Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Thursday, April 9, 2026
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡-
ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::
ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/dbethiopia
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!
#exchangerate #DBE #Ethiopia

❤1
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ለሆናችሁ ለኢትዮጵያ ልማት ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት፣ የማኔጅመንት አባላት፣ ለመላው የባንካችን ሠራተኞች፣ ለተከበራችሁ የባንካችን ደንበኞች፣ ለባለድርሻ አካላትና ለመላው ሕዝበ ክርስቲያን እንኳን ለጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የሰሙነ ሕማማት እና ስቅለቱ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ፡፡ በዓሉ የሰላምና የፍቅር እንዲሆን እንመኛለን፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ
To the Members of the Board of Directors, the Executive Management, our Bank Employees, our Valued Customers, stakeholders, and to the Entire Faithful Christian Community,
We extend our greetings on the occasion of the Holy Week commemorating the Passion and Crucifixion of our Lord Jesus Christ.
May this sacred period be filled with peace and love.
Development Bank of Ethiopia
Your Development Partner

❤20👍4
Development Bank of Ethiopia (DBE) pinned «እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!https://youtu.be/wtYwmW7IssQ»
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ለሆናችሁ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት፣ የማኔጅመንት አባላት፣ ለመላው የባንካችን ሠራተኞች፣ ለተከበራችሁ የባንካችን ደንበኞች ለሁሉም ባለድርሻ አካላት እንኳን ለጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሠላምና በጤና አደረሳችሁ፡፡ በዓሉ የሰላምና የፍቅር እንዲሆን እንመኛለን፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ
Easter Greetings from the Development Bank of Ethiopia
The Board of Directors, Management, and staff of the Development Bank of Ethiopia extend their warm Easter wishes to all Christian faithful, our valued customers, and stakeholders.
May the Resurrection of Jesus Christ bring you peace, love, and good health.
Development Bank of Ethiopia
Your Partner in Development

👍7❤6
Happy Monday! መልካም የሥራ ሳምንት የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!
የኢትዮጵያ ልማት ባንክትክክለኛ የማሕበራዊ ትስስር ገጾች
ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/dbethiopia
ለተጨማሪ መረጃ፡-
በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

❤3
Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Monday, April 13, 2026
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡-
ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::
ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/dbethiopia
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!
#exchangerate #DBE #Ethiopi

❤2
Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Tuesday, April 14, 2026

❤4
Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Wednesday, April 15, 2026

❤6
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት በኢትዮጵያ የሜክሲኮ አምባሳደር ጋር ተወያዩ፤
….
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኢሳያስ ካሳ በኢትዮጵያ የሜክሲኮ አምባሳደር አሌሃንድሮ ኢስቲቪል (Alejandro Estivill) ጋር በትብብር መሥራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡
ሚያዚያ 7 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት በተካሄደው ውይይት በካርቦን ፋይናንሲንግ እና በካርቦን ቦንድ ላይ ባንኩ ለሚሠራቸው ሥራዎች የቴክኒክ ድጋፍ እንደሚያደርጉም አምባሳደር አሌሃንድሮ ኢስቲቪል ገልጸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞም ከሜክሲኮ የሚመጡ የካርቦን ኤክስፐርቶች ለኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባለሙያዎች ልምዳቸውን እንደሚያካፍሉ የተገለጸ ሲሆን በጋራ መሥራት በሚችሉባቸው ሌሎች ጉዳዮችም መክረዋል፡፡
Development Bank of Ethiopia President Holds Talks with Mexican Ambassador
............
The President of the Development Bank of Ethiopia, Dr. Esayas Kassa, held discussions with Mexico’s Ambassador to Ethiopia, Alejandro Estivill, on areas of potential cooperation.
The meeting took place on April 15, 2026, at the headquarters of the Development Bank of Ethiopia. During the discussion, Ambassador Alejandro Estivill stated that technical support would be provided in the areas of carbon financing and carbon bonds.
It was also indicated that carbon experts from Mexico would share their experience with professionals of the Development Bank of Ethiopia. The two sides further exchanged views on additional areas where they could collaborate.

❤5👍1
ከስኬት በስተጀርባ
‹‹የወሰድነውን መልሰን፣ ለዳግም ጥያቄያችን በአጭር ጊዜ መልስ ማግኘታችን የመሥራት አቅማችንን ይመሰክራል›› - አቶ አብዱልሀኪም ታጁ
በዛሬው ከስኬት በስተጀርባ ዓምዳችን ጉዟችንን ወደ ወልቂጤ ቅርንጫፍ በማድረግ የባንካችን የሊዝ ፋይናንስ ደንበኛ ስለሆነ አንድ ስኬታማ ተቋም ልንዘግብላችሁ ወደድን፤ አብራችሁን ቆዩ፡፡
ጃፋር ታጁ የምግብ ማቀነባበሪያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር በወልቂጤ ዲስትሪክት ስር በሚገኘው ወልቂጤ ቅርንጫፍ በሊዝ ፋይናንስ ሥርዓት የብድር አገልግሎት በማግኘት ውጤታማ ሆኖ የሚገኝ ፕሮጅክት ነው፡፡ የተቋሙ ሥራ አስኪያጅ አቶ አብዱልሀኪም ታጁ በሰጡን ማብራሪያ መሠረት የጃፋር ታጁ የምግብ ማቀነባበሪያ ከ4 ዓመት በፊት በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወልቂጤ ቅርንጫፍ በሊዝ ፋይናንስ ሥርዓት የስንዴ ዱቄት ማምረቻ ማሽን ለማስመጣት የብድር ጥያቄ ማቅረባቸውን ያስታውሳሉ፡፡ የብድሩ ጥያቄ ተገቢውን የክትትልና ግምገማ ሒደት አልፎ ፈቃድ ከተሰጣቸው በኋላ ለማሽነሪ ተከላ አመች የሆነ ቅድመ ዝግጅት በማድረግ ህልማቸውን እውን አድርገዋል፡፡
በፍጥነት ወደ ምርት የገባው የምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካው በገበያ ባለው ተፈላጊነትና ለሥራው በሰጠው ትኩረት በ4 ዓመት ጊዜ ውስጥ የተበደሩትን ብድር ከፍለው በማጠናቀቅ ተጨማሪ የብድር ጥያቄ አቅርበዋል፡፡ ባንኩም ጥያቄው ተገቢውን የብድር ሒደት እንዲከተል በማድረግና በመጀመሪያ የነበራቸውን አፈጻጸም በመመልከት ተጨማሪ ብድር ፈቅዶ የበቆሎ ዱቄት ምርቶችን ማቀነባበሪያ ማሽን በማስመጣትና ተከላ በማከናወን ወደ ሁለተኛ ምርት ወደ ማምረት ሥራ የገቡበትን ስኬት አብራርተዋል፡፡
ምርቱን ለዓለም የምግብ ፕሮግራም እና ለሌሎች መንግሥታዊና መንግስታዊ ላልሆኑ ተቋማት በማቅረብ ሰፊ የገበያ ድርሻ በመፍጠር እየሠሩ መሆናቸውም ሥራ አስኪያጁ ገልጸዋል፡፡
ከዚህም በተጨማሪ የገበያ ትስስሩን ለማስፋት የበቆሎ ምርት ከፍተኛ ፍላጎት ወዳለባቸው የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት በተለይም በቆሎ ባህላዊ ምግባቸው ወደሆኑት ኬንያና ደቡብ ሱዳን ኤክስፖርት ለማድረግ ዝግጅታቸውን አጠናቀው የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን የሚሰጠውን የአይሶ ሰርተፍኬት እየተጠባበቁ እንደሚገኙም ገልጸዋል፡፡
ባንኩ ባደረገላቸው ከፍተኛ ድጋፍ ድርጅታቸው ዕለት በዕለት እያደገ እንደሚገኝ የገለጹት አቶ አብዱል ሃኪም በአሁኑ ሰዓት ከሁለቱ ማሽኖች በተጨማሪ ሦስተኛ ፕሮፖዛል በማስገባት የዳቦ ማሽን ለማስመጣት የብድር ጥያቄ ማስገባታቸውንም ነግረውናል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ፓስታና መኮረኒ ለማምረትና ፋብሪካውን ወደ ከፍተኛ የምግብ ማቀነባበሪያነት ለማሳደግ ማቀዳቸውንም ገልጸዋል፡፡
ፋብሪካው በቋሚና በጊዜያዊነት ከ57 በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል የፈጠረ ሲሆን፣ ለአካባቢው ማኅበረሰብ ደግሞ ከ5 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ በማድረግ የአካባቢው ነዋሪ የሚቸገርበትን ከፍተኛ የሆነ የንጹህ መጠጥ ውሃ ችግር ለመፍታት የከርሰ ምድር ውሃ በማውጣት በነጻ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ እንደ ሀገር እያደረገ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑን የገለጹት አቶ አብዱል ሃኪም ከጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ እስከ ግዙፍ ኢንተርፕራይዝ የፋብሪካ ቦታ ኖሯቸው በፋይናንስ ለተቸገሩ የሥራ ፈጣሪዎች ፕሮጀክቱን ብቻ በመያዣነት በመያዝ ማሽን ገዝቶ በሊዝ ፋይናንስ ማቅረቡ እንደ መልካም አጋጣሚ ሊታይ እንደሚገባው ጠቁመዋል፡፡
የባንኩ ዲስትሪክት ከዚህ ቀደም ወልቂጤ ባለመኖሩ ወደ ቡታጅራ እየተመላለሱ ፕሮሰስ ያደርጉ እንደነበር ያወሱት አቶ አብዱል ሃኪም በአሁኑ ወቅት ዲስትሪክቱ ወልቂጤ መምጣቱ በብዙ እንደጠቀማቸው ገልጸዋል፡፡ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወልቂጤ ዲስትሪክትና ቅርንጫፍ ብድሩን ከወሰዱበት ጊዜ ጀምሮ እስካሁን ከፍተኛ የሆነ የቴክኒክ ድጋፍ እያደረጉላቸው እንደሆነም በመግለጽ ዲስትሪክቱንና ቅርንጫፉን አመስግነዋል፡፡

❤4👍3