Development Bank of Ethiopia (DBE)
24.8K subscribers
1.76K photos
74 videos
4 files
460 links
The development bank of Ethiopia (DBE) is one of the financial institutions engaged in providing short, medium and long term development credits.
Download Telegram
Dr. Brook Taye, Board Chairperson of the Development Bank of Ethiopia and CEO of Ethiopian Investment Holdings (EIH), is recognized as a 'liberalization guru' for his role in Ethiopia's economic reforms.

He is credited with transforming EIH into one of Africa's most discussed institutions. With his leadership, we are confident the Bank will achieve its mission. Congratulations, Dr. Brook; may your expertise continue to shine in this new role.

#EIH #Ethiopia #MIA2025 #leadership #AfricanExcellence
❤28👍9👏3
ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን

Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Wednesday, December 24, 2025

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/dbethiopia 

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

#ExchangeRate #የኢትዮጵያልማትባንክ 
#developmentbankofethiopia
❤2
አዲሱ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ ዶ/ር ብሩክ ታዬ ከባንኩ የማኔጅመንት አባላት ጋር ትውውቅ አደረጉ፤ የሥራ አቅጣጫም አስቀመጡ፡፡

ዛሬ ታህሳስ 15 ቀን 2018 ዓ.ም በባንኩ የመሰብሰቢያ አዳራሽ በተደረገው የትውውቅ እና የስራ መመሪያ መስጫ መርሃ ግብር፣ ዶ/ር ብሩክ ባንኩ ትልቅ ታሪክ ያለው ባንክ መሆኑንና የሚጠበቅበትን ኃላፊነት መወጣት እንዲችል መንግስት ቁርጠኛ እንደሆነ በመግለጽ የባንኩ አመራርና ሠራተኛ ሥራውን ጠንክሮ በመስራት ባንኩን ወደተሻለ ምዕራፍ ማሸጋገር እንደሚገባው አቅጣጫ ሰጥተዋል፡፡

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ኢሳያስ ካሳ በበኩላቸው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሠራተኞች ያላቸውን የስራ ልምድ እና እውቀት በመጠቀም ባንኩን ውጤታማ ለማድረግ መስራት እንዳለባቸው በመግለጽ፣ ለዚህም መንግስትና የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ባንኩ ለማገዝ ያላቸው ቁርጠኝነት መልካም አጋጣሚ መሆኑን አመላክተዋል፡፡

በተያያዘ የባንኩ የሰራተኞች መሰረታዊ ማህበር ለዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት አቀባበል አድርጓል፡፡

#EIH #DBE #ethiopia
👍13❤11
ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን

Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Thursday, December 25, 2025

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/dbethiopia 

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

#ExchangeRate #የኢትዮጵያልማትባንክ 
#developmentbankofethiopia
❤1🤝1
ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን

Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Friday, December 26, 2025

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/dbethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

#ExchangeRate #የኢትዮጵያልማትባንክ
#developmentbankofethiopia
ደንበኞች የባንክ ሒሳባቸውን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር የሚያጣምሩበት የጊዜ ሰሌዳ

ውድ የባንካችን ደንበኞች፡-

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ኅዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው መመሪያ መሠረት፤ ሁሉም ደንበኞች የባንክ አገልግሎቶች ለማግኘት እና ሒሳብ ለማንቀሳቀስ የፋይዳ መታወቂያ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል::

የኢትጵያ ልማት ባንክ ደንበኞችም ካዛንቺስ በሚገኘው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት እንዲሁም በአቅራቢያ ወደሚገኝ የባንኩ ቅርንጫፍ በመሄድ የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥራቸውን (16 አሀዝ-FAN Number) በማቅረብ የባንክ ሒሳብ ቁጥራቸውን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር ማጣመር ያስፈልጋቸዋል፡፡

በመሆኑም የባንኩ ደንበኞች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት አስፈላጊውን ሁሉ በማሟላት ካላስፈላጊ የጊዜ ብክነትና እንግልት ራሳችሁን እንድትጠብቁ እናሳስባለን።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ያወጣውን የባንክ ሒሳብ ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ማጣመሪያ የጊዜ ሰሌዳ ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ።

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

#NBE #DBE
❤7👍1
ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን

Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Monday, December 29, 2025

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/dbethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

#ExchangeRate #የኢትዮጵያልማትባንክ
#developmentbankofethiopia
❤7
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከፋይናንስ ደህንነትአገልግሎት ጋር በመተባበር በወንጀል ድርጊት የተገኘን ገንዘብ ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብ (AML/CFT) ላይ ለባንኩ የስራ መሪዎችና ሠራተኞች ስልጠና ሰጠ፡፡

ሥልጠናው በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ታህሳስ 18 ቀን 2018 ዓ.ም የተሰጠ ሲሆን፣ ከሁሉም ዲስትሪክቶች እና ቅርንጫፎች የተውጣጡ አመራሮችና ሠራተኞች ተሳትፈዋል፡፡

#NBE #DBE #finance
❤13
 á‰‹áˆš ኮሚቴው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለሀገር እንደ ሁልጊዜው ዘርፈ ብዙ ስራዎችን áŠĽá‹Ťá‰ áˆ¨áŠ¨á‰° መሆኑን ገለጸ
-----------------------------
ታህሳስ 21 ቀን 2018 ዓ.ም በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ፤ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለሀገር እንደሁልጊዜው ዘርፈ ብዙ ስራዎችን  እያበረከተ መሆኑን ገልጿል።

የመንግስት ልማት ድርጅቶች áŒ‰á‹łá‹Žá‰˝ ቋሚ ኮሚቴ አባልና የምልከታ ቡድኑ መሪ የተከበሩ አቶ ኢያሱ ሳላ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ እንደሁልጊዜው ዘርፈ ብዙ ስራዎች ለሀገር እያበረከተ መሆኑን በምልከታቸው ተናግረዋል።

ቋሚ ኮሚቴው  በኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚደገፉ ሁለት ፋብሪካዎችን ጎብኝቶ ከባቱ ቅርንጫፍ ሀላፊዎች ጋር ውይይት አድርጓል።

ቋሚ ኮሚቴው ከተመለከታቸው ፋብሪካዎች መካከል አንዱ á‹¨á‰ á‰†áˆŽáŠ“ ስንዴ ዱቄት ማምረቻ ሲሆን ተቋሙ ሻምበል ሌሊሶ በተባሉ ሞዴል አርሶአደር የተመሠረተ ነው።

ሻምበል ሌሊሶ እርሻ የነበረውን መሬታቸውን ከተማ አስተዳደር ባመጣው አዲስ አሰራር መሰረት በልማት ባንክ እገዛ ከግብርና ወደ ኢንዱስትሪ ማሸጋገራቸውን ለኮሚቴው ገልፀዋል።

በባንኩ ድጋፍ  ከተቋቋሙት መካከል የእንስሳት መኖ ማምረቻ ሌላኛው ሲሆን፤ ባለሃብቱ  áŠ á‰ś ያሬድ አበበ ተቋሙን á‹¨á‰ áˆˆáŒ  አስፍቶ በርካታ ስራዎችን ለመስራት እንደታቀደና የወተት ተዋዕፆም áŠĽáŠ•á‹°áˆšáˆ¸áŒĽ ነው ለቋሚ ኮሚቴው የተናገሩት።

በተያያዘ ቋሚ ኮሚቴው በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባቱ ቅርጫፍ ተገኝቶ የቅርንጫፉን ሰራተኞች እና ሀላፊዎችን በተናጥል አወያይቷል።

የተቋሙ ሰራተኞችም የተለያዩ የዝውውር፣ የኦዲት አሰራር፣ የእድገት እንዲሁም የንብረት አወጋገድ ተግዳሮቶችን ለቋሚ ኮሚቴው አቅርበዋል።

የመንግስት ልማት ድርጅት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባልና የምልከታ ቡድኑ መሪ የተከበሩ አቶ ኢያሱ ሳላ ቅርንጫፉ ባቀረበው ሪፖርት መሰረት ምንም አይነት የተበላሸ ብድር አለመኖሩ በጥንካሬ ገልጸዋል።

ከሰራተኞች ጥቅማጥቅም፣ዝውውር እንዲሁም የእድገት ጥያቄዎችን ትኩረት ሰጥቶ  ምላሽ መስጠት እንደሚያስፈልግም ጠቁመዋል።

በሌላ በኩል ፤ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የግዥ ስርዓቱን አጥርቷል ያሉ ሲሆን በዚህ መሰረት ቅርንጫፉ የግዥና ንብረት አወጋገድ ስርዓቱን መቃኘት እንዳለበት አመላክተዋል።

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባቱ ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጅ አቶ ዳኜ ሀብታሙ ከቋሚ ኮሚቴው የተነሱትን ሀሳቦች በግብአትነት ወስደው እንደሚሰሩ ገልጸዋል።

ምንጭ:- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
❤15👍3
ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን

Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Wednesday, December 31, 2025

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/dbethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

#ExchangeRate #የኢትዮጵያልማትባንክ
#developmentbankofethiopia
❤3
ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን

Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Thursday, January 1, 2026

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/dbethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

#ExchangeRate #የኢትዮጵያልማትባንክ
#developmentbankofethiopia
❤11
ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን

Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Monday, January 5, 2026

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/dbethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

#ExchangeRate #የኢትዮጵያልማትባንክ
#developmentbankofethiopia
❤1
የሁለተኛ የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ
#auction #DBE #manufacturing #Agriculture
❤3
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ እና የኢትዮ-ኢንጅነሪንግ ግሩፕ ከፍተኛ የሥራ አመራሮች የገበያ ትስስር ለመፍጠር፣ እንዲሁም አብሮ መሥራት በሚያስችሏቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ፡፡

ውይይቱ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት የተካሄደ ሲሆን፣ የባንኩ ምክትል ፕሬዝዳንቶችና ከተለያዩ ክፍሎች የተውጣጡ ባለሙያዎች በተገኙበት የተካሄደ ነው፡፡

በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ የተሰማራው ኢትዮ-ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን እና የግብርና መሣሪያዎችን ጨምሮ ሌሎች ምርቶችን በሀገር ውስጥ የማምረትና የመገጣጠም ሥራ እንደሚሠራ በውይይቱ ገለጻ አድርጓል፡፡

ሁለቱ ድርጅቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ስር የሚመሩና ለልማት ቁልፍ አስተዋጽኦ እያበረከቱ ያሉ ተቋማት ናቸው፡፡

በመሆኑም የኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ባወጣው የግዥ መመሪያ መሰረት የገበያ ትስስር ለመፍጠር በሚያስችሏቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡
❤10