DANUBOY
43 subscribers
1 photo
1 video
4 links
በዚህ channel የተለያዩ ሙዚቃዎችን ቆየት ካሉትም ከ አዳዲሶችም መረጠው ለጋዋደኛው,ለቤተሰብ,ለፍቅረኛው,ለስራ አጋሮው ስም ጠቅሰው ሚጋብዙበት ምርጥ channel ነው።
*ሙዚቃ ዘፍነው ለመላክ @danuboyy
@danuboyy
@danuboyy
t.me/Danuboyy @danuuboy
Download Telegram
Lukas graham ft Danu_boy


@DANUUBOY @DANUBOYY
@DANUUBOY @DANUBOYY
@DANUUBOY @DANUBOYY

7 years old

😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Forwarded from Deleted Account
Ed sheran ft Danu_boy


@DANUUBOY @DANUBOYY
@DANUUBOY @DANUBOYY
@DANUUBOY @DANUBOYY

perfect

😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Channel name was changed to «MUSIC COVER»
የመጀመሪያው ጋባዥ ብሩክ ከሻሸመኔ ለ ቤቲ ወይም በ code ወይም እሱ በሚጠራት ስም <<ቀጮዬ>> ይድረስልኝ ብንለያይም አልተጎዳሁም ብሏል፡፡ እናተስ መገባበዝ ትፈልጋላችሁ ከፈለጋቹሁ መጀመሪያ join አርጉን @DANUBOYY @DANUBOYY
Dagy fit danuboy
@Danuboyy @danuuboy
@danuboyy @danuuboy
@danuboyy @danuuboy

😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

@danuboyy የሚለው በመጫን join ማረግ ትችላላቹሁ
Channel name was changed to «DANUBOY»
DANUBOY pinned an audio file
እጠብቃታለሁ ግን አልፈልጋተም

ቀኑ መሽቶ እሰኪነጋ እግሬ አይዝልም ለፍለጋ
ከሰዎ ቆንጆ ከሰው ሎጋ
ስንዋደድ ስንሳሳቅ ስናዎጋ
ስላት የኔ ስትል የኔ 
ማማሬም ነሽ ለውብ ቀኔ
ጀግናዬነህ የፍቅር ውኔ
ተባብለን ከንፈር ነክሰን
ገላ ዳብሰን ፍቅር ሰርተን
ስናበቃ ከቁምነገር ወደ እቃቃ
አፍታም ሳንቆይ በደቂቃ
መስላኝ ነበር የኔ ንግስት
መቼ ጠበኩ በዚህ ማግስት
ላላዎራት የምገዘት
ትሆነኝና የግር እሳት
የልብ ፀፀት
እምላለሁ ለመለየት
እሸሻለሁ  ላላገኛት
መተህ እቀፈኝ ቢቸኝነት
ከዚህ ቦኃላ እኔ ያንተ ነኝ
አስቆዝመኝ አስመርረኝ
ቀዝፍህ ያዘኝ እዳሎጣ
አገናኝተህ ዕጣ ለጣ
እሰክትጨርስ እኔ አሎጣ
አልፈልግም የሰው ልጣ
የኔዋ ውብ እስክትመጣ
Forwarded from Deleted Account
ከመስኩ ማዶ ለይ አይቼ አንድ ቆንጆ
ተከባለች ለካ በጎሮምሳ መሃል በ አባ ወራ ጎጆ

ሁሉም ከርቀት ነው አይኑ ሚሻፍደው
እኔም ልቤ የጠፏው ያኔ ሳማትር
ነው
 
ከማማው በላይ ነች ከዛ ከከፍታው
ያየ ቢጎመጅም ደፈሮ የለም የዎጣው

ከታች ከገደሉ አጋጥጬ ሳያት
ወዲያው ነው የዎሰንኩት የራሴ ላረጋት

ታዲያ በዝና  እንጂ ሁሉም ሰዎ ያዎቃት
ሄጂ ሳጣራ ዎፎች ማስፈራሪያ ገበሬው የሰራት

ፀጉራ ሰንበሌጥ እጆቿዋ መጥረጌያ
ዳሊዋ ውትፍትፍ ተሰፍቶ ጆንያ


https://t.me/DANUBOYY
https://t.me/DANUBOYY
https://t.me/DANUBOYY