@Banchi Abera ከሰበታ💚💛
10.9K subscribers
2.79K photos
4 videos
87 links
እግርኳስና ስፖርታዊ ጉዳዮች ይዳሰስበታል⚽️🇪🇹
Download Telegram
🛑DO NOT MISS THIS CHANCE‼️
የLinkedIn አካውንቶ ገንዘብ መስራት እንደሚችልያውቃሉ።
ክፍያዎትን ባንክ ሆነ በባይናንስ መቀበል ይችላሉ።
                        🛑እኛ ጋር ሲመጡ
  •100-299 connections: $15 በየሳምንቱ
  • 300-499 connections: $20 በየሳምንቱ
  • 500-999 connections: $25 በየሳምንቱ
  • 1000-1999 connections: $30 በየሳምንቱ
  • 2000+ connections: $35 በየሳምንቱ

🚨 አካውንቱ ከአንድ አመት በላይ ያገለገለ መሆን አለበት።
🚨Password በጭራሽ አይቀየርም።
🚨 በፈለጉበት ሰዓት አካውንቶን መልሰው መውሰድ ይችላሉ።
🔥1
🚨አርጀንቲናዊው ማጃሺያን ሊዮኔል አንድሬስ ሜሲ የMLS የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል !

GOAT thing🐐

@crayfista
@crayfista
3
🚨 ጁድ ቤሊንግሃም ለTNT እንዲህ ብሏል:-

🗣“በእንግሊዝ ውስጥ ጫጫታ አለ? ይህ ሕይወት ነው። በዓለም ላይ ላለው ትልቁ ክለብ እጫወታለሁ።”

“ሕልሜን እየኖርኩ ነው። ብዙ ሰዎች እኔ ባለሁበት ቦታ መሆን ይፈልጋሉ።”

👉 @crayfista
@crayfista
ሩበን አሞሪም ስለ አይደን ሄቨን
በአይደን ሄቨን በጣም ደስተኛ ነኝ በጣም ጠንክሮ እየሰራ ነው እሱ ለመጫወት የሚገባውን ነገር እያደረገ ነዉ ብሏል"

@crayfista
@crayfista
😁2
🇸🇳ሴኔጋል ለ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ስብስቧን ይፉ አድርጋለች።

@crayfista
@crayfista
#OFFICIAL

🇨🇴ሉዊስ ዲያስ የህዳር ወር የባየርሙኒክ የወሩ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል።

@crayfista
@crayfista
16ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ :-

                    HT'

          ብሬንትፎርድ 0-0 ሊድስ
16ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

                 ⌚️ተጠናቀቀ !

ክሪስታል ፓላስ 0-3 ማንችስተር ሲቲ
                                  #ሀላንድ ×2
                                  #ፎደን

ሰንደርላንድ 1-0 ኒውካስትል
#ዋልተሜድ (OG)

ኖቲንግሃም 3-0 ቶተንሀም
   #ኦዶይ 2X
  #ሳንጋሬ

ዌስትሃም 2-3 አስቶን ቪላ
  #ፈርናንዴዝ            #ማቭሮፓኖስ (OG)
  #ቦውን                  #ሮጀርስ ×2
የፊፋ የአመቱ ምርጥ ይፋ ሲደረግ

ኦስማን ዴንቤሌ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሊውስ ሄነሪኬ የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ ጂያንሉጂ ዶናሮማ የአመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ ክብርን አሸንፈዋል። የፊፋ የአመቱ ምርጥ 11 በምስል ተያይዟል።
1
🚨 የሊቨርፑል የዘንድሮ የውድድር አመት ምርጡ ተጫዋች ዶሚኒክ ሶቦዝላይ ባጋጠመው የሀምስትሪንግ ጉዳት እስከ የካቲት ድረስ ወደ ሜዳ ላይመለስ እንደሚችል ተገልጿል

@crayfista
@crayfista
2
Exclusive Here we go...

ኢትዮጵያ መድን የቀድሞ የወልዲያ፣ የኢትዮጵያ ቡና፣ የድሬዳዋ ከተማ፣ የወልዋሎ እና ባለፈው የውድድር ዘመን በአዳማ ቤት ያሳለፈው ዳንኤል ደምሱ (ቶዬ)ን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሷል:: ባሳለፍነው የውድድር ዘመን በአዳማ ቤት ያሳለፈው ባለልምዱ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ስብስቡን ተቀላቅሎ ልምምድ ሲሰራ የቆየ ሲሆን በቀጣዮቹ ቀናት ውሉ በፌዴሬሽን ከፀደቀ በኃላ በጨዋታዎች ላይ የሚሳተፍ ይሆናል::
1
Buzzer

ይህ አዲስ አፕ ልክ እንደ ቲክቶክ ሆኖ በview ይከፍላችኋል።
በ1k view $0.15 ይከፍላችኋል።

የአፑ ተጠቃሚዎች ገና ነው 500,000 የገቡት፤ እናንተም ፈጠን ፈጠን ብላችሁ ተቀላቀሉ።

📌ከእናንተ የሚጠበቀው በቲክቶክ ወይም በሌላ ሶሻል ሚዲያ viral የወጡ ቪዲዮዎችን አምጥታችሁ post ማድረግ ብቻ ነው።

📌የግድ እናንተ ቪዲዮ መስራት አይጠበቅባችሁም።

Referral code for bonus:
6A2915 (👈Tap to copy)

በዚህ ሊንክ ገብታችሁ በgoogle አካውንታችሁ sign up አድርጉ👇
https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rsb5521ac5e43b4fcb8e2ddb24b6db3850
https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rsb5521ac5e43b4fcb8e2ddb24b6db3850
https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rsb5521ac5e43b4fcb8e2ddb24b6db3850
የማንችስተር ዩናይትድ አንበል ብሩኖ ፈርናንዴዝ ትላንት ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ቢያንስ ለ1 ወር ከሜዳ ሊርቅ እንደሚችል እየተዘገበ ይገኛል

አሳዛኝ ዜና ለማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች

@crayfista
@crayfista
2😢2
አርሰናል ነገ ምሽት በሚያደረገው የቻምፒየንስ ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ በመጠነኛ ጉዳት የሁለቱን ተጫዋቾች ግልጋሎት አያገኝም።

ቀጣይ ቅዳሜ ከሊድስ ጋር ለሚኖራቸው የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ እንደሚደርሱ አሰልጣኝ ማይክል አርቴታ ከነገ ጨዋታ በፊት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አረጋግጠዋል።

@crayfista
@crayfista
1
ፓልመር አይነኬ ተጨዋች ነው

የሰማያዊዎቹ አሰልጣኝ ሊያም ሮሴንየር ኮል ፓልመር በቼልሲ ቤት በጣም ደስተኛ ነው ሲሉ ተናግረዋል።

ፓልመር የማይነካ ተጨዋቻችን ነው። እሱ አስደናቂ ተጨዋች ነው ስለእሱ የሚነገሩት ነገሮች ሁሉ ሀሰተኛ ናቸው ብለዋል።

ስለ ፓልመር ቆይታ ከሀላፊዎቻቸው ጋር ተነጋግረው እንደሆነ የተጠየቁት ሊያም ሮሴንየር ማረጋገጫ የመጠየቂያ ምንም ምክንያት የለም ሲሉ መልሰዋል።

ስለ ፓልመር የሚወጡ መረጃዎች ምንጫቸው እንደማይታወቅ የገለፁት አሰልጣኙ በዚህ ጉዳይ መነጋገርም አያስፈልግም በማለት ዘግተዋል።

@crayfista
@crayfista
6