CompuTech©️
164 subscribers
359 photos
169 videos
28 files
208 links
Tech Update info
Computer and phones Security's
Computer Software Tips
Mobile Application Tips
Tutorial Point


Update " Yourself & Grow Knowledge also the Persons around you "
Download Telegram
🛰️ “ስልክህ ላይ GPS እንዴት ይሰራል?”
🛰️ GPS ስንተነትነው  👇
(Global Positioning System) ማለት ሲሆን እንዴት እንደሚሰራ ታውቃለህ?
ቀላል ማብራሪያ ልስጥህ:
ከ20 በላይ ሳተላይቶች ከምድር በላይ ይዞራሉ እያንዳንዱ ሳተላይት የራሱን ቦታ እና ጊዜ ⏱️ ይልካል🛰️

ስልክህ ደግሞ GPS እንዲሰራ ከ3+ በላይ ሳተላይቶች ያስፈልጉታል ፣ ከሳተላይትም ምልክት ይቀበላል ።
ርቀትን ይለካል 👉 ይህም ሂደት "Trilateration" ይባላል።
📍ከዛ ያለህበትን ቦታ በስልክህ አማካኝነት በትክክል ያውቃል ማለት ነው።
ቦታዎች እንዴት እናገኛለን ? ለሚለው ጥናቄ
ቅድም GPS በስልካችን ለመጠቀም ቢያንስ ከ3 በላይ ሳተላይት ያስፈልጋል ብለን ነበር እናም ሂደቱ :-
1ኛ .ሳተላይት → አጠቃላይ ክልሎች (አካባቢዎች) ይቃኛል
2ኛ .ሳተላይት → ይጠባበቃል
3ኛ .ሳተላይት → ትክክለኛ የፈለግነውን ቦታ 📍ለስልካችን ይልካል
4ኛው .ሳተላይት 🛰️→ ከፍታን ጨማምሮ በ 2D ወይም በ3D ያሳያል ማለት ነው።

🤯 አስገራሚ ነገር : ለGps Internet  አያስፈልግም 🌐 እናም በማንኛውም ቦታ ይሰራል። ለምን ? 🤔

😦 እንዴት ማለታቹ አይቀሬ ነው።
👉 ጥያቄ : ያለInternet  GPS  ሰርቶልህ ያውቃል? አዎ / አይ ብላቹ  መልሱን በኮሜንት።

በሚቀጥለው ዝርዝር ማብራሪያ ይጠብቁ 👍

#gps #ቴክመረጃ #computech #Ethiopia #ICT #ComputerTips #technology #techinfo #map #መረጃቴክኖሎጂ #phone #ጂፒኤስ


CompuTech©
🔥2
🔥21
🔥 ቴክኖሎጂ ዜና | Tech News Update

የFBI ዳይሬክተር ኢሜል ተጠለፈ!😱
የአሜሪካ Federal Bureau of Investigation (FBI) ዳይሬክተር የሆነው Kash Patel's የግል Gmail አካውንት በኢራን  ሃኪንግ ቡድን ተጠለፈ ሲል ሮይተርስ ዘግቧል። 😨
👉 ግሩፑ  የግል መረጃ  እና ፎቶዎችን በተለያዩ ሶሻል ሚድያዎች በትነውታል ።😳
👉 ነገር ግን አንዳንድ የመንግስት ሚስጥራዊ መረጃ አላገኙም ነው የተባለው  ።

💡 ታዲያ የዚህ  FBI ወሳኝ ሰው ኢሜል ከተጠለፈ  የራሳችን ኢሜል አካውንት ሊያሳስበን አይገባም ትላላቹ 🤔 ውዶቼ 🥰
ምንም አትረበሹ  ምክር ልስጣቹ :

✔️ 2FA (Two-Factor Authentication) አስተካክል
✔️ ጠንካራ ፓስወርድ ተጠቀም በየጊዜውም መቀየር እንዳይረሳ👍

👉  ሌላ አፕዴት የሆነ ሳይበር ደህንነት ምክር ሲኖር የምናጋራቹ ይሆናል🔥

#techinfo #technology #ComputerTips #ICT #phonesecurity #cybersecurity #ዲጅታልደህንነት

CompuTech©
👍1🔥1
📱ኮምፒውቴክ  ቴክኖሎጂ ዜና |  CompuTech

🔥 AI Chips ተፈላጊነቱ በጣም
እየጨመረ ነው። የቻይናው Biren Tech ገቢው 3 እጥፍ ጨምሯል ፣ምክንያቱም AI ቺፕ ፍላጎት እየጨመረ ስለመጣ ፣
ይህም AI ጦርነትን እየበረታታ መሆኑን 😱 ያሳያል

🧠 Nokia አዲስ Tech Advisory Board አቋቋመ
Nokia ከፍተኛ ቴክ ባለሞያዎች ይሰባሰባሉ ፣ እናም ይሄ ቦሮድ የወደፊት ኢኖቬሽን ለመመራት ይረዳል ነው የተባለው።

🛒 Online Shopping( ኦላይን ሱቅ) እየተሻሻለ ነው
ALDI ከ Instacart ጋር አዲስ digital platform ጀመረ፣ለግዢ ቀላል እና ፈጣን ይሆናል ተብሎ ይታመናል።

🌏 የAI ዓለም ውድድር እየጨመረ ነው
👉 ቢሊዮን ዶላር በAI infrastructure ላይ እየወጣ ይገኛል፣
👉 Space-based data centers እንኳን ይሄንን ቴክ በመቀጠል ላይ ናቸው

⚠️ Tech Talent ጉዳይ የቻይናን እና የታይዋንን የቴክ ኩባንያዎች አፋጧል
👉 የቻይና ኩባንያዎች በillegal hiring ምርመራ ሁኔታ ላይ ነው ፣ እናም የSemiconductor እና የhigh-tech ሰራተኞች ላይ ውድድር ከፍ ብሏል ።

🔐 Explainable AI እየተጠናከረ ነው፣ እስከ 2028 50% የAI ስርዓቶች በExplainable AI ይመሰረታሉ ተብሎ ይታመናል፣ የAI trust በጣም አስፈላጊ ሆኗል ።

📢 Join ለሌሎች የቴክ ዜናዎች ! 🚀
   👉 @Compu_te

#techinfo #ICT #ComputerTips #ቴክመረጃ #AI #ሳይንስና_ቴክኖሎጂ #መረጃ #ኮምፒውተር

CompuTech©
🔥2
👍2
የቴክ- ሰው እናስተዋውቃቹ
👉 ስም - Jensen Huang (ሁዋንግ ጄን-ህሱን) በጋራ መስራችነት የሚታወቀው የNvidia ኮርፖሬሽን መስራች እና ዋና ሥራ አስፈፃሚ (1993 - አሁን) ሲሆን
👉 የተወለደው -  የካቲት 17፣ 1963 (ዕድሜ 63)በ  ታይፔ፣ ታይዋን ነው
👉ዜግነት  - ታይዋን ዩናይትድ ስቴትስ
👉 የትምህርት ደረጃ - ኦሪገን ስቴት ዩኒቨርሲቲ (BS ) ፣ ስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ (MS)

👉 ስራ  - የቢዝነስ ሰው፣  ኤሌክትሪካል መሐንዲስ፣  በጎ አድራጎት

#ቴክመረጃ #ቴክኖሎጂመስራች #nivida #technologyfounder #ቴክኖሎጂመስራች #ICT #Tech

CompuTech©
👍2
Microsoft Office 2010 (full activated).zip
665.4 MB
💿 Microsoft Office Proffesional Plus 2010 (full activated)

👉 Full active Product key አያስፈልገውም

Minimum system requirements

👉 Operating System: Windows XP/Vista/7/8/10
👉 Memory (RAM): 256MB of RAM required.
👉 Hard Disk Space: 3GB of free space required.
👉 Processor: 500MHz Intel processor or later.

#software #Msoffice #microsoft #ሶፍትዌር #computech #ICT #tips #softwaretips #computertips

CompuTech©
🔥2
👍2
CompuTech©️
Photo
📊 የዳታ ትንተና (Data Analysis) መሠረታዊ ነገሮች
ዳታ ትንተና ማለት የተሰበሰበ መረጃን መገምገም፣ መተንተን እና ትርጓሜ በመስጠት ጠቃሚ የሆነውን ማውጣት ነው።

🔹 ዋና ደረጃዎች
1️⃣ የዳታ መሰብሰብ (Data Collection)
ምንጮች፡ ምርመራ፣ ሽያጭ መዝገቦች፣ ድህረ ገፆች
2️⃣ የዳታ ማጽዳት (Data Cleaning )

👉 ድግግሞሽ ማስወገድ
👉  የጎደለ መረጃ መሙላት
👉  ስህተቶችን ማስተካከል

3️⃣ የዳታ መመርመር (EDA)- Data Exploitation
👉 አዝማሚያዎችን መፈለግ
👉 ትሬንድ መመልከት

4️⃣ ትንተና (Data Analysis)
👉 በመረጃ መካከል ግንኙነት መፈለግ
👉 ሞዴሎች ወይም ፎርሙላ በመጠቀም መረጃ ማነፃፀር

5️⃣ ስዕላዊ ሁኔታ (Visualization)
ግራፍ፣ ቻርት፣ ሪፖርት፣ ማዘጋጀት

6️⃣ ውሳኔ መስጠት (Interpretation & Decision)
👉 ውጤቱን ከተመረመረ በኋላ ውሳኔ ማስቀመጥ

🔹 የዳታ ትንተና አይነቶች
✔️ መግለጫ (Descriptive) – ምን ተፈጠረ?
✔️ ምክንያታዊ (Diagnostic) – ለምን ተፈጠረ?
✔️ ትንበያ (Predictive) – ምን ይሆናል?
✔️ ምክር (Prescriptive) – ምን እንደሚደረግ

🔹 ዳታ የምንሰራበት Tools ሶፍትዌሮች
🖥 Microsoft Excel
🌐 Google Sheets
🐍 Python
📊 Tableau

🔹 አስፈላጊ
አማካይ (Mean)
መካከለኛ (Median)
ተደጋጋሚ (Mode)
ግንኙነት (Correlation)
📌 ማጠቃለያ
ይሄንን ዘርፍ ዋና የሚጠቅመን-
ምሳሌ
-
👉 ንግድ ቤት ካለዎት፣የቀን ሽያጭ ለማወቅ፣ የተሻለ ምርት ለማየት ወዘተ ይረዳናል 👍

#ICT #dataanalysis #coding #database #Ethiopia #programming #data #excel #Ethiopian5millioncoders #computech

CompuTech©
👍2
The photograph was captured by Artemis II Commander Reid Wiseman from the window of the Orion spacecraft. April 2026
👍2
የአሜሪካ የሳይበር ደህንነት፣ የህግ አስከባሪ እና የስለላ ኤጀንሲዎች ማክሰኞ ዕለት እንዳስታወቁት፣ በተለያዩ የአሜሪካ ወሳኝ የመሠረተ ልማት ዘርፎች ጥቅም ላይ የሚውሉ መሳሪያዎችን ኢላማ ያደረጉ የኢራን የጠለፋ ዘመቻዎች ለጠላትነት ምላሽ በመስጠት እየተባባሱ ነው።

ምንጭ :- ሮይተርስ 🔥


CompuTech©
🔥2