🛰️ “ስልክህ ላይ GPS እንዴት ይሰራል?”
🛰️ GPS ስንተነትነው 👇
(Global Positioning System) ማለት ሲሆን እንዴት እንደሚሰራ ታውቃለህ?
ቀላል ማብራሪያ ልስጥህ:
ከ20 በላይ ሳተላይቶች ከምድር በላይ ይዞራሉ እያንዳንዱ ሳተላይት የራሱን ቦታ እና ጊዜ ⏱️ ይልካል🛰️
ስልክህ ደግሞ GPS እንዲሰራ ከ3+ በላይ ሳተላይቶች ያስፈልጉታል ፣ ከሳተላይትም ምልክት ይቀበላል ።
ርቀትን ይለካል 👉 ይህም ሂደት "Trilateration" ይባላል።
📍ከዛ ያለህበትን ቦታ በስልክህ አማካኝነት በትክክል ያውቃል ማለት ነው።
ቦታዎች እንዴት እናገኛለን ? ለሚለው ጥናቄ
ቅድም GPS በስልካችን ለመጠቀም ቢያንስ ከ3 በላይ ሳተላይት ያስፈልጋል ብለን ነበር እናም ሂደቱ :-
1ኛ .ሳተላይት → አጠቃላይ ክልሎች (አካባቢዎች) ይቃኛል
2ኛ .ሳተላይት → ይጠባበቃል
3ኛ .ሳተላይት → ትክክለኛ የፈለግነውን ቦታ 📍ለስልካችን ይልካል
4ኛው .ሳተላይት 🛰️→ ከፍታን ጨማምሮ በ 2D ወይም በ3D ያሳያል ማለት ነው።
🤯 አስገራሚ ነገር : ለGps Internet አያስፈልግም ❌🌐 እናም በማንኛውም ቦታ ይሰራል። ለምን ? 🤔
😦 እንዴት ማለታቹ አይቀሬ ነው።
👉 ጥያቄ : ያለInternet GPS ሰርቶልህ ያውቃል? አዎ / አይ ብላቹ መልሱን በኮሜንት።
በሚቀጥለው ዝርዝር ማብራሪያ ይጠብቁ 👍
#gps #ቴክመረጃ #computech #Ethiopia #ICT #ComputerTips #technology #techinfo #map #መረጃቴክኖሎጂ #phone #ጂፒኤስ
CompuTech©

🔥2
🔥 ቴክኖሎጂ ዜና | Tech News Update
የFBI ዳይሬክተር ኢሜል ተጠለፈ!😱
የአሜሪካ Federal Bureau of Investigation (FBI) ዳይሬክተር የሆነው Kash Patel's የግል Gmail አካውንት በኢራን ሃኪንግ ቡድን ተጠለፈ ሲል ሮይተርስ ዘግቧል። 😨
👉 ግሩፑ የግል መረጃ እና ፎቶዎችን በተለያዩ ሶሻል ሚድያዎች በትነውታል ።😳
👉 ነገር ግን አንዳንድ የመንግስት ሚስጥራዊ መረጃ አላገኙም ነው የተባለው ።
💡 ታዲያ የዚህ FBI ወሳኝ ሰው ኢሜል ከተጠለፈ የራሳችን ኢሜል አካውንት ሊያሳስበን አይገባም ትላላቹ 🤔 ውዶቼ 🥰
ምንም አትረበሹ ምክር ልስጣቹ :
✔️ 2FA (Two-Factor Authentication) አስተካክል
✔️ ጠንካራ ፓስወርድ ተጠቀም በየጊዜውም መቀየር እንዳይረሳ👍
👉 ሌላ አፕዴት የሆነ ሳይበር ደህንነት ምክር ሲኖር የምናጋራቹ ይሆናል🔥
#techinfo #technology #ComputerTips #ICT #phonesecurity #cybersecurity #ዲጅታልደህንነት

👍1🔥1
📱ኮምፒውቴክ ቴክኖሎጂ ዜና | CompuTech
🔥 AI Chips ተፈላጊነቱ በጣም እየጨመረ ነው። የቻይናው Biren Tech ገቢው 3 እጥፍ ጨምሯል ፣ምክንያቱም AI ቺፕ ፍላጎት እየጨመረ ስለመጣ ፣
ይህም AI ጦርነትን እየበረታታ መሆኑን 😱 ያሳያል
🧠 Nokia አዲስ Tech Advisory Board አቋቋመ
Nokia ከፍተኛ ቴክ ባለሞያዎች ይሰባሰባሉ ፣ እናም ይሄ ቦሮድ የወደፊት ኢኖቬሽን ለመመራት ይረዳል ነው የተባለው።
🛒 Online Shopping( ኦላይን ሱቅ) እየተሻሻለ ነው ።
ALDI ከ Instacart ጋር አዲስ digital platform ጀመረ፣ለግዢ ቀላል እና ፈጣን ይሆናል ተብሎ ይታመናል።
🌏 የAI ዓለም ውድድር እየጨመረ ነው
👉 ቢሊዮን ዶላር በAI infrastructure ላይ እየወጣ ይገኛል፣
👉 Space-based data centers እንኳን ይሄንን ቴክ በመቀጠል ላይ ናቸው
⚠️ Tech Talent ጉዳይ የቻይናን እና የታይዋንን የቴክ ኩባንያዎች አፋጧል
👉 የቻይና ኩባንያዎች በillegal hiring ምርመራ ሁኔታ ላይ ነው ፣ እናም የSemiconductor እና የhigh-tech ሰራተኞች ላይ ውድድር ከፍ ብሏል ።
🔐 Explainable AI እየተጠናከረ ነው፣ እስከ 2028 50% የAI ስርዓቶች በExplainable AI ይመሰረታሉ ተብሎ ይታመናል፣ የAI trust በጣም አስፈላጊ ሆኗል ።
📢 Join ለሌሎች የቴክ ዜናዎች ! 🚀
👉 @Compu_te
#techinfo #ICT #ComputerTips #ቴክመረጃ #AI #ሳይንስና_ቴክኖሎጂ #መረጃ #ኮምፒውተር

የቴክ- ሰው እናስተዋውቃቹ
👉 ስም - Jensen Huang (ሁዋንግ ጄን-ህሱን) በጋራ መስራችነት የሚታወቀው የNvidia ኮርፖሬሽን መስራች እና ዋና ሥራ አስፈፃሚ (1993 - አሁን) ሲሆን
👉 የተወለደው - የካቲት 17፣ 1963 (ዕድሜ 63)በ ታይፔ፣ ታይዋን ነው
👉ዜግነት - ታይዋን ዩናይትድ ስቴትስ
👉 የትምህርት ደረጃ - ኦሪገን ስቴት ዩኒቨርሲቲ (BS ) ፣ ስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ (MS)
👉 ስራ - የቢዝነስ ሰው፣ ኤሌክትሪካል መሐንዲስ፣ በጎ አድራጎት
#ቴክመረጃ #ቴክኖሎጂመስራች #nivida #technologyfounder #ቴክኖሎጂመስራች #ICT #Tech

👍2
Microsoft Office 2010 (full activated).zip
665.4 MB
💿 Microsoft Office Proffesional Plus 2010 (full activated)
👉 Full active Product key አያስፈልገውም
Minimum system requirements
👉 Operating System: Windows XP/Vista/7/8/10
👉 Memory (RAM): 256MB of RAM required.
👉 Hard Disk Space: 3GB of free space required.
👉 Processor: 500MHz Intel processor or later.
#software #Msoffice #microsoft #ሶፍትዌር #computech #ICT #tips #softwaretips #computertips