CompuTech©️
164 subscribers
359 photos
169 videos
28 files
208 links
Tech Update info
Computer and phones Security's
Computer Software Tips
Mobile Application Tips
Tutorial Point


Update " Yourself & Grow Knowledge also the Persons around you "
Download Telegram
CompuTech©️
Photo
🤯 “ስልክህ ተጠልፏል ? እውነቱ!”

🤯 ሰዎች ብዙ ጊዜ “ስልኬ ተጠልፏል ፣ ይሰማኛል፣ ይሰልለኛል 😳” ይላሉ… እውነቱ ምንድነው?
📌 እውነቱ:
ስልክህ በራሱ ግዜ አይሰልልህም፣   አይሰማም 😁
🛡 ነገርግን አንዳንድ Apps Microphone permission ወይም ማይክሮፎን እና መፈቀድ የሌለባቸው ፍቃዶች ከተሰጣቸው መረጃ ሊሰበስቡ ይችላሉ ⚠️ ከዛም መረጃችንም ለሌላ ሰው ካለ እናንተ ፍቃድ ሊያስተላልፋ ይችላሉ።
በተለይ Google / Facebook Ads ብዙ ጊዜ የSearch Activity ሊሰለልም ይችላል 👀
🔐 እንዴት ልጠብቅ?
✔️  የApp permissions(ፍቃድ) ሁልጊዜ መርምር በተለይ አፑን በምንጭንበት ሰዓት
✔️ የማይገባቸውን ወይም ያልፈለከውን አፕ  ማይክሮፎን ፍቃድ አጥፋ
✔️ Unknown apps ሳትመረምር አትጫን

📢 ለሌሎች መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳቹ ቻናላችንን ይከተሉ
👉 @Compu_te


#ቴክኖሎጂመረጃ #cybersecurity #Tech #ICT #phonesecurity #privacy  #ደህንነትምክር #Ethiopia #computech


CompuTech©
2👍1
🔥2
🛰️ “ስልክህ ላይ GPS እንዴት ይሰራል?”
🛰️ GPS ስንተነትነው  👇
(Global Positioning System) ማለት ሲሆን እንዴት እንደሚሰራ ታውቃለህ?
ቀላል ማብራሪያ ልስጥህ:
ከ20 በላይ ሳተላይቶች ከምድር በላይ ይዞራሉ እያንዳንዱ ሳተላይት የራሱን ቦታ እና ጊዜ ⏱️ ይልካል🛰️

ስልክህ ደግሞ GPS እንዲሰራ ከ3+ በላይ ሳተላይቶች ያስፈልጉታል ፣ ከሳተላይትም ምልክት ይቀበላል ።
ርቀትን ይለካል 👉 ይህም ሂደት "Trilateration" ይባላል።
📍ከዛ ያለህበትን ቦታ በስልክህ አማካኝነት በትክክል ያውቃል ማለት ነው።
ቦታዎች እንዴት እናገኛለን ? ለሚለው ጥናቄ
ቅድም GPS በስልካችን ለመጠቀም ቢያንስ ከ3 በላይ ሳተላይት ያስፈልጋል ብለን ነበር እናም ሂደቱ :-
1ኛ .ሳተላይት → አጠቃላይ ክልሎች (አካባቢዎች) ይቃኛል
2ኛ .ሳተላይት → ይጠባበቃል
3ኛ .ሳተላይት → ትክክለኛ የፈለግነውን ቦታ 📍ለስልካችን ይልካል
4ኛው .ሳተላይት 🛰️→ ከፍታን ጨማምሮ በ 2D ወይም በ3D ያሳያል ማለት ነው።

🤯 አስገራሚ ነገር : ለGps Internet  አያስፈልግም 🌐 እናም በማንኛውም ቦታ ይሰራል። ለምን ? 🤔

😦 እንዴት ማለታቹ አይቀሬ ነው።
👉 ጥያቄ : ያለInternet  GPS  ሰርቶልህ ያውቃል? አዎ / አይ ብላቹ  መልሱን በኮሜንት።

በሚቀጥለው ዝርዝር ማብራሪያ ይጠብቁ 👍

#gps #ቴክመረጃ #computech #Ethiopia #ICT #ComputerTips #technology #techinfo #map #መረጃቴክኖሎጂ #phone #ጂፒኤስ


CompuTech©
🔥2
🔥21
🔥 ቴክኖሎጂ ዜና | Tech News Update

የFBI ዳይሬክተር ኢሜል ተጠለፈ!😱
የአሜሪካ Federal Bureau of Investigation (FBI) ዳይሬክተር የሆነው Kash Patel's የግል Gmail አካውንት በኢራን  ሃኪንግ ቡድን ተጠለፈ ሲል ሮይተርስ ዘግቧል። 😨
👉 ግሩፑ  የግል መረጃ  እና ፎቶዎችን በተለያዩ ሶሻል ሚድያዎች በትነውታል ።😳
👉 ነገር ግን አንዳንድ የመንግስት ሚስጥራዊ መረጃ አላገኙም ነው የተባለው  ።

💡 ታዲያ የዚህ  FBI ወሳኝ ሰው ኢሜል ከተጠለፈ  የራሳችን ኢሜል አካውንት ሊያሳስበን አይገባም ትላላቹ 🤔 ውዶቼ 🥰
ምንም አትረበሹ  ምክር ልስጣቹ :

✔️ 2FA (Two-Factor Authentication) አስተካክል
✔️ ጠንካራ ፓስወርድ ተጠቀም በየጊዜውም መቀየር እንዳይረሳ👍

👉  ሌላ አፕዴት የሆነ ሳይበር ደህንነት ምክር ሲኖር የምናጋራቹ ይሆናል🔥

#techinfo #technology #ComputerTips #ICT #phonesecurity #cybersecurity #ዲጅታልደህንነት

CompuTech©
👍1🔥1
📱ኮምፒውቴክ  ቴክኖሎጂ ዜና |  CompuTech

🔥 AI Chips ተፈላጊነቱ በጣም
እየጨመረ ነው። የቻይናው Biren Tech ገቢው 3 እጥፍ ጨምሯል ፣ምክንያቱም AI ቺፕ ፍላጎት እየጨመረ ስለመጣ ፣
ይህም AI ጦርነትን እየበረታታ መሆኑን 😱 ያሳያል

🧠 Nokia አዲስ Tech Advisory Board አቋቋመ
Nokia ከፍተኛ ቴክ ባለሞያዎች ይሰባሰባሉ ፣ እናም ይሄ ቦሮድ የወደፊት ኢኖቬሽን ለመመራት ይረዳል ነው የተባለው።

🛒 Online Shopping( ኦላይን ሱቅ) እየተሻሻለ ነው
ALDI ከ Instacart ጋር አዲስ digital platform ጀመረ፣ለግዢ ቀላል እና ፈጣን ይሆናል ተብሎ ይታመናል።

🌏 የAI ዓለም ውድድር እየጨመረ ነው
👉 ቢሊዮን ዶላር በAI infrastructure ላይ እየወጣ ይገኛል፣
👉 Space-based data centers እንኳን ይሄንን ቴክ በመቀጠል ላይ ናቸው

⚠️ Tech Talent ጉዳይ የቻይናን እና የታይዋንን የቴክ ኩባንያዎች አፋጧል
👉 የቻይና ኩባንያዎች በillegal hiring ምርመራ ሁኔታ ላይ ነው ፣ እናም የSemiconductor እና የhigh-tech ሰራተኞች ላይ ውድድር ከፍ ብሏል ።

🔐 Explainable AI እየተጠናከረ ነው፣ እስከ 2028 50% የAI ስርዓቶች በExplainable AI ይመሰረታሉ ተብሎ ይታመናል፣ የAI trust በጣም አስፈላጊ ሆኗል ።

📢 Join ለሌሎች የቴክ ዜናዎች ! 🚀
   👉 @Compu_te

#techinfo #ICT #ComputerTips #ቴክመረጃ #AI #ሳይንስና_ቴክኖሎጂ #መረጃ #ኮምፒውተር

CompuTech©
🔥2
👍2
የቴክ- ሰው እናስተዋውቃቹ
👉 ስም - Jensen Huang (ሁዋንግ ጄን-ህሱን) በጋራ መስራችነት የሚታወቀው የNvidia ኮርፖሬሽን መስራች እና ዋና ሥራ አስፈፃሚ (1993 - አሁን) ሲሆን
👉 የተወለደው -  የካቲት 17፣ 1963 (ዕድሜ 63)በ  ታይፔ፣ ታይዋን ነው
👉ዜግነት  - ታይዋን ዩናይትድ ስቴትስ
👉 የትምህርት ደረጃ - ኦሪገን ስቴት ዩኒቨርሲቲ (BS ) ፣ ስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ (MS)

👉 ስራ  - የቢዝነስ ሰው፣  ኤሌክትሪካል መሐንዲስ፣  በጎ አድራጎት

#ቴክመረጃ #ቴክኖሎጂመስራች #nivida #technologyfounder #ቴክኖሎጂመስራች #ICT #Tech

CompuTech©
👍2