⚡ Hidden Phone Trick
ስልካቹ ላይ ይሄንን ትሪክ-trick ስታውቀው እመነኝ ታመሰግነኛለህ 👇
Android ስልክህ ላይ የጫንካቸው apps ምን ምን ፍቃድ ( permission) እንዳላቸው ለማወቅ ከፈለክ ቀጥሎ ያለውን step ተከተል👇
👉 Settings → Privacy → Permission Manager
📌 ይህ የስልክህን ላይ
• Camera
• Microphone
• Location ወዘተ ፣ የትኛው መተግበሪያ ምን አይነት ፍቃድ እንዳለው ያሳይሀል።
ግዜው የዲጅታል ነው። ስንጠቀም ለደህንነታችንን 🔐 እያሰብን 👍
ስለዚህ እኛ በምንሰጣቹህ ምክር ማጠናከር አለባቹ ውዶቼ 🥰
#TechTrick #cybersecurity #phone #androidtips #techtips #ቴክመረጃ #apptips #አፕልኬሽንምክር
CompuTech©

👍2
Cyber Alert ⚠️
🔐 የደህንነት ምክር
Security Tip
Public WiFi የምትጠቀም ከሆነ
❌ Banking login አታድርግ
❌ Passwordህን የትኛውም ቦታ አታስገባ
✔ VPN ተጠቀም 🤞
#CyberAlert #cybersecurity #ዲጅታልደህንነት #ደህንነት #CompuTech #ቴክኖሎጂመረጃ
CompuTech©
🔐 የደህንነት ምክር
Security Tip
Public WiFi የምትጠቀም ከሆነ
❌ Banking login አታድርግ
❌ Passwordህን የትኛውም ቦታ አታስገባ
✔ VPN ተጠቀም 🤞
#CyberAlert #cybersecurity #ዲጅታልደህንነት #ደህንነት #CompuTech #ቴክኖሎጂመረጃ
CompuTech©
❤2
📰 ቴክ-መረጃ > Tech News
ቴክኖሎጂያዊ መረጃ እንደሚከተለው አጠር ባለ መልኩ እንሆ:-
Cloud computing አገልግሎት በዓለም በፈጣን ሁኔታ እየተስፋፋ መሆኑ ተዘግቦዋል
📊 ብዙ ኩባንያዎች dataቸውን በcloud ላይ እያስቀመጡም ነው ተብሎዋል።
****
OpenAI አዳዲስ የAI ቴክኖሎጂዎችን በsoftware development ላይ ለመርዳት እየሰራ እንደሆነ ገልፆዋል።
****
የ5G ኢንተርኔት በብዙ አገሮች ፈጣን እየሆነ ነው ተባለ።
📡 ይህም ለonline gaming እና ለstreaming በጣም ያግዛል።
**
ወደሳይበር መረጃ ስንገባ 🔐
Cybersecurity ኤክስፐርቶች እንዳሉት
phishing attacks በ2026 በጣም ጨምሮዋል። ተጠቃሚዎችን አካውንታቸውን ሀክ እየተደረገባቸው ነው።
እናም ውዶቼ ⚠ ተጠንቀቁ
• suspicious links /አጠራጣሪ ማስፈንጠሪያ
• fake login pages / ለማጭበርበር የተዘጋጀ ዌብ መጀመሪያ ይፈትሹ
ለአዳዲስ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉ
#technews #news #cybersecurity #ቴክኖሎጂዜና #መረጃቴክ #ICT #ቴክኖሎጂ
#CyberSecurity #ደህንነት
CompuTech

👍3
🚨 Cybersecurity Alert
Data Breach ምንድነው?
የዳታ ጥሰት ማለት ሲሆን፣ የመረጃ መፍሰስ በመባልም ይታወቃል፣ ለሀከሮች የግል መረጃ ሲጋለጥ ፣ በተለይ መረጃችን encryption ከሌለው ይጋለጥ እና ይሰረቅብናል ማለት ነው።
Data breach በአጭሩ የተጠቃሚዎችን
• password
• email
• personal data ወዘተ
ለhacker ሲጋለጥ Data breach (የመረጃ ጥሰት) እንለዋለን
⚠ ለመከላከል
✔ ጠንካራ የይለፍ ቃል /password ተጠቀም
✔ 2-Factor Authentication (2FA) አስጀምር
✔ suspicious emails አጠራጣሪ መልዕክት በኢሜል ወይም በSms ፣ በዋትሳፕ፣ በቴሌግራም ወዘተ አለመክፈት
🔐 የመረጃህን ደህንነት ጠብቅ!
#CyberSecurity #DataBreach #ሳይበርደህንነት #varial #ቴክኖሎጂ #techinfo #ቴክኖሎጂመረጃ #CompuTech

CompuTech©️️
Photo
ባለፈው ግዜ ፕሌስቶር ላይ አፕ ስታወርዱ security መረጃ ላይ data encrypted or data isn't encrypted ምን ማለት ይመስላችኋል ብለን ጠይቀን ነበር ።
እስቲ ልዩነታቸው ን በማየት አብረን መልሱን እንመልሰው ውዶቼ 🥰
👇👇 ዝርዝሩን ከታች ያገኙታል 👍
እስቲ ልዩነታቸው ን በማየት አብረን መልሱን እንመልሰው ውዶቼ 🥰
👇👇 ዝርዝሩን ከታች ያገኙታል 👍
👍2
ከGoogle Play Store አፕ ስናወርድ App info → Data safety / Security practices ላይ የሚታዩ መልዕክቶች አሉ ምን ማለት መሰላቹ ፦
🔐 “Data encrypted” ዳታ ይመሰጠራል / ደህንነቱ የሚጠበቅ ሲሆን ይህ ማለት አፑ የተጠቃሚውን መረጃ በኢንተርኔት በሚላክበት ጊዜ በምስጠራ (Encryption) ለሀከሮች መረጃችን ሳይጋለጥ transit ወይም ይተላለፍልናል ማለት ነው ።
በአጭሩ ምን ማለት ነው
👉 ፓስዎርድ
👉 ኢሜይል
👉 መልእክቶች
👉 የግል መረጃ
ደህንነታቸው ተጠብቀው ስለሚላኩ ሌሎች ተጠቃሚ /ጠላፊ ማየት አይችሉም።
✅ ይህ የተሻለ የደህንነት ሁኔታ ነው።
ሌላው ደግሞ 👇
⚠️ “Data isn’t encrypted” (ዳታ አይመሰጠረም)
ይህ ማለት አፑ ዳታን ያለ ሚስጥር ሊላክ ይችላል ማለት ሲሆን።
ግልፅ ለማድረግ ያህል ምን ማለት መሰላቹ፦
በአንድ Wi-Fi የሚጠቀሙ ሰዎች
ወይም ሀከሮች ዳታውን ሊያዩብን ወይም ሊሰረቅብን ይችላል ማለት ነው።
⚠️ ስለዚህ እንደ:
👉 የባንክ አፕ
👉 የሶሻል ሚዲያ አፖች
👉 መግቢያ (Login) ያለው አፕ
Encryption መኖር አስፈላጊ እና አስፈላጊ ነው።
ከዚህ በኋላ Play Store ላይ ስናየው አዲስ አይሆንብንም ማለት ነው 👍
📌 አጭሩ ስናጠቃልለው
Data encrypted ዳታ በምስጠራ ይጠበቃል።
Data isn’t encrypted ዳታ ያለ ጥበቃ ሊላክ ይችላል።
👉 ስለዚህ አፕ ስጭኑ Security practices / Data safety ማየት ጠቃሚ ነገር ነው።
📢 ውዶቼ 🥰 ይህን መረጃ ሼር እያደረጋቹ🤙
#ዲጅታልደህንነት #ቴክኖሎጂመረጃ #cybersecurity

💻 Computer Tip / ኮምፒዩተር ምክር
ኮምፒውተርህ ሲከፈት ቀርፋፋ ነው?
ፒሲህ የሚንቀራፈው ምክምያቶች አሉት ከምክንያቶች አንዱን ልንገርህ።🤙
🛡 ይህን step ተከተል 👇
Startup Apps ላይ ያሉ ሶፍትዌሮች ስለሚከፈቱ ይሆናል ።
📌 መፍትሄውም
1️⃣ Ctrl + Shift + Esc በአንድላይ ተጫን
አማራጭ :-Toolbar ላይ right click 🖱️ Task Manager ወይም start 🖱️ Task manager ፅፈህ መፈለግ
2️⃣ Task Manager ሲከፈት
3️⃣ Startupን በtab ላይ ምረጥ
4️⃣ የማያስፈልጉ /የማትጠቀማቸውን ሶፍትዌሮችን እየመረጥክ Disable አድርጋቸው
⚡ ይህ ኮምፒውተርህን ፈጣን ያደርገዋል
#ComputerTips #Tech #ቴክመረጃ #computertips #ኮምፒውተር #computech #ComputerTips #ማይክሮሶፍት #startup #ICT

📱 App Review - መተግበሪያ ጥቆማ
ChatGPT -የAI መተግበሪያ ሲሆን ብዙ ሰዎች ለመማር እና ለስራ እየተጠቀሙበት ነው።
መተግበሪያውንም የሰራው OpenAi ነው።
⭐ ጠቀሜታው
• ጥያቄ መመለስ
• ለኮዲንግ
• ትምህርትን ለማገዝ
👉 የተለያዩ ፅሁፎች ለማዘጋጀት ወዘተ ለተለያዩ ነገሮች ይጠቅመናል
በተጨማሪም ለcontent creatorች
በጣም አሪፍ👌
📌 በቴክኖሎጂ ዓለም በጣም ታዋቂ ሆኗል።
መተግበሪያውን ከ ፕለይ ስቶር እና አፕስቶር ላይ ያገኙታል።👍
👉 ማሳሰቢያ :-ጥያቄ ለመመለስ ስንጠቀም እንዲያግዘን እንጂ እንዲያሰንፈን
መሆን የለበትም
#AI #AppReview #computech #ቴክመረጃ #cybersecurity #መረጃ #ቴክኖሎጂመረጃ #አፕጥቆማ #መተግበሪያ #android #ios

🤯 “ስልክህ ተጠልፏል ? እውነቱ!”
🤯 ሰዎች ብዙ ጊዜ “ስልኬ ተጠልፏል ፣ ይሰማኛል፣ ይሰልለኛል 😳” ይላሉ… እውነቱ ምንድነው?
📌 እውነቱ:
ስልክህ በራሱ ግዜ አይሰልልህም፣ አይሰማም ❌ 😁
🛡 ነገርግን አንዳንድ Apps Microphone permission ወይም ማይክሮፎን እና መፈቀድ የሌለባቸው ፍቃዶች ከተሰጣቸው መረጃ ሊሰበስቡ ይችላሉ ⚠️ ከዛም መረጃችንም ለሌላ ሰው ካለ እናንተ ፍቃድ ሊያስተላልፋ ይችላሉ።
በተለይ Google / Facebook Ads ብዙ ጊዜ የSearch Activity ሊሰለልም ይችላል 👀
🔐 እንዴት ልጠብቅ?
✔️ የApp permissions(ፍቃድ) ሁልጊዜ መርምር በተለይ አፑን በምንጭንበት ሰዓት
✔️ የማይገባቸውን ወይም ያልፈለከውን አፕ ማይክሮፎን ፍቃድ አጥፋ
✔️ Unknown apps ሳትመረምር አትጫን
📢 ለሌሎች መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳቹ ቻናላችንን ይከተሉ
👉 @Compu_te
#ቴክኖሎጂመረጃ #cybersecurity #Tech #ICT #phonesecurity #privacy #ደህንነትምክር #Ethiopia #computech

❤2👍1