CompuTech©️
164 subscribers
359 photos
169 videos
28 files
208 links
Tech Update info
Computer and phones Security's
Computer Software Tips
Mobile Application Tips
Tutorial Point


Update " Yourself & Grow Knowledge also the Persons around you "
Download Telegram
CompuTech©️ pinned «የቴክኖሎጂ እና የጂኦፖለቲካ ትስስር፣የስታርሊንክ "የማይደፈር" ምሽግ መፍረስ እና የሶስቱ ሀገራት የቴክኖሎጂ ጦርነት ለዓመታት በቴክኖሎጂው ዓለም አንድ የጋራ እምነት (Consensus) ነበር፤ ይኸውም "LEO satellites are unjammable" የሚል ነው። የስታርሊንክ ሳተላይቶች በፍጥነት ስለሚንቀሳቀሱ እና ፍሪኩዌንሲያቸውን ስለሚቀያይሩ፣ ማፈን አይቻልም ተብሎ ይታመን ነበር። ዋል ስትሪትም ቢሆን…»
Channel name was changed to «CompuTech🎆»
👍2
የቅርብ ግዜ የTech ዜናዎች

አጠር አድርገን አቅርበነዋል👇

⓵ Google አዳዲስ የAI ቴክኖሎጂዎችን በSearch እና በAndroid ላይ ለመጨመር እየሰራ እንደሆነ አስታውቋል ።

⓶ Microsoft አዲስ የWindows 11 security update ለቋል።
የCybersecurity የደህንነት ጥበቃ ተሻሽሏል
የSystem performance ይጨምራል

⓷ Apple አዲስ የAI features በiOS ላይ ለመጨመር እየሰራ ነው።
📱 ይህ የiPhone ተጠቃሚዎችን ተሞክሮ ያሻሽላል።

⓸ Meta አዲስ AI tools ለContent creators አስጀምሯል።
📌ይህም ለቪዲዮ እና ለፎቶ editing ቀላል ይሆናል።

⓹ Cyber attacks በዓለም አቀፍ ደረጃ እየጨመረ ነው ተባለ።

🔐 ባለሙያዎች strong password ወይም ጠንካራ የይለፍ ቃል እና 2-Factor Authentication ደህንነትን ለማጠናከር አስፈላጊ እንደሆነ ይመክራሉ።

📌 ለፈጣን መረጃ ቻናችንን ይቀላቀሉ።

#techtips #technews #መረጃ #ኮምፒውተርስልጠና #cybersecurity #ዲጅታልደህንነት #TechNews #TechEthiopia #ቴክኖሎጂመረጃ #ቴክኖሎጂ


CompuTech©
👍2
📱 App Review (ግምገማ)

👉 CapCut
ጥሩ ነገሮቹ
• ለቀላል video editing
• templates አሉት
• AI video tools ፊውቸር አለው
📌 ለYouTube Shorts እና TikTok ቪዲዮ በጣም ጠቃሚ ነው።


#techtips #techinfo #ቴክኖሎጂ #appreviews #መረጃ #ict #apps #አፕልኬሽን #ቴክኖሎጂመረጃ #computech #miratech

CompuTech©
🔥2
Hidden Phone Trick
ስልካቹ ላይ ይሄንን ትሪክ-trick ስታውቀው እመነኝ ታመሰግነኛለህ 👇
Android ስልክህ ላይ የጫንካቸው apps ምን ምን ፍቃድ ( permission) እንዳላቸው ለማወቅ ከፈለክ ቀጥሎ ያለውን step ተከተል👇

👉 Settings → Privacy → Permission Manager
📌 ይህ የስልክህን ላይ
• Camera
• Microphone
• Location ወዘተ ፣ የትኛው መተግበሪያ ምን አይነት ፍቃድ እንዳለው ያሳይሀል።

ግዜው የዲጅታል ነው። ስንጠቀም ለደህንነታችንን 🔐 እያሰብን 👍
ስለዚህ እኛ በምንሰጣቹህ ምክር ማጠናከር አለባቹ ውዶቼ 🥰

#TechTrick #cybersecurity #phone #androidtips #techtips #ቴክመረጃ #apptips #አፕልኬሽንምክር



CompuTech©
👍2
Cyber Alert ⚠️

🔐 የደህንነት ምክር
Security Tip

Public WiFi የምትጠቀም ከሆነ
Banking login አታድርግ
Passwordህን የትኛውም ቦታ አታስገባ
VPN ተጠቀም 🤞


#CyberAlert #cybersecurity #ዲጅታልደህንነት #ደህንነት #CompuTech #ቴክኖሎጂመረጃ


CompuTech©
2
📰 ቴክ-መረጃ > Tech News
ቴክኖሎጂያዊ መረጃ እንደሚከተለው አጠር ባለ መልኩ እንሆ:-

Cloud computing  አገልግሎት በዓለም በፈጣን ሁኔታ እየተስፋፋ መሆኑ ተዘግቦዋል
📊 ብዙ ኩባንያዎች dataቸውን በcloud  ላይ እያስቀመጡም ነው ተብሎዋል።

****

OpenAI አዳዲስ የAI ቴክኖሎጂዎችን በsoftware development ላይ ለመርዳት እየሰራ እንደሆነ ገልፆዋል።

****

የ5G ኢንተርኔት በብዙ አገሮች ፈጣን እየሆነ ነው ተባለ።
📡 ይህም ለonline gaming እና ለstreaming በጣም ያግዛል።

**

ወደሳይበር መረጃ ስንገባ 🔐
Cybersecurity ኤክስፐርቶች እንዳሉት
phishing attacks በ2026 በጣም ጨምሮዋል። ተጠቃሚዎችን አካውንታቸውን ሀክ እየተደረገባቸው ነው።
እናም ውዶቼ ተጠንቀቁ
• suspicious links /አጠራጣሪ ማስፈንጠሪያ
• fake login pages / ለማጭበርበር የተዘጋጀ ዌብ መጀመሪያ ይፈትሹ



ለአዳዲስ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉ

#technews #news #cybersecurity #ቴክኖሎጂዜና #መረጃቴክ #ICT #ቴክኖሎጂ
#CyberSecurity #ደህንነት

CompuTech
👍3
🚨 Cybersecurity Alert
Data Breach ምንድነው?
የዳታ ጥሰት ማለት ሲሆን፣ የመረጃ መፍሰስ በመባልም ይታወቃል፣ ለሀከሮች  የግል መረጃ ሲጋለጥ ፣ በተለይ መረጃችን encryption ከሌለው ይጋለጥ እና ይሰረቅብናል ማለት ነው።
Data breach  በአጭሩ  የተጠቃሚዎችን
• password
• email
• personal data ወዘተ
ለhacker ሲጋለጥ Data breach (የመረጃ ጥሰት) እንለዋለን

ለመከላከል
ጠንካራ የይለፍ ቃል /password ተጠቀም
2-Factor Authentication (2FA) አስጀምር
suspicious emails አጠራጣሪ መልዕክት በኢሜል ወይም በSms ፣ በዋትሳፕ፣ በቴሌግራም ወዘተ አለመክፈት

🔐 የመረጃህን ደህንነት ጠብቅ!

#CyberSecurity #DataBreach #ሳይበርደህንነት #varial #ቴክኖሎጂ #techinfo #ቴክኖሎጂመረጃ #CompuTech


CompuTech©
👍2
CompuTech©️
Photo
ባለፈው ግዜ ፕሌስቶር ላይ አፕ ስታወርዱ security መረጃ ላይ data encrypted or data isn't encrypted ምን ማለት ይመስላችኋል ብለን ጠይቀን ነበር ።
እስቲ ልዩነታቸው ን በማየት አብረን መልሱን እንመልሰው ውዶቼ 🥰
👇👇 ዝርዝሩን ከታች ያገኙታል 👍
👍2
ከGoogle Play Store አፕ ስናወርድ App info → Data safety / Security practices ላይ የሚታዩ መልዕክቶች አሉ ምን ማለት መሰላቹ ፦
🔐 “Data encrypted” ዳታ ይመሰጠራል / ደህንነቱ የሚጠበቅ ሲሆን ይህ ማለት አፑ የተጠቃሚውን መረጃ በኢንተርኔት በሚላክበት ጊዜ በምስጠራ (Encryption) ለሀከሮች መረጃችን ሳይጋለጥ transit ወይም ይተላለፍልናል ማለት ነው ።
በአጭሩ ምን ማለት ነው
👉 ፓስዎርድ
👉 ኢሜይል
👉 መልእክቶች
👉 የግል መረጃ
ደህንነታቸው ተጠብቀው ስለሚላኩ ሌሎች ተጠቃሚ /ጠላፊ ማየት አይችሉም
ይህ የተሻለ የደህንነት ሁኔታ ነው።
ሌላው ደግሞ 👇
⚠️ “Data isn’t encrypted” (ዳታ አይመሰጠረም)
ይህ ማለት አፑ ዳታን ያለ ሚስጥር ሊላክ ይችላል ማለት ሲሆን።
ግልፅ ለማድረግ ያህል ምን ማለት መሰላቹ፦
በአንድ Wi-Fi የሚጠቀሙ ሰዎች
ወይም ሀከሮች ዳታውን ሊያዩብን ወይም ሊሰረቅብን ይችላል ማለት ነው።
⚠️ ስለዚህ እንደ:
👉 የባንክ አፕ
👉 የሶሻል ሚዲያ አፖች
👉 መግቢያ (Login) ያለው አፕ
Encryption መኖር አስፈላጊ እና አስፈላጊ ነው።
ከዚህ በኋላ Play Store ላይ ስናየው አዲስ አይሆንብንም ማለት ነው 👍

📌 አጭሩ ስናጠቃልለው
Data encrypted ዳታ በምስጠራ ይጠበቃል።
Data isn’t encrypted ዳታ ያለ ጥበቃ ሊላክ ይችላል።

👉 ስለዚህ አፕ ስጭኑ Security practices / Data safety ማየት ጠቃሚ ነገር ነው።

📢 ውዶቼ 🥰 ይህን መረጃ ሼር እያደረጋቹ🤙

#ዲጅታልደህንነት #ቴክኖሎጂመረጃ #cybersecurity


CompuTech©
👍3
🔥2
💻 Computer Tip / ኮምፒዩተር ምክር

ኮምፒውተርህ ሲከፈት ቀርፋፋ ነው?
ፒሲህ የሚንቀራፈው ምክምያቶች አሉት ከምክንያቶች አንዱን ልንገርህ።🤙
🛡 ይህን step ተከተል 👇
Startup Apps ላይ ያሉ ሶፍትዌሮች ስለሚከፈቱ ይሆናል ።

📌 መፍትሄውም

1️⃣ Ctrl + Shift + Esc በአንድላይ ተጫን
አማራጭ :-Toolbar ላይ right click 🖱️ Task Manager ወይም start 🖱️ Task manager ፅፈህ መፈለግ
2️⃣ Task Manager ሲከፈት
3️⃣ Startupን በtab ላይ ምረጥ
4️⃣ የማያስፈልጉ /የማትጠቀማቸውን ሶፍትዌሮችን እየመረጥክ Disable አድርጋቸው

ይህ ኮምፒውተርህን ፈጣን ያደርገዋል

#ComputerTips #Tech #ቴክመረጃ #computertips #ኮምፒውተር #computech #ComputerTips #ማይክሮሶፍት #startup #ICT


CompuTech©
👍2
🔥2
🔥2
📱 App Review - መተግበሪያ ጥቆማ
ChatGPT  -የAI መተግበሪያ ሲሆን ብዙ ሰዎች ለመማር እና ለስራ እየተጠቀሙበት ነው።
መተግበሪያውንም የሰራው OpenAi ነው።
ጠቀሜታው
• ጥያቄ መመለስ
• ለኮዲንግ
• ትምህርትን ለማገዝ
👉 የተለያዩ ፅሁፎች ለማዘጋጀት ወዘተ ለተለያዩ ነገሮች ይጠቅመናል
  በተጨማሪም ለcontent creatorች
በጣም አሪፍ👌
📌 በቴክኖሎጂ ዓለም በጣም ታዋቂ ሆኗል።

መተግበሪያውን ከ ፕለይ ስቶር እና አፕስቶር ላይ ያገኙታል።👍
👉 ማሳሰቢያ :-ጥያቄ ለመመለስ ስንጠቀም እንዲያግዘን እንጂ እንዲያሰንፈን
መሆን የለበትም

#AI #AppReview #computech #ቴክመረጃ #cybersecurity #መረጃ #ቴክኖሎጂመረጃ #አፕጥቆማ #መተግበሪያ #android #ios


CompuTech©
CompuTech©️
Photo
🤯 “ስልክህ ተጠልፏል ? እውነቱ!”

🤯 ሰዎች ብዙ ጊዜ “ስልኬ ተጠልፏል ፣ ይሰማኛል፣ ይሰልለኛል 😳” ይላሉ… እውነቱ ምንድነው?
📌 እውነቱ:
ስልክህ በራሱ ግዜ አይሰልልህም፣   አይሰማም 😁
🛡 ነገርግን አንዳንድ Apps Microphone permission ወይም ማይክሮፎን እና መፈቀድ የሌለባቸው ፍቃዶች ከተሰጣቸው መረጃ ሊሰበስቡ ይችላሉ ⚠️ ከዛም መረጃችንም ለሌላ ሰው ካለ እናንተ ፍቃድ ሊያስተላልፋ ይችላሉ።
በተለይ Google / Facebook Ads ብዙ ጊዜ የSearch Activity ሊሰለልም ይችላል 👀
🔐 እንዴት ልጠብቅ?
✔️  የApp permissions(ፍቃድ) ሁልጊዜ መርምር በተለይ አፑን በምንጭንበት ሰዓት
✔️ የማይገባቸውን ወይም ያልፈለከውን አፕ  ማይክሮፎን ፍቃድ አጥፋ
✔️ Unknown apps ሳትመረምር አትጫን

📢 ለሌሎች መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳቹ ቻናላችንን ይከተሉ
👉 @Compu_te


#ቴክኖሎጂመረጃ #cybersecurity #Tech #ICT #phonesecurity #privacy  #ደህንነትምክር #Ethiopia #computech


CompuTech©
2👍1