የኤሌክትሮማግኔቲክ አካባቢዎች
በተለይ ወታደራዊ ስራዎች የሚከናወኑት በኤሌክትሮማግኔቲክ ስፔክትረም እየጨመረ በሚሄድ ውስብስብ የመረጃ አካባቢ ውስጥ ነው።
የመረጃ አካባቢው የኤሌክትሮማግኔቲክ ስፔክትረም ክፍል ኤሌክትሮማግኔቲክ አካባቢ Electromagnetic Environment (EME) ተብሎ ይጠራል። ወታደራዊ ኃይሎች የኤሌክትሮማግኔቲክ አካባቢን ያለ ምንም እንቅፋት ተደራሽነት እና አጠቃቀም እንዲኖራቸው የታወቀ አስፈላጊነት ወታደራዊ ስራዎችን ለመደገፍ የኤሌክትሮኒክስ ጦርነት ተጋላጭ የመሆን እድሎችን ይከላከላል።
በመረጃ ኦፕሬሽን ግንባታ ውስጥ፣ Electronic warfare ( EW) የመረጃ ጦርነት አካል ነው።
CompuTech©

👍2
ቢሮ 121 ፡ ናሳን ለሶስት ወራት ሀክ ያደረገው የሰሜን ኮሪያ የሳይበር ተቋም ።
ሰሜን ኮሪያን በተመለከተ በምእራባውያን ሚዲያዎች ተወርተው ባብዛኛው ሰው የሚታመኑ ብዙ ተረት መሳይ ወሬዎች አሉ ። ከነዚህም መካከል። በሰሜን ኮሪያ ጅንስ መልበስ ክልክል ነው ።በሰሜን ኮሪያ ኮምፒውተር የሚጠቀሙ ሰወች ቁጥር ከአራትመቶ አይበልጥም ።ስማርት ስልክ እና መኪና የሚፈቀደው ለባለስልጣናት ብቻ ነው ።ሁሉም የሰሜን ኮሪያ ወንዶች ፀጉራቸውን በፈለጉት አይነት መቆረጥ አይችሉም ።እንዲሁም በየአመቱ ታስቦ በሚውለው የቀድሞው መሪ የሙት አመት እለት በመላ ሀገሪቱ መሳቅ ክልክል ብቻ ሳይሆን ለእስር የሚያበቃ ወንጀል ነው የሚሉና ሌሎች በርካታ የሀሰት ወሬዎች በሰፊው ከመወራታቸው የተነሳ ፡ ብዙ ሰው እውነት ናቸው ብሎ ያምናል ።በነዚህ በምእራባውያን ሚዲያዎች ለአመታት ሲወሩ ከቆዩ ፕሮፖጋንዳዎች የተነሳም ስለ ሰሜን ኮሪያ ሲወራ ባብዛኛው ሰው አእምሮ የተከሰተው በአምባገነን መሪ የምትተዳደር ፡ ከኑክሌርና ወታደራዊ ሀይል በቀር በሌሎች ጉዳዮች ከአለም ስልጣኔ የተገለለች እና የተጨቆኑ ህዝቦች መኖሪያ የሆነች ምስኪን ሀገር እንደሆነች ነው ። ሰሜን ኮሪያን ሆን ተብሎ ለማሳነስ ከሚወሩት መካከል ከሁሉ የሚያስቀው ኮምፒውተርና ኢንተርኔት የሚጠቀሙ በመቶ የሚቆጠሩ ሰወች እንደሆኑ የሚወራው ነገር ነው ። እውነታው ምንድነው ካልን ሰሜን ኮሪያ የራሷ የሆነ የኢንተርኔት ሲስተም ያላት ፡ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የስልክና የዋይፋይ ተጠቃሚዎች የሚገኙባት ፡ በኮምፒውተር እውቀታቸው የመጠቀ እውቀት ያላቸው በሺህ የሚቆጠሩ ወጣቶች ያሉባት ሀገር ናት ።

እንዲያውም ፡ ለኮምፒውተርና ኮዲንግ እውቀት ቦታ ከመስጠታቸው የተነሳ በልጅነታቸው በሒሳብ እና በኮምፒውተር ሳይንስ ጎበዝ የሆኑ ተማሪዎችን የሚመለምል እና በስሩ አድርጎ የሳይበር ውጊያ ስልጠና ፡ ኮዲንግ እና ሃኪንግን ጨምሮ ከፍተኛ የኮምፒውተርና የሳይበር ስልጠና የሚሰጥ ቢሮ 121 የሚባል ተቋም ሁሉ አለ ። ይህ የሰሜን ኮሪያን የዲጂታል እና የሳይበር አቅም ለአለም ያሳየ ተቋም በስሩ በርካታ ክፍሎች ያሉት ሲሆን ፡ ለሰሜን ኮሪያ ኑክሌር እና ሚሳይል መስሪያ የሚሆን በሚሊየን ዶላሮች የሚገመት የክሪፕቶ ከረንሲዎችን በተለያየ መልኩ ሃክ በማድረግ ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኝ ነው ።በርካታ ስያሜዎችን በመጠቀም የተለያዩ ጥቃቶችን የሚፈፅመው ቢሮ 121 ከሁለት አመታት በፊት ወደናሳ የመረጃ ቋት በመግባትና ፡ መረጃዎችን በመውሰዱ ፡ በአሜሪካ ፍትህ ሚኒስቴር በሰሜን ኮሪያ ላይ ክስ መስርቶ ሁሉ ነበር ። በ2024 ተፈፅሞ በነበረው በዚህ የሳይበር ጥቃት እነዚህ የሰሜን ኮሪያ ሀከሮች Maui በተባለ የረቀቀ ቫይረስ አማካኝነት የናሳን የኮምፒውተር ሲስተም ሰብረው ከገቡ በኋላ የናሳ የሳይበር ጥበቃ ክፍል ሳያውቅባቸው ለሶስት ወራት ተደብቀው በመቆየት 17 ጂቢ የሚሆን ጠቃሚ መረጃ መስረቅ ችለው ነበር ። እንግዲህ ኢንተርኔት የለም ፡ ኮምፒውተር የሚባለውን ነገር የሚያውቁት ሰወች ቁጥር ከአራት መቶ አይበልጥም ሲባል የምንሰማው የሰሜን ኮሪያ የኮምፒውተር እውቀት የዚህን ያህል ነው ። አስደናቂ የሳይበር እውቀት ያላቸው የቢሮ 121 ሀከሮች ፡ አንድ ጊዜ ደግሞ የደቡብ ኮሪያን መከላከያ ሚኒስቴር የኮምፒውተር መረብ ጥሰው ገቡ ። ሀከሮቹ እጅግ ጥብቅ ቁጥጥር ወደሚደረግበት ወደ ደቡብ ኮሪያ መከላከያ ሚኒስቴር የኮምፒውተር ሲስተም ከገቡ በኋላ የአሜሪካ እና የደቡብ ኮሪያ ጦር በጋራ ያዘጋጁትን ኦፕሬሽን ፕላን 5015 የተባለውን የጦር እቅድ ሰርቀዋል። ይህ እቅድ ሰሜን ኮሪያ ወረራ ብትፈጽም እንዴት ምላሽ እንደሚሰጥ እና የሰሜን ኮሪያን መሪዎች ለማጥፋት የታቀደ ሚስጥራዊ ሰነድ ነበር። እና ምእራባውያን ሚዲያዎች አንሳ እንድትታይ የሚሞክሩት ኮሪያና ። ምድር ላይ ያለው እውነታ የሰማይና የምድር ያህል የተራራቀ ነው ።
#MilitaryTech #technology #technews #computech #Ethiopia #northkorea
#treading #tips
CompuTech©
#MilitaryTech #technology #technews #computech #Ethiopia #northkorea
#treading #tips
CompuTech©
👍2
CompuTech©️️ pinned «የቴክኖሎጂ እና የጂኦፖለቲካ ትስስር፣የስታርሊንክ "የማይደፈር" ምሽግ መፍረስ እና የሶስቱ ሀገራት የቴክኖሎጂ ጦርነት ለዓመታት በቴክኖሎጂው ዓለም አንድ የጋራ እምነት (Consensus) ነበር፤ ይኸውም "LEO satellites are unjammable" የሚል ነው። የስታርሊንክ ሳተላይቶች በፍጥነት ስለሚንቀሳቀሱ እና ፍሪኩዌንሲያቸውን ስለሚቀያይሩ፣ ማፈን አይቻልም ተብሎ ይታመን ነበር። ዋል ስትሪትም ቢሆን…»
የቅርብ ግዜ የTech ዜናዎች
አጠር አድርገን አቅርበነዋል👇
⓵ Google አዳዲስ የAI ቴክኖሎጂዎችን በSearch እና በAndroid ላይ ለመጨመር እየሰራ እንደሆነ አስታውቋል ።
⓶ Microsoft አዲስ የWindows 11 security update ለቋል።
✔ የCybersecurity የደህንነት ጥበቃ ተሻሽሏል
✔ የSystem performance ይጨምራል
⓷ Apple አዲስ የAI features በiOS ላይ ለመጨመር እየሰራ ነው።
📱 ይህ የiPhone ተጠቃሚዎችን ተሞክሮ ያሻሽላል።
⓸ Meta አዲስ AI tools ለContent creators አስጀምሯል።
📌ይህም ለቪዲዮ እና ለፎቶ editing ቀላል ይሆናል።
⓹ Cyber attacks በዓለም አቀፍ ደረጃ እየጨመረ ነው ተባለ።
🔐 ባለሙያዎች strong password ወይም ጠንካራ የይለፍ ቃል እና 2-Factor Authentication ደህንነትን ለማጠናከር አስፈላጊ እንደሆነ ይመክራሉ።
📌 ለፈጣን መረጃ ቻናችንን ይቀላቀሉ።
#techtips #technews #መረጃ #ኮምፒውተርስልጠና #cybersecurity #ዲጅታልደህንነት #TechNews #TechEthiopia #ቴክኖሎጂመረጃ #ቴክኖሎጂ

⚡ Hidden Phone Trick
ስልካቹ ላይ ይሄንን ትሪክ-trick ስታውቀው እመነኝ ታመሰግነኛለህ 👇
Android ስልክህ ላይ የጫንካቸው apps ምን ምን ፍቃድ ( permission) እንዳላቸው ለማወቅ ከፈለክ ቀጥሎ ያለውን step ተከተል👇
👉 Settings → Privacy → Permission Manager
📌 ይህ የስልክህን ላይ
• Camera
• Microphone
• Location ወዘተ ፣ የትኛው መተግበሪያ ምን አይነት ፍቃድ እንዳለው ያሳይሀል።
ግዜው የዲጅታል ነው። ስንጠቀም ለደህንነታችንን 🔐 እያሰብን 👍
ስለዚህ እኛ በምንሰጣቹህ ምክር ማጠናከር አለባቹ ውዶቼ 🥰
#TechTrick #cybersecurity #phone #androidtips #techtips #ቴክመረጃ #apptips #አፕልኬሽንምክር

Cyber Alert ⚠️
🔐 የደህንነት ምክር
Security Tip
Public WiFi የምትጠቀም ከሆነ
❌ Banking login አታድርግ
❌ Passwordህን የትኛውም ቦታ አታስገባ
✔ VPN ተጠቀም 🤞
#CyberAlert #cybersecurity #ዲጅታልደህንነት #ደህንነት #CompuTech #ቴክኖሎጂመረጃ
CompuTech©
🔐 የደህንነት ምክር
Security Tip
Public WiFi የምትጠቀም ከሆነ
❌ Banking login አታድርግ
❌ Passwordህን የትኛውም ቦታ አታስገባ
✔ VPN ተጠቀም 🤞
#CyberAlert #cybersecurity #ዲጅታልደህንነት #ደህንነት #CompuTech #ቴክኖሎጂመረጃ
CompuTech©
❤2
📰 ቴክ-መረጃ > Tech News
ቴክኖሎጂያዊ መረጃ እንደሚከተለው አጠር ባለ መልኩ እንሆ:-
Cloud computing አገልግሎት በዓለም በፈጣን ሁኔታ እየተስፋፋ መሆኑ ተዘግቦዋል
📊 ብዙ ኩባንያዎች dataቸውን በcloud ላይ እያስቀመጡም ነው ተብሎዋል።
****
OpenAI አዳዲስ የAI ቴክኖሎጂዎችን በsoftware development ላይ ለመርዳት እየሰራ እንደሆነ ገልፆዋል።
****
የ5G ኢንተርኔት በብዙ አገሮች ፈጣን እየሆነ ነው ተባለ።
📡 ይህም ለonline gaming እና ለstreaming በጣም ያግዛል።
**
ወደሳይበር መረጃ ስንገባ 🔐
Cybersecurity ኤክስፐርቶች እንዳሉት
phishing attacks በ2026 በጣም ጨምሮዋል። ተጠቃሚዎችን አካውንታቸውን ሀክ እየተደረገባቸው ነው።
እናም ውዶቼ ⚠ ተጠንቀቁ
• suspicious links /አጠራጣሪ ማስፈንጠሪያ
• fake login pages / ለማጭበርበር የተዘጋጀ ዌብ መጀመሪያ ይፈትሹ
ለአዳዲስ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉ
#technews #news #cybersecurity #ቴክኖሎጂዜና #መረጃቴክ #ICT #ቴክኖሎጂ
#CyberSecurity #ደህንነት
CompuTech

👍3
🚨 Cybersecurity Alert
Data Breach ምንድነው?
የዳታ ጥሰት ማለት ሲሆን፣ የመረጃ መፍሰስ በመባልም ይታወቃል፣ ለሀከሮች የግል መረጃ ሲጋለጥ ፣ በተለይ መረጃችን encryption ከሌለው ይጋለጥ እና ይሰረቅብናል ማለት ነው።
Data breach በአጭሩ የተጠቃሚዎችን
• password
• email
• personal data ወዘተ
ለhacker ሲጋለጥ Data breach (የመረጃ ጥሰት) እንለዋለን
⚠ ለመከላከል
✔ ጠንካራ የይለፍ ቃል /password ተጠቀም
✔ 2-Factor Authentication (2FA) አስጀምር
✔ suspicious emails አጠራጣሪ መልዕክት በኢሜል ወይም በSms ፣ በዋትሳፕ፣ በቴሌግራም ወዘተ አለመክፈት
🔐 የመረጃህን ደህንነት ጠብቅ!
#CyberSecurity #DataBreach #ሳይበርደህንነት #varial #ቴክኖሎጂ #techinfo #ቴክኖሎጂመረጃ #CompuTech

CompuTech©️️
Photo
ባለፈው ግዜ ፕሌስቶር ላይ አፕ ስታወርዱ security መረጃ ላይ data encrypted or data isn't encrypted ምን ማለት ይመስላችኋል ብለን ጠይቀን ነበር ።
እስቲ ልዩነታቸው ን በማየት አብረን መልሱን እንመልሰው ውዶቼ 🥰
👇👇 ዝርዝሩን ከታች ያገኙታል 👍
እስቲ ልዩነታቸው ን በማየት አብረን መልሱን እንመልሰው ውዶቼ 🥰
👇👇 ዝርዝሩን ከታች ያገኙታል 👍
👍2
ከGoogle Play Store አፕ ስናወርድ App info → Data safety / Security practices ላይ የሚታዩ መልዕክቶች አሉ ምን ማለት መሰላቹ ፦
🔐 “Data encrypted” ዳታ ይመሰጠራል / ደህንነቱ የሚጠበቅ ሲሆን ይህ ማለት አፑ የተጠቃሚውን መረጃ በኢንተርኔት በሚላክበት ጊዜ በምስጠራ (Encryption) ለሀከሮች መረጃችን ሳይጋለጥ transit ወይም ይተላለፍልናል ማለት ነው ።
በአጭሩ ምን ማለት ነው
👉 ፓስዎርድ
👉 ኢሜይል
👉 መልእክቶች
👉 የግል መረጃ
ደህንነታቸው ተጠብቀው ስለሚላኩ ሌሎች ተጠቃሚ /ጠላፊ ማየት አይችሉም።
✅ ይህ የተሻለ የደህንነት ሁኔታ ነው።
ሌላው ደግሞ 👇
⚠️ “Data isn’t encrypted” (ዳታ አይመሰጠረም)
ይህ ማለት አፑ ዳታን ያለ ሚስጥር ሊላክ ይችላል ማለት ሲሆን።
ግልፅ ለማድረግ ያህል ምን ማለት መሰላቹ፦
በአንድ Wi-Fi የሚጠቀሙ ሰዎች
ወይም ሀከሮች ዳታውን ሊያዩብን ወይም ሊሰረቅብን ይችላል ማለት ነው።
⚠️ ስለዚህ እንደ:
👉 የባንክ አፕ
👉 የሶሻል ሚዲያ አፖች
👉 መግቢያ (Login) ያለው አፕ
Encryption መኖር አስፈላጊ እና አስፈላጊ ነው።
ከዚህ በኋላ Play Store ላይ ስናየው አዲስ አይሆንብንም ማለት ነው 👍
📌 አጭሩ ስናጠቃልለው
Data encrypted ዳታ በምስጠራ ይጠበቃል።
Data isn’t encrypted ዳታ ያለ ጥበቃ ሊላክ ይችላል።
👉 ስለዚህ አፕ ስጭኑ Security practices / Data safety ማየት ጠቃሚ ነገር ነው።
📢 ውዶቼ 🥰 ይህን መረጃ ሼር እያደረጋቹ🤙
#ዲጅታልደህንነት #ቴክኖሎጂመረጃ #cybersecurity

💻 Computer Tip / ኮምፒዩተር ምክር
ኮምፒውተርህ ሲከፈት ቀርፋፋ ነው?
ፒሲህ የሚንቀራፈው ምክምያቶች አሉት ከምክንያቶች አንዱን ልንገርህ።🤙
🛡 ይህን step ተከተል 👇
Startup Apps ላይ ያሉ ሶፍትዌሮች ስለሚከፈቱ ይሆናል ።
📌 መፍትሄውም
1️⃣ Ctrl + Shift + Esc በአንድላይ ተጫን
አማራጭ :-Toolbar ላይ right click 🖱️ Task Manager ወይም start 🖱️ Task manager ፅፈህ መፈለግ
2️⃣ Task Manager ሲከፈት
3️⃣ Startupን በtab ላይ ምረጥ
4️⃣ የማያስፈልጉ /የማትጠቀማቸውን ሶፍትዌሮችን እየመረጥክ Disable አድርጋቸው
⚡ ይህ ኮምፒውተርህን ፈጣን ያደርገዋል
#ComputerTips #Tech #ቴክመረጃ #computertips #ኮምፒውተር #computech #ComputerTips #ማይክሮሶፍት #startup #ICT