🚦 የዱባይ የትራፊክ ስርዓት (Dubai Traffic System)
ዱባይ በዓለም ላይ ከፍተኛ የሆነ ዘመናዊ የትራፊክ ስርዓት አለ። ይህ ስርዓት በቴክኖሎጂ፣ AI (አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ)፣ ካሜራዎች እና ሴንሰሮችን በመጠቀም ይሰራል።
🛣️ ዋና ዋና ስራቸውም
✅ የመንገድ አውታረ መንገዶች
ሰፊ እና በደንብ የተመረጡ
Sheikh Zayed Road, Al Khail Road የሚታወት የዱባይ መንገዶች ናቸው
✅ ዘመናዊ የትራፊክ መብራቶች
በAI የሚቆጣጠሩ
የመኪና ብዛትን ይለያሉ
መንገድ መጨናነቅን ይቀንሳሉ
✅ Salik (የኤሌክትሮኒክ ቶል ስርዓት)
ቶል ጌት የለም
መኪና ሲያልፍ ገንዘብ በራስ-ሰር ይቆረጣል።ቆመን መክፈል የለም
✅ የፍጥነት እና ደንብ ቁጥጥር
ብዙ የፍጥነት ካሜራዎች
ፍጥነት፣ ሬድ ላይት መሻገር ይቆጣጠራሉ
ቅጣት በራስ-ሰር ይላካል፡ ካስፈለገም ቅጣቱ ቤታችን ድረስ ይመጣልናል 🙄ማለት ነው።
✅ የህዝብ ትራንስፖርት
ዱባይ ሜትሮ ያለ ሹፌር
አውቶቡስ፣ ትራም፣ ታክሲ አለ።
⚙️ እንዴት አገልግሎት ይሰጣሉ?
1️⃣ መኪናዎች መንገድ ይገባሉ
2️⃣ ሴንሰሮች እና ካሜራዎች ይመረምራሉ
3️⃣ መብራቶች በራስ-ሰር ይቀየራሉ
4️⃣ ህግ መጣስ ይመዘገባል
5️⃣ ትራፊክ መቆጣጠሪያ ማዕከል ይከታተላል
🎯 ጥቅሞች ✔️ የትራፊክ መጨናነቅ ይቀንሳል
✔️ አደጋ ይቀንሳል
✔️ ጊዜና ነዳጅ ይቆጠባል
✔️ ፈጣን የአደጋ ምላሽ
📢 ቴክኖሎጂ + ህግ = የተስተካከለ ትራፊክ ስርዓት
#Dubai #TrafficSystem #Technology #SmartCity
CompuTech©
~

👍2
CompuTech©️️
Photo
አልፋቤት የጎግልን Cloud Security ለማጠናከር Wizን በከፍተኛ ዋጋ ለመግዛት ተስማማ
አልፋቤት (Alphabet)፣ የጎግልን የዳመና ደህንነት (Cloud Security) አቅም ለማጠናከር ያቀረበው የ32 ቢሊዮን ዶላር የግዢ ስምምነት እውን እየሆነ ነው። ይህ ስምምነት አልፋቤት እ.ኤ.አ. በ2012 ሞቶሮላ ሞቢሊቲን (Motorola Mobility) ለመግዛት አውጥቶት የነበረውን 12.5 ቢሊዮን ዶላር በማለፍ፣ በታሪኩ ከፍተኛው የግዢ ውል ሆኗል።
እ.ኤ.አ. በ2024 በተደረገው የገንዘብ ማሰባሰብ ሂደት Wiz በ12 ቢሊዮን ዶላር ተገምቶ የነበረ ሲሆን፣ ጎግል በዓመቱ አጋማሽ ላይ የ23 ቢሊዮን ዶላር የግዢ ጥያቄ አቅርቦ ውድቅ ተደርጎበት ነበር። ነገር ግን ጎግል በ2025 መጀመሪያ ላይ የተሻሻለ እና ከፍ ያለ ዋጋ ይዞ የተመለሰ ሲሆን፣ በዚህ አዲስ ስምምነት ውስጥ የህግ እና የቁጥጥር እንቅፋቶች ቢገጥሙ የሚከፈል 3.2 ቢሊዮን ዶላር የውል ማፍረሻ ካሳ (breakup fee) አካቶ አቅርቧል። ይህም ኩባንያቸውን ለአክሲዮን ገበያ (IPO) ለማቅረብ አቅደው የነበሩትን የWiz አመራሮች ሐሳብ ለማስቀየር አስችሏል።
የWiz መድረክ በAmazon Web Services፣ Microsoft Azure እና Oracle Cloud ባሉ የተለያዩ የደመና አገልግሎቶች ላይ የደህንነት ክትትል እና ታይነትን (Security visibility) ያቀርባል። ጎግልም የWiz ምርቶች በሁሉም ዋና ዋና የደመና መድረኮች ላይ መስራታቸውን እንደሚቀጥሉ ቃል ገብቷል።
እንደ 'ሲነርጂ ሪሰርች ግሩፕ' (Synergy Research Group) መረጃ፣ በዓለም አቀፍ የደመና መሠረተ ልማት ገበያ ውስጥ ጎግል ክላውድ ከ12–13 በመቶ የሚሆነውን ድርሻ ይይዛል። ይህም 30 በመቶ ድርሻ ካለው ከአማዞን (AWS) እና 20 በመቶ ድርሻ ካለው ከማይክሮሶፍት (Azure) በመቀጠል በሶስተኛ ደረጃ ላይ ያስቀምጠዋል።
** CompuTech© *
#Network #ሳይንስና_ቴክኖሎጂ #ደህንነት #privacy #Google #alphabetinc #googlealphabet #cybersecurity
CompuTech©
*****

🔥2👍1
CompuTech©️️
Photo
💻 የኮምፒውተር Tutorial #4
ስልጠና – ክፍል 4
📝 Microsoft Word ለመጀመሪ ስልጠና Beginner Level
📌 Microsoft Word ምንድነው?
Microsoft Word ዶክመንት ለLetter/ደብዳቤ፣ CV፣ Report፣ Application፣ ዶክመንቶችን ለማዘጋጀት የሚጠቅመን ፕሮግራም ነው።
✅ 1. Ms Word አከፋፈት ፒሲያችን ላይ ከተጫነ ቀጥሎ ባሉት መንገዶች እንክፈት
1️⃣ Start Menu ንኩ
2️⃣ "Microsoft Word "ብላቹ ፃፉ-ፈልጉ
3️⃣ Click አድርግ- መክፈት -ባዱ ዶክ መክፈት
***
✅ 2. መጻፍ መጀመር
👉 Blank Document ምረጥ
👉 በKeyboard መጻፍ የፈለግነውን መፃፍ
ለምሳሌ:- “My Name is ___”
***
✅ 3. ፊደል ለመቀየር Font & Size ላይ
1️⃣ ጽሁፉን ምረጥ (CTRL + A) መንካት
2️⃣ Font ላይ የፈለግነውን መምረጥ ለምሳሌ:- Arial, Times New Roman
3️⃣ Size መቀያየር ለምሳሌ:-12፣14፣ 16…ወዘተ
***
✅ 4. Bold, Italic, Underline
B = Bold ፅሁፍ ደመቀ ለማድረግ
I = Italic ፅሁፍ ገደድ ለማድረግ
U = Underline ከፅሁፍ ስር መስመር ለማስገባት
*
✅ 5. ዶክመንት ስቶሬጅ ላይ ለማስቀመጥ Save
1️⃣ File → Save As
2️⃣ ቦታ ምረጥ ለምሳሌ Desktop ላይ
3️⃣ ዶክ ስም ማስገባት
4️⃣ Save
⌨ Shortcut: Ctrl + S
🎯 ልምምድ
👉 ስምህን ፃፍ
👉 አድራሻህን ፃፍ
👉 ስምህን Bold አድርግ
👉 ፋይሉን Document ላይ Save አድርግ
📢 ክፍል 5 በቅርቡ…
CV እንዴት እንደሚሰራ የምናይ ይሆናል👍
ቻናላችንን ሌሎች ጆይን እንዲያደርጉ ቼር ይደረግ @Compu_tr
#የኮምፒውተርስልጠና
#ComputerTraining #BeginnerComputer
#MicrosoftWord
#ComputerBasics
#ICT
#DigitalSkills
#MiraTech
#TechEducation
#EthiopiaTech #ቴክ #ሶፍትዌሮች #ኢትዮጵያ

የኮምፒውተር ስልጠና – ክፍል 5
📝 CV እንዴት Ms Word ላይ ለማዘጋጀት የሚከተሉትን (Beginner Level)
CV (Curriculum Vitae) ማለት ስራ ለመፈለግ ስለ እርስዎ መረጃ ስለ ትምህርት ፣ ስለ ስራ ሁኔታ ፣ ልምድ ፣ ልዩ ችሎታዎች የሚያሳይ ዶክመንት ነው።
ጥሩ CV ካለ → የስራ እድል ይጨምራል
✅📌 1. CV ላይ መካተት ያለባቸው ነገሮች
✅ Full Name | ሙሉ ስም
✅ Phone Number | ስልክ ቁጥር
✅ Email Address
✅ Education | ትምህርት
✅ Skills | ክህሎቶች
✅ Experience | ካለ
⚠ ፎቶ፣ የመኖሪያ አድራሻ፣ ማስገባት
📌 2. Microsoft Word ላይ CV ለማዘጋጀት
1️⃣ Microsoft Word ክፈት
2️⃣ Blank Document መምረጥ
3️⃣ Font → Arial ወይም Times New Roman
4️⃣ Font Size → 12 - ርዕስ 14–16
📌 3. የCV አቀራረብ (Sample)
NAME SURNAME
📞 09XXXXXXXX
📧 example@gmail.com Education
• Grade / Level
• School / College Name
• Year
💡 Skills
• Computer Basic
• Microsoft Word
• Internet Usage
• Communication Skill
💼 Experience ካለ ማስገባት
• Job Title
• Company Name
• Year
📌 4.ጥሩ CV ለማዘጋጀት
✅ 1–2 Page ብቻ
✅ በጣም ያላሸበረቀ እና ቀለል ያለ
✅ Font እና size የተመጠነ
✅ ስህተት የሌለበት - እንግሊዘኛ ከሆነ Spelling error ማረም
መግባት የሌለባቸው ነገሮች
❌ በCV ላይ መጻፍ የማይገባ
❌ ውሸት
❌ ብዙ ባይሸበርቅ
❌ አስፈላጊ ያልሆነ መረጃ
❌ “I am hardworking” ያሉ ረጅም ነገሮች አለማንዛዛት
🎯 ያዘጋጀነውን CV ለማስቀመጥ
👉 ከላይ በነገርኩህ መሰረት CVውን
👉 Desktop ላይ My CV ብለህ Save ማድረግ ስትመርጥ Docx ፎርማት አድርግ
👉 PDF ለማድረግ -- Save As → PDF
📢 ክፍል 6 … በሚቀጥለው ጊዜ
📊 ስለ Microsoft Excel የምናይ ይሆናል 👍
🔔 ቻናሉን Follow / @Compu_te Join አድርጉ
📢 ለጓደኞቻችሁ ማካፈል አይረሳ
#ኮምፒውተርስልጠና #CV #tutorialpoint #JobPreparation #TechInAmharic #MiraTech #EthiopiaTech #CompuTech #varial #ኢትዮጵያ

🔥2
ስልካችን መጠለፉ እንዴት ማወቅ ይቻላል?
1. ዋና ዋና የስልክ መጠለፍ ምልክቶች
የባትሪ ቶሎ ማለቅ፦ ስልኩ ላይ የተጫኑ የስለላ መተግበሪያዎች (Spyware) ከጀርባ ሆነው መረጃ ወደ ጠላፊው ስለሚልኩ ባትሪውን ቶሎ ይጨርሱታል።
የዳታ (Data) አጠቃቀም መጨመር፦ ያለምንም ምክንያት የኢንተርኔት ዳታዎ ቶሎ የሚልቅ ከሆነ፣ ስልኩ መረጃዎችን በድብቅ እየላከ ሊሆን ይችላል።
ስልኩ በጣም መሞቅ፦ ምንም ከባድ ስራ ሳይሰሩበት ስልኩ የሚግል ከሆነ የጠለፋ ምልክት ሊሆን ይችላል።
የማይታወቁ አፕሊኬሽኖች፦ በስልክዎ ላይ እርስዎ ያልጫኑዋቸው አዳዲስ አፖችን ካዩ በጥንቃቄ መመርመር ያስፈልጋል።
ያልተለመዱ ድምፆች፦ ስልክ ሲያወሩ የሚረብሹ ድምፆች፣ የድምፅ ማስተጋባት ወይም የኮረንቲ ድምፅ መሰል ነገሮች ካጋጠሙዎት።
2. በኮዶች (USSD Codes) ማረጋገጫ መንገዶች
እነዚህን ኮዶች በመደወል ጥሪዎ ወይም መልዕክትዎ ወደ ሌላ ቁጥር እየተላለፈ (Forward) መሆኑን ማወቅ ይችላሉ፦
*#21# ላይ ይደውሉ፦ ይህ ኮድ ጥሪዎ፣ መልዕክትዎ ወይም ሌሎች ዳታዎችዎ ወደ ሌላ ቁጥር መጠለፋቸውን (Forward መደረጋቸውን) ያሳየዎታል። ሁሉም "Not Forwarded" የሚል መሆን አለበት።
*#62# ላይ ይደውሉ፦ ስልክዎ ጥሪ ባይቀበል ወይም ስልክዎ ቢጠፋ ጥሪዎ ወደ የትኛው ቁጥር እየተላለፈ እንደሆነ ያሳየዎታል። (አብዛኛውን ጊዜ የኢትዮ ቴሌኮም የመልዕክት ሳጥን ቁጥር ሊመጣ ይችላል፣ ይህም የተለመደ ነው)።
3. እንዴት መከላከል ይቻላል? (መፍትሄዎች)
መጠለፉን ካረጋገጡ፦ ##002# ላይ በመደወል ሁሉንም አይነት የጥሪና የመልዕክት ማስተላለፊያዎችን (Forwarding) ማጥፋት ይቻላል።
ባለ ሁለት ደረጃ ጥበቃ (2-Step Verification)፦ ለቴሌግራም፣ ዋትስአፕ እና ፌስቡክ የግድ የይለፍ ቃል (Password) ይቆልፉ።
የማይታወቁ ሊንኮችን አይክፈቱ፦ በኤስኤምኤስ (SMS) ወይም በኢሜይል የሚላኩ "ሽልማት ደርሶዎታል" የሚሉ ሊንኮችን በፍጹም አይክፈቱ።
ስልክዎን 'Reset' ማድረግ፦ ስልኩ መጠለፉን እርግጠኛ ከሆኑና ምልክቶቹ ካልጠፉ፣ ስልኩን "Factory Reset" በማድረግ ሁሉንም ቫይረሶችና የስለላ ሶፍትዌሮችን ማጥፋት ይቻላል። (ይህ መረጃዎትን ስለሚያጠፋ መጀመሪያ ፋይሎችዎን 'Backup' ማድረግዎን አይዘንጉ)።
ውዶቼ 🥰 የሚጠረጥሩት የተለየ አፕሊኬሽን ለምሳሌ ቴሌግራም ወይም ዋትስአፕ አልያም ሌላ አፕ አለ? ካለ፣ በደንብ እንፈትሻዋለን ደረጃ በደረጃ የማሳያቹ ይሆናል እስከዛው we lo❤ya guys!!!!
#varial #CompuTech #EthiopiaTech #MiraTech #tutorialpoint #ICT #DigitalDetox #TechEthiopia #cybersecurity #ቴክኖሎጂመረጃ

ብዙ ጊዜ ስልካቹን ስትጠቀሙ ማስታወቅያ ለሚያስቸግራቹ ሰዎች አሪፍ መፍትሔ አመጣንላቹ ።
ስልካችሁ ላይ የተለያዩ አፕልኬሽኖች ስትጠቀሙ እና ጌሞች ስትጫወቱ በየ መሀሉ ማስታወቂያ እየገባ የሚያስቸግራችሁ ከሆነ እንዴት አርጋችሁ በቀላሉ እነዛ ማስታወቂያዎች ዳግመኛ እንዳይመጡ እንዴት ማድረግ እንደምትችሉ ልገራችሁ።
ይሄን ለማድረግ በመጀመርያ ወደ ስልካችሁ 𝐒𝐄𝐓𝐓𝐈𝐍𝐆 ትሄዴላችሁ ከዛ 𝐒𝐄𝐀𝐑𝐂𝐇 ማድረጊያው ላይ 𝐏𝐑𝐈𝐕𝐀𝐓𝐄 𝐃𝐍𝐒 ብላችሁ 𝐒𝐄𝐀𝐑𝐂𝐇 ታደርጋላችሁ በዚ ጊዜ 𝐏𝐑𝐈𝐕𝐀𝐓𝐄 𝐃𝐍𝐒 የሚል ፊት ለፊት ያመጣላችዋል እሱን አንድ ጊዜ ትነኩታላችሁ ከዛ 𝐏𝐑𝐈𝐕𝐀𝐓𝐄 𝐃𝐍𝐒 የሚል ይመጣላችዋል እሱን ትነኩታላችሁ በዚ ጊዜ 𝐒𝐄𝐋𝐄𝐂𝐓 𝐏𝐑𝐈𝐕𝐀𝐓𝐄 𝐃𝐍𝐒 𝐌𝐎𝐃𝐄 ይላችዋል እናተ 𝐏𝐑𝐈𝐕𝐀𝐓𝐄 𝐃𝐍𝐒 𝐏𝐑𝐎𝐕𝐈𝐃𝐄𝐑 𝐇𝐎𝐒𝐓𝐍𝐀𝐌𝐄 የሚል አለ እሱን 𝐒𝐄𝐋𝐄𝐂𝐓 ታደርጋላችሁ ከዛ ከታች መፃፍያ ቦታ አለ እዛ ላይ እንዲ ብላችሁ ትፅፋላችሁ 𝐝𝐧𝐬.𝐚𝐝𝐠𝐮𝐚𝐫𝐝.𝐜𝐨𝐦 ይሄን ከፃፋችሁ ቡሀላ ከታች 𝐒𝐀𝐕𝐄 የሚል አለ እሱን ትነካላችሁ በዚ ጊዜ ስልካችሁን ላይ የተለያዩ 𝐀𝐏𝐏𝐋𝐈𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 ስትጠቀሙ እና ጌሞችን ስትጫወቱ በየመሀሉ እየገባ የሚያስቸግራችሁን ማስታወቂያ ዳግመኛ እንዳይመጣ ማድረግ ትችላላችሁ።
ይሸርሸር 😁 ይሄ ቆንጅዬ መረጃ 🚀
#TechEthiopia #ICT #ኢትዮጵያ #TechInAmharic #TechEducation #DigitalSkills

ብዙ ጊዜ ስልካቹን ስትጠቀሙ ማስታወቅያ ለሚያስቸግራቹ ሰዎች አሪፍ መፍትሔ አመጣንላቹ ። ስልካችሁ ላይ የተለያዩ አፕልኬሽኖች ስትጠቀሙ እና ጌሞች ስትጫወቱ በየ መሀሉ ማስታወቂያ እየገባ የሚያስቸግራችሁ ከሆነ እንዴት አርጋችሁ በቀላሉ እነዛ ማስታወቂያዎች ዳግመኛ እንዳይመጡ እንዴት ማድረግ እንደምትችሉ ልገራችሁ። ይሄን ለማድረግ በመጀመርያ ወደ ስልካችሁ 𝐒𝐄𝐓𝐓𝐈𝐍𝐆 ትሄዴላችሁ ከዛ 𝐒𝐄𝐀𝐑𝐂𝐇 ማድረጊያው…
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👏2
ስልኮት ቶሎ ዳታ እየበላ ካስቸገሮት እነዚህን settingዎችን ያስተካክሉ
1. ዳታ ሴቨር (Data Saver) ማብራት
አብዛኛዎቹ ዘመናዊ ስልኮች የራሳቸው የሆነ የዳታ ቁጠባ ዘዴ አላቸው። ይህን ሲያበሩ አፖች ከበስተጀርባ (Background) ዳታ እንዳይጠቀሙ ይከለክላቸዋል።
Settings ውስጥ በመግባት Connections ወይም Network የሚለውን ይጫኑ።
ከዚያ Data Usage የሚለውን መርጠው Data Saver የሚለውን ያብሩት።
2. አውቶማቲክ አፕዴት (Auto-update) ማጥፋት
አፖች እርስዎ ሳያውቁ ራሳቸውን በዳታ እንዳያድሱ መከልከል ትልቅ ለውጥ ያመጣል።
Play Store ውስጥ ይግቡ።
ፕሮፋይልዎ ላይ በመጫን Settings > Network Preferences > Auto-update apps የሚለውን ይምረጡ።
"Over Wi-Fi only" ወይም "Don't auto-update apps" የሚለውን ይምረጡ።
3. የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀምን ማስተካከል
እንደ TikTok፣ Facebook እና YouTube ያሉ አፖች ከፍተኛ ዳታ ይበላሉ።
Facebook: Settings ውስጥ በመግባት Media የሚለውን መርጠው "Data Saver" የሚለውን ያብሩ። እንዲሁም ቪዲዮዎች በራሳቸው እንዳይከፈቱ (Autoplay) ያጥፉ።
TikTok: Settings and Privacy ውስጥ Data Saver የሚል ምርጫ አለ፣ እሱን ያብሩት።
YouTube: ቪዲዮ ሲያዩ Quality የሚለውን በመጫን ከከፍተኛ (High Quality) ወደ Data Saver ይቀይሩ።
4. ከበስተጀርባ የሚሰሩ አፖችን መገደብ (Background Data)
አንዳንድ አፖች እርስዎ ሳይከፍቷቸው ዳታ ይበላሉ።
Settings > Apps ውስጥ ይግቡ።
ብዙ ዳታ የሚበሉ አፖችን (ለምሳሌ Instagram) እየመረጡ Mobile Data ውስጥ በመግባት "Allow background data usage" የሚለውን ያጥፉ።
5. ትልልቅ ፋይሎችን በዋይፋይ (Wi-Fi) ብቻ ማውረድ
ቪዲዮዎችን፣ ፊልሞችን ወይም ትልልቅ ፋይሎችን ለማውረድ የሞባይል ዳታ ከመጠቀም ይልቅ የቤት ወይም የቢሮ ዋይፋይ መጠቀምን ልምድ ያድርጉ።
ጠቃሚ ማሳሰቢያ: ቴሌግራም ላይ የሚላኩ ቪዲዮዎች እና ፎቶዎች በራሳቸው እንዳይወርዱ (Auto-download) ለማጥፋት በቴሌግራም Settings > Data and Storage ውስጥ በመግባት "Automatic media download" የሚሉትን ሁሉ ማጥፋትዎን አይዘንጉ።
settingን በቪዲዮ ከፈለጉ
በሚቀጥለው የሚናይ ይሆናል።
#DigitalSkills #ICT #ቴክኖሎጂመረጃ #cybersecurity #MiraTech #varial #ቴክ #CompuTech #ሳይንስና_ቴክኖሎጂ #mobiledata #መረጃ

👍2❤1
📱 የXender መተግበሪያ እውነታ
Xender የፋይል መላኪያ መተግበሪያ ሲሆን ፎቶ፣ ቪዲዮ፣ ሙዚቃ እና ሌሎች ፋይሎችን ያለ ኢንተርኔት በፍጥነት WiFi 📶 direct በመጠቀም መላክ ያስችላል።
ዋና አላማው የ Bluetooth ፍጥነት በማሻሻል በፍጥነት ፋይሎችን ለመላለክ እንዲያስችል ነው።
👉 ይህ መተግበሪያ በቻይና የቴክኖሎጂ ኩባንያ Amobi ተፈጥሯል።
👨💻 የኩባንያው ዋና መስራች Peter Jiang እና በባልደረቦቹ ተሰርቷል ።
⚡ በ2012 ጀምሮ ዛሬ በአፍሪካ እና በእስያ በጣም ታዋቂ ሆኗል።
✔ ኢንተርኔት አያስፈልግም
✔ ፈጣን ነው
✔ ነፃ ነው
📢 በተለይ የኢንተርኔት ዳታ አገልግሎት ውድ በሆነባቸው አገሮች ውስጥ ብዙ ሰዎች ይጠቀሙበታል።
#xender #apptips #ኢትዮጵያ #ቴክመረጃ #ቴክኖሎጂመረጃ #አፕልኬሽንመረጃ #መተግበሪያ